Get Mystery Box with random crypto!

#የዛሬው POST ስለ PTV SPORTS INSTALLATION(አሰራር) ያተኮረ ነው። ምንኛውም ሰው | AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

#የዛሬው POST ስለ PTV SPORTS INSTALLATION(አሰራር) ያተኮረ ነው። ምንኛውም ሰው በሚረዳው መልኩ ለማቅረብ እንሞክራለን፡፡ ተከታተሉን....
PTV SPORT HD የምስል ጥራት የENGLISH PREMRLEAGUE
GEO SUPER ሙሉለሙሉ የLaliga ጫወታ የማስተላለፍ ፍቃድ አለው በHD ጥራት በFOREVER SEREVER
PTV SPORT በPAKSAT 38°E ላይ ሚገኝ channel ነው፡፡
satelliteቱን ለመስራት
1) ማንኛውም decoder(SD/HD)
2) 180CM SATELLITE DISH
3) satelliteቱ ሚሰራው በ C BAND LNB ነው፡፡
) C BAND LNB በመጠንም ሆነ በአሰራር መርህ ከ kU BAND(TV VARZISH, NILESAT ከምንሰራበት)ይለያል፡፡
ይህ LNB ባለ 4 digit frequecyዎችን ለመቀበል ሚያስችል ነዉ፡፡ e.g 3845,3745, 4006, etc...
c band lnb ለመጠቀም የግድ 180,cm dish ያስፈልጋል::
ይሄን ሀሳብ ከተረዳነው ወደ PTV SPORTS(PAKSAT 38°E)አሰራር ማለፍ እንችላለን፡፡......
SATELLITEቱን ለመስራት መደመሪያ በ KU BAND LNB(NORMAL ማለትም ለ TV VSRZISH ለ NILESAT) በምንጠቀምበት DSTV እንሰራለን፡፡ strong tp 11727 H 27500 ተተቅመን፡፡ ከዛ Ku band LNBውን በ C BAND እንቀይርና RECEIVERአችን ወይም FINDERአችን ላይ በጣም STRONG TP የሆነውን
3966 V 5399 እንሞላለን፡፡
በGT MEDIA እና IBRAVEBOX FINDER QUALITY እስከ 80% ድረስ ይመጣል፡፡
በ PTV SPORTS TP 4006 V 15554 መስራት አይቻልም ወይ ??
ይቻላል፡፡ ግን በጣም ዝቅተኛ QUALITY ያለው ደካማ TP ሰለሆነ አይመረጥም፡፡ በFINDER ከ41-42% በላይ ለማምጣት ያስቸግራል፡፡
ከዛ ትንሽ ወደ ግራ ዞር እናደርግና ትንሽ ወደላይ በግምት 6 cm ከፍ ይላል፡፡
LNB SKEW
ወደ ላይ 30° ከፍ ይልና የገመድ ማስገቢያው ልክ እንደ YAHSAT ይሆናል፡፡