Get Mystery Box with random crypto!

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ agarodishinfo — AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ agarodishinfo — AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @agarodishinfo
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.06K
የሰርጥ መግለጫ

♥ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉
ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ
✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች
✔ አዳዲስ Software 🔥
🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍
Telegram👉 @agarodishinfo
Fb👉 fb.me/agarodishinfo
Tell.📲 251910057393

For any Question 👉 @John_Dish

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-08-26 14:50:15
የኢሮፓ ሊግ ምድብ ድልድል :-

ምድብ A
1.አርሰናል
2. ፒኤስቪ
3. ቦዲ ግሊሚት
4. ዙሪች

ምድብ B
1. ዳይናሞ ኬይቭ
2.ሬንስ
3.ፌነርባቼ
4.ላናካ

ምድብ C
1. ሮማ
2. ሎዶግሬትስ
3. ሪያል ቤትስ
4. HJK

ምድብ D
1. ብራጋ
2. ማልሞ
3. ዩኒየን በርሊን
4. ጊሲሎ

ምድብ E
1.ማንችስተር ዩናይትድ
2.ሪያል ሶሴዳድ
3.ሼሪፍ ቲራፕሶል
4. ኦምኖያ

ምድብ F
1.ላዚዮ
2. ፌይኖርድ
3. ሚቲላንድ
4. ስቱርም

ምድብ G
1. ኦሎምፒያኮስ
2. ካራባግ
3 ፍሬይበርግ
4. ናንተስ

ምድብ H
1. ክራቨን ዝቬዝዳ
2. ሞናኮ
3. ፌርውንቫሮሽ
4. ትራብዞንስፖር


@agarodishinfo
381 viewsedited  11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 22:32:29 Gshare plus,Super Ghare Plus, Funcam መግዛት ለምትፈልጉ
Gshare የ 6 ወር>> 300 birr
Super Bolt Iks የ6 ወር>> 300birr
Gshare የ1ዓመት 600Birr
Super Bolt Iks የ1 ዓመት 600Birr
Funcam & Apollo 1 አመት> 650birr
Funcam ብቻ የ1 ዓመት>>> 600birr
ባሉበት ቦታ ሆነዎ በባንክ ብር በማስገባት ደረሰኙን ፎቶ በማንሳት/Screenshot/ በማድረግ
በ @Ju_admin ይላኩልን
ወዲያውኑ የአሞስ መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን
አምናችሁ ስለምትልኩልን እናመሰግናለን
ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ስትፈልጉ
ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
@j_dishbot ያናግሩን
+251938095912
379 views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 20:28:24 ዘንድሮ በ CRTV SPORTS የሚተላለፉ ጨዋታዎች።

CRTV SPORTS HD
Eutelsat 8°W | 3832H7579
FTA | C Band | HD

• Premier League
• Bundesliga
• Ligue 1
• Champions League
• World Cup
• Nba
ስለ አሰራሩ ሰፋ ያለ ማብራሪያ በቅርቡ እንሰጣለን!!
@agarodishinfo
513 views17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 20:25:52 ዛሬ ማታ | የበጎ አድራጎት የወዳጅነት ጨዋታ

Barcelona ✘ Man City
04:30 ማታ

AD SPORTS 1HD
Nilesat 7°W | 11411H30000

IRIB /// HD
Intelsat 62°E | 11555V30000

IRAQIA SPORT HD
Nilesat 7°W | 12563H27500
@agarodishinfo
478 views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 21:59:47 #የዛሬው POST ስለ PTV SPORTS INSTALLATION(አሰራር) ያተኮረ ነው። ምንኛውም ሰው በሚረዳው መልኩ ለማቅረብ እንሞክራለን፡፡ ተከታተሉን....
PTV SPORT HD የምስል ጥራት የENGLISH PREMRLEAGUE
GEO SUPER ሙሉለሙሉ የLaliga ጫወታ የማስተላለፍ ፍቃድ አለው በHD ጥራት በFOREVER SEREVER
PTV SPORT በPAKSAT 38°E ላይ ሚገኝ channel ነው፡፡
satelliteቱን ለመስራት
1) ማንኛውም decoder(SD/HD)
2) 180CM SATELLITE DISH
3) satelliteቱ ሚሰራው በ C BAND LNB ነው፡፡
) C BAND LNB በመጠንም ሆነ በአሰራር መርህ ከ kU BAND(TV VARZISH, NILESAT ከምንሰራበት)ይለያል፡፡
ይህ LNB ባለ 4 digit frequecyዎችን ለመቀበል ሚያስችል ነዉ፡፡ e.g 3845,3745, 4006, etc...
c band lnb ለመጠቀም የግድ 180,cm dish ያስፈልጋል::
ይሄን ሀሳብ ከተረዳነው ወደ PTV SPORTS(PAKSAT 38°E)አሰራር ማለፍ እንችላለን፡፡......
SATELLITEቱን ለመስራት መደመሪያ በ KU BAND LNB(NORMAL ማለትም ለ TV VSRZISH ለ NILESAT) በምንጠቀምበት DSTV እንሰራለን፡፡ strong tp 11727 H 27500 ተተቅመን፡፡ ከዛ Ku band LNBውን በ C BAND እንቀይርና RECEIVERአችን ወይም FINDERአችን ላይ በጣም STRONG TP የሆነውን
3966 V 5399 እንሞላለን፡፡
በGT MEDIA እና IBRAVEBOX FINDER QUALITY እስከ 80% ድረስ ይመጣል፡፡
በ PTV SPORTS TP 4006 V 15554 መስራት አይቻልም ወይ ??
ይቻላል፡፡ ግን በጣም ዝቅተኛ QUALITY ያለው ደካማ TP ሰለሆነ አይመረጥም፡፡ በFINDER ከ41-42% በላይ ለማምጣት ያስቸግራል፡፡
ከዛ ትንሽ ወደ ግራ ዞር እናደርግና ትንሽ ወደላይ በግምት 6 cm ከፍ ይላል፡፡
LNB SKEW
ወደ ላይ 30° ከፍ ይልና የገመድ ማስገቢያው ልክ እንደ YAHSAT ይሆናል፡፡
665 views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 17:29:52
እንኳን ደህና መጡ

What Can This Bot Do?

ይህ የ #Agaro_Dish_and_Tech_Info የቴሌግራም bot ነው።
ይህ ቦት ስለ ዲሽ መረጃ፣ ስለ ሳተላይት ዲሽ አሰራር መረጃ፣ ወቅታዊ ዜና፣ በተለያዩ ሳተላይቶች የሚገኙ ቻናሎች ዝርዝር፣ የሪሲቨሮች ሶፍትዌርና ሌሎች ቴክኖሎጂ ነክ ወቅታዊ መረጃዎች የሚገኝበት ነው።
Join @Agarodishinfobot
የቴሌግራም ቻናላችንን
https://t.me/joinchat/AAAAAFec0jSOBhLmkaph1Q Join በማድረግ ተጨማሪ መረጃዎችን ታገኛላችሁ።
ከታች ያሉትን በተኖች በመጫን ወደ ፈለጋችሁት ቦት መጓዝ ትችላላችሁ።
703 viewsedited  14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 19:46:35
Now Arsenal ጨዋታ Amos 4w Sport 1 ላይ ይከታተሉ።
685 viewsedited  16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 14:09:13 Super G-Share Plus እና Super Bolt IKS Code የሚቀበሉ LIFESTAR, SuperStar, LEG እና Vanstar ሬሲቨር ሞዴሎች
LIFESTAR 1000HD
LIFESTAR 2000HD
LIFESTAR 3000HD
LIFESTAR 4000HD
LIFESTAR 9200HD ባለ አንድ ፍላሽ
LIFESTAR 9300HD ባለ አንድ ፍላሽ
LIFESTAR 1000HD Gold
LIFESTAR 2000HD Gold
LIFESTAR 3000HD Gold
LIFESTAR 4000HD Gold
LIFESTAR 9200HD Gold
LIFESTAR 9300HD Gold
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
Super Star 9200 HD Super V8
Super Star 9300 HD Super V8
LIFESTAR 1000++
LIFESTAR 1000++ Platinum
LIFESTAR 9595 4K
LIFESTAR 9090
LIFESTAR 9090 mini
LIFESTAR 9090 Diamond
LIFESTAR 8585++
LEG H 14 HD
LEG M18HD
LEG N24 Pro Iron
LEG N24+ Plus
LEG N24 Pro
LEG H14 Pro
Vanstar V8
Vanstar V8Pro
Super G-Share Plus እና Super Bolt IKS ኢትዮጲያ ውስጥ ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ በጥራት የሚከፍቱት ቻናሎች ዝርዝር
Amos 4°W All YES Package
Amos SD
Amos HD
Gshare plus,Super Ghare Plus, መግዛት ለምትፈልጉ
Gshare የ 6 ወር>> 300 birr
Super Bolt Iks የ6 ወር>> 300birr
Gshare የ1ዓመት 600Birr
Super Bolt Iks የ1 ዓመት 600Birr
ባሉበት ቦታ ሆነዎ በባንክ ብር በማስገባት ደረሰኙን ፎቶ በማንሳት/Screenshot/ በማድረግ
በ @Ju_admin ወይም @J_Dish ይላኩልን
ወዲያውኑ የአሞስ መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን
ለባለሙያ አስተያየት አለን!!
አምናችሁ ስለምትልኩልን እናመሰግናለን
ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ስትፈልጉ
ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
@J_Dish ያናግሩን
+251938095912
881 views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 09:21:50
Premier League
#ሊቨርፑል #ክርስታል
ማታ 4:00 ሰዐት
Live on SPORT 2HD
1TV HD (Yahasat 52.5E)
#Gshare_plus እና #Funcam ማስሞላት ለምትፈልጉ ደውለው ያናግሩኝ
--------------------------------------------
+251938095912
974 viewsedited  06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 16:55:53 በ Amos 4°W YES SPORTS Package ላይ የሚተላለፉ ተጠባቂ ጨዋታዎቾ
Premier League
Chelsea Tottenham
12:30
Nottingham Westhampton
10:00
SPORT 1
Seria A
Fiorentina Cremonese
01:30
SPORT 4 HD
Bundesliga
Mainz union berlin
10:30
Bayern Munich Wolfsburg
12:30
SPORT 3 HD
@agarodishinfo
936 viewsedited  13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ