የ Amos ተጠቃሚዎች የቃታርን አለም ዋንጫ ከሰርቨር ውጭ ባሉ ሁለት ነፃ ቻነሎች እና በሰርቨር ደሞ sport 1 ላይ የሚተላለፍ መሆኑን አሳውቀዋል። በ KAN 11 ቻነል ላይ 40 ጨዋታዎች ይተላለፋሉ በ RESHET 13 ቻነል ላይ ደሞ 4 ጨዋታዎች ይተላለፋሉ በ SPORT 1 ቻነል ላይ 4 ጨዋታዎች KAN 11 Amos 4°W | 10972V30000 RESHET 13 Amos 4°W | 11052H8520 SPORT 1 Amos 4°W | 11475V27500 72 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! @agarodishinfo 691 views13:10