Get Mystery Box with random crypto!

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidiyawoch — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidiyawoch — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የሰርጥ አድራሻ: @alhidiyawoch
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.69K
የሰርጥ መግለጫ

ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ👕👖 በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ንግድ ባንክ 1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ አህመድ
አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
251993632424
251703136300
ወይም በኢቦክስ
@ridamirsab
ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-04-16 22:04:24
አንድ እህታችን 1000 ብር ልካለች ጀዛኩምሏሂ ኸይረኝ
372 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 02:46:18
538 viewsTrust in Allah, 23:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 21:03:40
አሰላሙአለይኩም ያጀማአ

ፈትሁል ሙቢን መስጂድ እጅግ በጣም የቁርአን እጥረት አለበት  የበኩላቹሁን ነይቱ።

ፈትሁል ሙቢን መስጂድ ተሰርቶ ያለቀዉ በዚ በረመዷን ዉስጥ ሲሆን  መስጂዱ ላይ ያሉት ቁርአኖች እዚ መደርደሪያዉ ላይ የምታዩዋቸዉ ብቻ ናቸዉ እና ለዚ መስጂድ ቁርአን በትንሹ ወደ 2000ሺ ቁርአንና 300 መቶ ቃኢደቱ ኑራንያ ያስፈልገዋል በቁርአንም እጥረት ምክኒያትም ቁርአን መቅራት የሚፈልጉ የመድረሳዉ ተማሪዎች መቅራት አልቻሉምና አስቸኳይ ስለሆነ የበኩላቹሁን አሰተዋፆኦ አድርጉ።

ለበለጠ መረጃ
0993632424
0975537107
0703631300
0707883407

ይደዉሉልን ወይም በዉስጥ መስመር ያናግሩን
@Ridamirsab

https://t.me/ALHIDIYAWOCH
https://t.me/ALHIDIYAWOCH
463 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 15:56:37
1.1K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 15:55:03
አሰላሙኡይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

#ጉዞ_ወደ_ደብረብርሀን

ዛሬ በአሏህ ፈቃድ ሆኖ ከተለያዩ ቦታዎች ያሰባሰብናቸዉንእርዳታዎች 

በ2ፒካፕ መኪናና በ1አይሱዙ የተለያዩ 5መቶ ካርቶን ፓስታ 5መቶ ማዳበሪያ መኮረኒ 100ካርቶን ቴምር 5መቶ ኪሎ ሩዝ እና 20 ካርቶን 5ሊትር ዘይት 50 ኪሎ ዱቄት 20መዳበሪያ ሌሎችም ለልብስ ማጠቢያነት የሚሆኑ ላርጎዎችና የተለያዩ የፀዳት እቃዎች ተሰባስቦ በአሏህ ፈቃድ የፊታችን ሀሙስ ወደ ደብረብርሀን ጉዞ ለናደርግ ተዘጋጅተን ለሊቱ መሽቶ እስኪነጋ እየጠበቅን እንገኛለን

ለነዚ ለተፈናቀሉ ወንድም እህቶቻችንን እርዳታ ለማሰባሰብ ስትረዱን የነበራቹ እህት ወንድሞች ከልብ አድርገን እናመሰግናቹሀለን ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ብለናል

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ አሁንም ቢሆን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ልተፈናቀሉ ወገኖቻችን እርዳታ በማሸባሰብ ላይ ይገኛል ተባበሩነን የአጅሩ ተካፋይም ይሁኑ አሏህ በሰጣቹ ነገር ላይ አትሳሱ ስጡ ይሰጣቹሀል።

ለበለጠ መረጃ
0993632424
0975537107
0707883407
0703136300
ይደዉሉልን ወይም በቴሌግራም በዉስጥ መስመር ያናግሩን
@Ridamirsab

https://t.me/ALHIDIYAWOCH
1.1K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 15:54:11
954 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 15:28:52
950 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 01:52:11
279 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 22:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:34:21
አንድ እህታችን የተፈናቀሉ እህት ወንድሞቼ ጉዳይ ያሳስበኛል ብላ 3900ብር ንያዋን አስገብታለች ለእህታችን ዱአ አድርጉላት የቀለጠ የምትሰጥ አሏህ ያድርጋት

አልሀምዱ ሊላህ እንደታሰበዉ ባይይሳካም ነገር ግን ከሌሎች በጎ አድራጎት ጀማአዎች ጋር በመተባበር የተወሰኑ ሚስኪኖች የማብላት ስራ ላይ ገብተናል
454 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 19:39:10 ዛሬ አንድ እህታችን በየቦታዉ ተፈናቅሎ በዚህ ረመዷን በረሀብ የሚሰቃየዉ ሙስሊም ማሀበሰሰብ ጉዳይ ይመለከተኛል ብላ 4914  ብር ንያዋን አስገብታለች ለእህታችን ዱአ አድርጉላት ኸይር ጀዛዋንም አሏህ ይቀበላት በዱአቹሁም አትርሷት የምትኖረዉም የሰዉ ሀገር ተሰዳ ነዉ በሰላምም አሏህ ይመልሳት

ሌሎቻችሁም እህት ወንድሞች ተሳተፉልን በዚ በረመዷን ወቅት ከተለያየ ቦታ ተፈናቅለዉ እየተራቡ እየተጠሙ ያሉ ሙስሊም ወንድሞቻችን አሉና የአቅማቹሁን አበርክቱልን።
ለበለጠ መረጃ በዉስጥ መስመር ያናግሩን
@Ridamirsab
406 viewsTrust in Allah, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ