Get Mystery Box with random crypto!

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ agarodishinfo — AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ agarodishinfo — AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @agarodishinfo
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.06K
የሰርጥ መግለጫ

♥ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉
ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ
✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች
✔ አዳዲስ Software 🔥
🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍
Telegram👉 @agarodishinfo
Fb👉 fb.me/agarodishinfo
Tell.📲 251910057393

For any Question 👉 @John_Dish

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-09-01 09:17:48 TV VARZISHE እና FOOTBALL HD አልሰራ ላላችው አጥፋታችው ድጋሚ ሙሉት
135 viewsedited  06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:54:20
Live on
Arsenal Aston Villa
SPORT 3 HD

Man_City Nottingham
SPORT 1SD

@agarodishinfo
320 viewsedited  18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:41:16 እለተ እሮብ የሚደረግ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በነዚህ ቻናሎች ተከታተሉ

English Premier League

Arsenal Aston Villa
               03:30 ማታ

IRIB VARZESH HD
Intelsat 62°E | 11555V30000

PTV SPORTS HD(50%)
Paksat 38°E | 4004H15555

beIN SPORTS FEED
Eutelsat 3.1°E | 10960H7500

SPORT 3HD
Amos 4°W | 10972V30000
@agarodishinfo
505 viewsedited  16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 11:46:28 Gshare plus,Super Ghare Plus, Funcam መግዛት ለምትፈልጉ
Gshare የ 6 ወር>> 300 birr
Super Bolt Iks የ6 ወር>> 300birr
Gshare የ1ዓመት 600Birr
Super Bolt Iks የ1 ዓመት 600Birr
Funcam & Apollo 1 አመት> 650birr
Funcam ብቻ የ1 ዓመት>>> 600birr

ንግድ ባንክ
User Name:JUNEDIN MOHAMMEDNUR
Acc. No. 1000372973599
ባሉበት ቦታ ሆነዎ በባንክ ብር በማስገባት ደረሰኙን ፎቶ በማንሳት/Screenshot/ በማድረግ
       በ @Ju_admin
ወይም @John_dish ይላኩልን
ወዲያውኑ የአሞስ መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን

G-Share ከእኔ ገዝታችሁ ሬሲቨሩ ቢበላሽ ወይም Restore ቢደረግ የገዛችሁትን ኮድ ድጋሚ ከእኔ ማግኘት ትችላላችሁ!!

አምናችሁ ስለምትልኩልን እናመሰግናለን
ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ስትፈልጉ
ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
@John_dish ያናግሩን
+251938095912
331 views08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 13:00:25 UPDATE
ለ ኢትዮሳት ተጠቃሚዎች
ጠፍቶ የነበረው አሐዱ ቲቪ እና ኤፍ ኤም በ እትዮሳት ላይ ተመልሷል።


AHADU TV
NSS 57°E | 11105H45000
@agarodishinfo
908 viewsedited  10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:50:14 ONE2 HD ቻናል ፍሪኩዌንሲ ቀይረዋል 
11079 Ver 10416
911 views08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 10:02:08 ማክሰኞ በ Amos 4°W የሚተላለፉ ተጠባቂ ጨዋታዎች
03:30 ላይ
FULHAM Vs  BRIGHTON
SPORT 1
03:45 ላይ
SOUTHAMPTON Vs CHELSEA
SPORT 2 HD
01:30 ላይ
Sassuolo Vs AcMilan
03:45
Roma Vs Monza
SPORT 3 HD
==========================
@agarodishinfo
968 viewsedited  07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 10:02:08
03:45
Sassuolo Vs AcMilan
Yahsat 52.5°E
FOOTBALL HD
11785 H 27500
876 views07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 22:10:15 DSTVን እንዴት መስራት እንችላለን?

ለመስራት የሚያስፈልጉን ነገሮች
1 60 ወይም 90 cm ሠሀን
2 የDSTV የራሱ ሪሲቨር
3 የፓኬጆች ክፍያ
4 የመስሪያ አንድ HD ሪሲቨር
ለመስራት፦ ያዘጋጀነው HD ሪሲቨር ላይ 12245H27500 እንሞላና  ዲሻችንን በምስራቅ አቅጣጫ ወይም VARZISH TV ባለበት በኩል በማድረግ ዲግሪውን 36°Eest  እናደርጋለን፤ ማለትም ዲሹን Varzish ካለበት Sat. ትንሽ ወደ ቀኝ ከዛ ሠሀኑን ትንሽ ወደ ላይ ከፍ እናደርጋለን ወይም Arebsat ሰርተን ትንሽ ወደ ግራ ከዛ ትንሽ ከፍ ስናደርግ Quality ይመጣልናል። ሳተላይቱ ከ60cm ሠሀን ጀምሮ የሚሠራ ነው።
ልብ በሉ፦ የLNBውን ገመድ መሰኪያ ወደ ታች ማዞር አለብን። 
ሳተላይቱን ከሠራን በኋላ የራሱ የDSTV ሪሲቨር ላይ በመሠካት ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን "DSTV " የምትለውን እንጫናለን ከዛን ወደ ጎን ወደ ጎን በማድረግ Setting ላይ እንሆንና ከሚመጡልን አማራጮች ውስጥ Satellite setting የሚለውን እንመርጣለን ከዛን ሁለት አማራጮች ይመጡልናል
1. HOME NETWORK
2. ADDITIONAL NETWORK የሚሉ ናቸው።  በዛን ሰዓት የመጀመሪያውን በመምረጥ የDSTV ሳተላይት የሚገኝበት Eutelsat 36°£B የሚለው ላይ ካደረግን በኋላ ወደ ኋላ በመመለስ Additional ላይ እንገባለን ከዛን SCAN ALL የሚለውን በመጫን ቻናሎቹን Scan አድርጎ ያስገባል። ልብ በሉ ቻናሎቹ ገቡ እንጂ አይከፍቱም $SS1,$SS2 $SS3 ምናምን የሚሉ ቻናሎች ከገቡልን በኋላ Multi choice /ቢሮ / በመደወል ከሪሲቨራችሁ ላይ የሚገኘውን
Serial number እና ከታች ያሉትን  ቁጥሮች በመናገር ሪሲቨራችሁን Activate ታስደርጋላችሁ። Active ከተደረገ በኋላ DSTV መስራት ይጀምራል ማለት ነው።
ጥሩ የሆነ coverage ስላለው ምንም የምትቸገሩት ነገር የለም።

Telegram channel
          
https://t.me/+RrrLel1ExnRNjkyP
947 views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:52:48

የ Yahsat 52°E የሳተላይት ሽፋን

ይህ ሳተላይት

ካርታው ላይ እንደምናየው ደሴ፣መቀሌ፣ደሬዳዋ፣ሀረር እና የመሳሰሉት ሀገሮች በቀላሉ በ60cm ሰሀን TV varzsih ይገባል።


አዲስ አበባ፣አዳማ እና ደብረብርሃን በ 90cm ሰሀን በቀላሉ ሳያስቸግር ይገባልናል።


ሐዋሳ፣ወልቂጤ፣ሻሸመኔ፣ሆሳህና፣ ባሕርዳር ፣ጎንደር አካባቢ ደሞ በ90cm ሰሀን ያስቸግራል ጥሩ LNB ከተጠቀምን ይገባልናል።


ጅማ ፣አጋሮ፣መቱ፣በዴሌ፣ወንዶ ፣ ቴፒ፣ሚዛን፣ ዲላ፣ አርባምንጭ አልፎ ፣ ወንዶ አልፎ ያሉት ሐገሮች በ 180cm ሰሀን በ strong lnb በመጠቀም ይሰራል።


ሞያሌ ጋምቤላ አካባቢ ደሞ አይገባም ወይም ሽፋን የለውም ማለት ይቻላል።

FOLLOW US


On Facebook

fb.me/agarodishinfo

On Telegram

https://t.me/+RrrLel1ExnRNjkyP
765 viewsedited  18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ