Get Mystery Box with random crypto!

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidiyawoch — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidiyawoch — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የሰርጥ አድራሻ: @alhidiyawoch
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.69K
የሰርጥ መግለጫ

ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ👕👖 በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ንግድ ባንክ 1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ አህመድ
አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
251993632424
251703136300
ወይም በኢቦክስ
@ridamirsab
ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-21 07:00:05
321 viewsዜድ بنت mustefa ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት ናት , 04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 20:18:14
በሳዑዲ ዓረቢያ ቱመይርና ሱደይር የሸዋል 1 ጨረቃ ስለታየች ነገ ጁሙዓህ ዒድ ይሆናል።

በሰላም ጹመን ለማጠናቀቅ ያበቃን አላህ ምስጋና የተገባው ነው። አል-ሐምዱ ሊላህ! ጾማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን።

ዒድ ሙባረክ
ተቀበለ-ል'ሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሓል አዕማል

https://t.me/AlhidayaMidiA
477 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 17:57:35
አሏሁ አለክበር
ዛሬ በአሏህ ፈቃድ ሆኖ የአል ሂዳያ አባላቶች ወንድማችን አብዱረዛቅና ኢክራም ሙሀመድ ቃል የገቡትን አንድ ላይ በመሆን 150ቁርአን ገዝተዉ ለ ፈትሁል ሙቢን መስጂድ አስቀብተዋል


ማሻ አሏህ አሏህ ባወጡት ልክ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይጨምርላቸዉ


ያጀማአ ነይቱ ለመስጂዳችን ቁርአን አስገቡልን የቻላችሁትን አንድ ቁርአን ሁለት ቁርአንም ቢሆንኳን አትናቋት


ንያቹሁን ማሰሰገባት ለምፈልጉ በዉስጥ መስመር አናግሩን
@Ridamirsab
702 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 17:52:20
አንድ እህታችን 840አስገብታልናለች ጀዛኩምሏሁ ኸይረን አሏህ ምንዳዋን ከፍ ያድርግላት
570 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 18:15:37
አንድ እህታችን ደሞ 5ቁርአን ገዝታቹ አስገቡልኝ ብላ 1500አስገብታልናለች ጀዛኩምሏሁ ኸይረን
251 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 15:42:08 ብንሞት ምን የማይቋረጥ መልካም ስራ አለን?

ነብዩ ሶለላሁ ዐለይዊ ወሰለም እንዲህ ይላሉ:–

"የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል። ከሶስት ሲቀር።
① ቀጣይነት ያለው ሶደቃ፣
② ወይም ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት፣
③ ወይ ደግሞ ዱዓ የሚያደርግለት ጥሩ ልጅ።" [ሙስሊም]

የቱ ጋር አለህ? የቱ ጋር አለሽ?
① ከቻልን ህዝብ የሚጠቅም ሶደቃ ጥለን እንለፍ።
② ወይ ደግሞ ወይ አውቀን እናሳውቅ። ወይ የዑለማዎችን እውቀት እናስራጭ።
③ ልጆቻችንን ደግሞ በጥሩ ሁኔታ ኮትኩተን እናሳድግ። ከሁሉም አለመኖር ግን አሳዛኝ ብክነት ነው።

@AlhidayaMidiA
297 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 15:11:33
መልካም ስራቸዉን አሏህ ይዉደድላቸዉና ዛሬ ሁለት እህቶች አንዷ 3000ሺረብር አንዷ 3000ሺረብር በአጠቃላይ 6ሺብር ልከዉልን 20 ቁርአን ገዝተናል

እና እዛዉ መርካቶ አንድ እህታችን ስንገዛ አይታን 10ኡራንያና 4ቁርአን ገዝታ ስጡልኝ ብላ ሰታናለች

እህቶቻችን አሏህ መልካም ስራቸዉን ይዉደድላቸዉና ወላሂ በዚ ኸይር ስራ ጠካሮች ሴቶችጨብቻ ናቸዉ


ሌሎቻቹሁም ተሳተፉ ያጀማአ እባካቹ አሁንም ቁርአን ያስፈለሰገናል
291 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 00:04:15
ዛሬ አንድ እህታችን በላከችልን ብር 30 ቁርአን ለ ፈትሁል ሙቢን መስጂድ ተገዝቶ ገብቶለታል

ያጀማአ ተሳተፉ በዚ በረመዷን ወቅት ወራቱ ከማለቁ በፊት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

ፈትሁል መስጂድ 2000ሺ ቁርአን ያስፈልገዋል እስካሁን 80ቁርአን ብቻ ነዉ የገባለት

እባካቹ እያያቹ አትለፉት ለዚ መስጂድ ቁርአን ገቢ አድርጉልን
አሰላሙአለይኩም ያጀማአ

ፈትሁል ሙቢን መስጂድ እጅግ በጣም የቁርአን እጥረት አለበት  የበኩላቹሁን ነይቱ።

ፈትሁል ሙቢን መስጂድ ተሰርቶ ያለቀዉ በዚ በረመዷን ዉስጥ ሲሆን  መስጂዱ ላይ ያሉት ቁርአኖች እዚ መደርደሪያዉ ላይ የምታዩዋቸዉ ብቻ ናቸዉ እና ለዚ መስጂድ ቁርአን በትንሹ ወደ 2000ሺ ቁርአንና 300 መቶ ቃኢደቱ ኑራንያ ያስፈልገዋል በቁርአንም እጥረት ምክኒያትም ቁርአን መቅራት የሚፈልጉ የመድረሳዉ ተማሪዎች መቅራት አልቻሉምና አስቸኳይ ስለሆነ የበኩላቹሁን አሰተዋፆኦ አድርጉ።


ንያቹሁን ማስገባት ለምፈልጉ
ንግድ ባንክ
1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ


ለበለጠ መረጃ
+251993632424
+251 975537107
+251 703136300
ወይም በኢቦክስ
@RidAmirsab

https://t.me/ALHIDIYAWOCH
329 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 20:57:57
ይኸው ሙስሊም ወገኖቻችን ያሉበት፣ የእኔና ያንተ ቤተሰቦች እንዲህ ያለ ቦታ እጣ ፋንታችን ቢሆንስ ኖሮ?
ሙስሊም ወንድሞቻችን ከቤት ንብረታቸዉ ተፈናቅለዉ በዚ ረመዷን ወቅት ፆመዉ ማፍጠሪያ አተዉ በረሀብ እየተሰቃዩ ነዉ ያሉት እኛ እያለን ሙስሊም ወገኖቻችን አይራቡም አይጠሙም እባካቹ የአቅማቹሁን አስገቡልን

ለበለጠ መረጃ
0993632424
0975537107
0707883407
0703136300
ደዉሉልን ወይም በዉስጥ መስመር ያናግሩን
@Ridamirsab

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድርጎት ጀማአ
https://t.me/ALHIDIYAWOCH
https://t.me/ALHIDIYAWOCH
560 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 22:13:28
አንድ ወንድማችን ለፈትሁል ሙቢን መስጂድ ዛሬ 50ቁርአን ገዝቶ ሰቶናል ወንድማችን ደዛኩምሏሁ ኸይረን አሏህ ይጨምርለት

ሌሎቻችሁም ተሳተፉ ፈትሁል መስጂድ 2000 ቁርአንና 300መቶ ኑራንያ ያስፈልገዋል ሌሎቻቹሁም ተሳተፉ

ንያቹሁን ማስገባት ለምፈልጉ በዉስጥ መስመር አናግሩን @RidAmirsab

https://t.me/ALHIDIYAWOCH
780 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ