Get Mystery Box with random crypto!

Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ agarodishinfo — Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ agarodishinfo — Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @agarodishinfo
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.28K
ተመሳሳይ ቻናሎች ቪዲዮዎች
የሰርጥ መግለጫ

♥ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉 ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ ✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች ✔ አዳዲስ Software 🔥 🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍 Telegram👉 @agarodishinfo Fb👉 fb.me/agarodishinfo Tell.📲 251937777707 For any Question 👉 @John_Dish


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

7 sept 2022
Picture 1 from AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ 2022-09-07 20:46:24
Picture 2 from AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ 2022-09-07 20:46:24
ብዙ ሰዎች NURSTAR LEG N24 ሪሲቨር Gshare ይሰራል ወይ ብላችሁ ትጠይቃላችሁ ለሱ መልስ ይዘን መተናል

መልስ

LEG N24 NURSTAR በሚባል የሚታወቀው ሪሲቨር አብዛኛው ብዙ ሰዎች ጋር ይገኛል። ሪሲቨሩ ሁለት አይነት ነው እነሱም LEG N24 OLD እና LEG N24 NEW በመባላ ይታወቃሉ

LEG N24 NEW ከ2018 ዓ.ም በኃላ የመጣ ሲሆን ከ LEG M18 እና ከ LEG H14 ጋር አንድ አይነት ናቸው አንድ አይነት ሶፍትዌር ነው የሚሰሩ ለአንድ ሲለቀቅ ለሶስቱም ይሆናል እናም Gshare plus ስለተካተተላቸው AMOS ላይ የሚገኙትን የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎችን መጠቀም እንችላለን

LEG N24 OLD ደግሞ እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ የነበረ ሲሆን Gshare plus እንዲካተትበት ቢሞከርም Support ሳያደር ቀርቷል ስለሆነው Amos package በCCCAM አካውንት እንድንጠቀም ተደርጓል። LEG A25 እሱም ጨምሮ በcccam

LEG N24 OLD እና LEG N24 NEW መሆኑን እንዴት መለየት እንችላለን ካላችሁ በሪሞታችሁ Information ውስጥ በመግባት ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት Latest update በማየት ማወቅ እንችላለን

LEG N24 OLD Latest Update 2017ዓ.ምእና ከዛበታች ከሆነ Gshare plus support አያደርግም ስለዚህ OLD ነው

LEG N24 NEW Latest Update 2018ዓ.ም እና ከዛ በላይ ከሆነ New እንለዋለን ስለዚህ Gshare plus መጠቀም ትችላላችሁ

Share በማድረግ መረጃውን ላላወቁ ሰዎች ያድርሱልን።
@agarodishinfo
1.1K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ (@agarodishinfo) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @agarodishinfo ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ 2.28K ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
Agaro Dish📡& Tech.I... avatar
Agaro Dish📡& Tech.I... @agarodishinfo
በቴሌግራም ይክፈቱ