Get Mystery Box with random crypto!

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ agarodishinfo — AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ agarodishinfo — AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @agarodishinfo
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.06K
የሰርጥ መግለጫ

♥ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉
ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ
✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች
✔ አዳዲስ Software 🔥
🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍
Telegram👉 @agarodishinfo
Fb👉 fb.me/agarodishinfo
Tell.📲 251910057393

For any Question 👉 @John_Dish

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-13 21:50:57 አዲስ መረጃ ከወደ #DSTV በሀገርኛ ቋንቋ የሚተላለፉ ቻናሎች ቁጥር ከ መስከረም 4 ጀምሮ ከ465 እስከ 488 ባሉት ተከታታይ ቁጥሮች መሆኑን ዛሬ ለህዝቡ በነበረው የጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አሳውቋል።
@agarodishinfo
1.5K views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 09:52:44
ዛሬ የሚደረጉ የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች !

1:45 ቪክቶሪያ ፕሌዝን ከ ኢንተር ሚላን

1:45 ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ ቶተንሀም

4:00 ባየር ሙኒክ ከ ባርሴሎና

4:00 ባየር ሌቨርኩሰን ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

4:00 ሊቨርፑል ከ አያክስ

4:00 ኦሎምፒክ ማርሴ ከ ኢንትራክ ፍራንክፈርት

4:00 ፖርቶ ከ ክለብ ብሩጅ

Live on
5sport 4K
5plus HD
5live
5star
tv varzishe
football HD
1.6K views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 22:57:10
አሁን በቀጥታ በ
Nilesat 7°W
MkSaby Tv
11636 V 27500
1.4K views19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 22:17:33 ለ NILESAT ተጠቃሚዎች አዲስ የስፖርት ቻናል
ቻናሉ MKSABY TV ይባላል
MKSABY TV
Nilesat 7°W | 11636V27500

ቻናሉ ምንም እንኳ መካከለኛ ጥራት (720*576 SD) ቢኖረውም በ HD ሪሲቨር ብቻ ነው የሚሰራው

የ MKASBY ቲቪ የዚህ ሳምንት ፕሮግራም

04:00 ማታ | ማክሰኞ
Liverpool Ajax

11:15 ቀን | ቅዳሜ
Barcelona Elche

12:30 ምሽት | እሁድ
Chelsea Liverpool

MKSABY TV
Nilesat 7°W | 11636V27500

SHARE ያድርጉ ለሁሉም እንዲደርስ!!
1.4K views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 21:21:51 አዲስ ፕሪሚየርሊግ የሚያሳይ ቻናል በናይልሳት ተገኝቷል ይህን ቻናል ሼር ያድርጉ በቅርቡ እናሳውቃቿለን!!

https://t.me/+RrrLel1ExnRNjkyP
1.4K views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 16:10:29
የ Amos ተጠቃሚዎች የቃታርን አለም ዋንጫ ከሰርቨር ውጭ ባሉ ሁለት ነፃ ቻነሎች እና በሰርቨር ደሞ sport 1 ላይ የሚተላለፍ መሆኑን አሳውቀዋል።

በ KAN 11 ቻነል ላይ 40 ጨዋታዎች ይተላለፋሉ
በ RESHET 13 ቻነል ላይ ደሞ 4 ጨዋታዎች ይተላለፋሉ
በ SPORT 1 ቻነል ላይ 4 ጨዋታዎች


KAN 11
Amos 4°W | 10972V30000

RESHET 13
Amos 4°W | 11052H8520

SPORT 1
Amos 4°W | 11475V27500

72 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
@agarodishinfo
691 views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 16:08:28
ሰበር

በእንግላንድ ንግስት ኤልዛቤት ፪ ህልፈት ምክንያት በዚህ ሳምንት መጨረሻ የሚደረጉ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች እንደማይደረጉ ተዘግቧል!

Queen Elizabeth II በ 96 አመታቸው ነው ከዚህ አለም በሞት የተለዩት..


4-3-3 ስፖርት

@agarodishinfo
615 views13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 16:05:45 ለ እትዮሳት ተጠቃሚዎች
ሶስት አዲስ ቻነሎች በ እትዮሳት ላይ ገብተዋል።


TV9 ETHIOPIA
YELIJOCHALEM
HADIYA TV
NSS 57°E | 11105H45000
@agarodishinfo
592 views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 15:41:13

Gshare Plus የ1ዓመት የተሞላበት የባንክ ደረሰኝ ነው
Gshare Plus/Super Gshare plus ካለቀብዎት ወይም አዲስ ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነዎ በባንክ ብር በማስገባት ደረሰኙን Sreenshot/ፎቶ አንስተዎ
በ @Ju_admin  ይላኩልን ወዲያውኑ የአሞስ መክፈቻ ኮድ እንልክለዎታለን።

ንግድ ባንክ
User Name:JUNEDIN MOHAMMEDNUR
Acc. No. 1000372973599
923 views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 20:46:24
ብዙ ሰዎች NURSTAR LEG N24 ሪሲቨር Gshare ይሰራል ወይ ብላችሁ ትጠይቃላችሁ ለሱ መልስ ይዘን መተናል

መልስ

LEG N24 NURSTAR በሚባል የሚታወቀው ሪሲቨር አብዛኛው ብዙ ሰዎች ጋር ይገኛል። ሪሲቨሩ ሁለት አይነት ነው እነሱም LEG N24 OLD እና LEG N24 NEW በመባላ ይታወቃሉ

LEG N24 NEW ከ2018 ዓ.ም በኃላ የመጣ ሲሆን ከ LEG M18 እና ከ LEG H14 ጋር አንድ አይነት ናቸው አንድ አይነት ሶፍትዌር ነው የሚሰሩ ለአንድ ሲለቀቅ ለሶስቱም ይሆናል እናም Gshare plus ስለተካተተላቸው AMOS ላይ የሚገኙትን የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎችን መጠቀም እንችላለን

LEG N24 OLD ደግሞ እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ የነበረ ሲሆን Gshare plus እንዲካተትበት ቢሞከርም Support ሳያደር ቀርቷል ስለሆነው Amos package በCCCAM አካውንት እንድንጠቀም ተደርጓል። LEG A25 እሱም ጨምሮ በcccam

LEG N24 OLD እና LEG N24 NEW መሆኑን እንዴት መለየት እንችላለን ካላችሁ በሪሞታችሁ Information ውስጥ በመግባት ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት Latest update በማየት ማወቅ እንችላለን

LEG N24 OLD Latest Update 2017ዓ.ምእና ከዛበታች ከሆነ Gshare plus support አያደርግም ስለዚህ OLD ነው

LEG N24 NEW Latest Update 2018ዓ.ም እና ከዛ በላይ ከሆነ New እንለዋለን ስለዚህ Gshare plus መጠቀም ትችላላችሁ

Share በማድረግ መረጃውን ላላወቁ ሰዎች ያድርሱልን።
@agarodishinfo
1.1K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ