የ Yahsat 52°E የሳተላይት ሽፋን
ይህ ሳተላይት
ካርታው ላይ እንደምናየው ደሴ፣መቀሌ፣ደሬዳዋ፣ሀረር እና የመሳሰሉት ሀገሮች በቀላሉ በ60cm ሰሀን TV varzsih ይገባል።
አዲስ አበባ፣አዳማ እና ደብረብርሃን በ 90cm ሰሀን በቀላሉ ሳያስቸግር ይገባልናል።
ሐዋሳ፣ወልቂጤ፣ሻሸመኔ፣ሆሳህና፣ ባሕርዳር ፣ጎንደር አካባቢ ደሞ በ90cm ሰሀን ያስቸግራል ጥሩ LNB ከተጠቀምን ይገባልናል።
ጅማ ፣አጋሮ፣መቱ፣በዴሌ፣ወንዶ ፣ ቴፒ፣ሚዛን፣ ዲላ፣ አርባምንጭ አልፎ ፣ ወንዶ አልፎ ያሉት ሐገሮች በ 180cm ሰሀን በ strong lnb በመጠቀም ይሰራል።
ሞያሌ ጋምቤላ አካባቢ ደሞ አይገባም ወይም ሽፋን የለውም ማለት ይቻላል።
FOLLOW US
On Facebook
fb.me/agarodishinfo
On Telegram
https://t.me/+RrrLel1ExnRNjkyP