Get Mystery Box with random crypto!

🌱መርጌታ መንግስቱ የባህል መዳኒት ቀማሚ🌿

የቴሌግራም ቻናል አርማ adis_zena — 🌱መርጌታ መንግስቱ የባህል መዳኒት ቀማሚ🌿
የቴሌግራም ቻናል አርማ adis_zena — 🌱መርጌታ መንግስቱ የባህል መዳኒት ቀማሚ🌿
የሰርጥ አድራሻ: @adis_zena
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.96K
የሰርጥ መግለጫ

አዲስ ዜና ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ 🇪🇹
Share and Support us
ለማስታወቂያ ስራ @adis_probot

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-02-04 07:47:01
#መሪጌታ_መንግስቱ የባህል_ህክምና
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋ 0919525031
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0919525031
+251919525031
ባላቹህበት እንሰራለን
993 views04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 20:24:12
#ቅሬታችሁን_አቅርቡ

ቅሬታ ያቀረባችሁ የ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ለቅሬታችሁ የተሰጠን መልስ ከዛሬ 12፡00 ጀምሮ ማየት ትችላላችሁ ተብሏል።

ቀደም ብላችሁ ቅሬታ ያቀረባችሁ ተፈታኞች የቅሬታችሁን መልስ www.neaea.gov.et:8081 ድረ ገጽ ላይ የመለያ ቁጥራችሁን (Registration Number/ID) በማስገባት ከዛሬ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ማየት የምትችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ነገ አርብ ጥር 26/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት እንደሚያበቃ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡

በመሆኑም በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ቅሬታችሁን እንድታቀርቡ ተቋሙ አሳስቧል፡፡

ሁሉም ቅሬታዎች ተጣርተው ሲጠናቀቁ በቀጣይ ቀናት የሚያሳውቅ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል፡፡
@Adis_zena
@Adis_zena
4.3K views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 19:19:47
#መሪጌታ_መንግስቱ የባህል_ህክምና
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋ 0919525031
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0919525031
+251919525031
ባላቹህበት እንሰራለን
3.7K views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 11:47:51 ባለ አራት ጎማ መኪና የሠራው የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ

ተማሪ ኡዜፍ መሀመድ በጅማ ሰጦ ሰመሩ ትምህርት ቤት የ11ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ነው።

ወጣቱ ባለ አራት ጎማ መኪና መሥራት የቻለ ሲሆን ለጉዞ አገልግሎት እየተጠቀመበትም ይገኛል፡፡ የሠራውን መኪና ይዞ በጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተገኝቷል፡፡

ወጣቱ ትልቅ አቅምና ችሎታ ያለው በመሆኑ ተጨማሪ ድጋፍ ቢደረግለት የተሻለ መሥራት እንደሚችል ማረጋገጥ እንደቻሉ የኢንስቲትዩቱ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ኢንጂነር ኤፍሬም ዋቅጅራ ተናግረዋል።

ተማሪ ኡዜፍ በኢንስቲትዩቱ የሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ፋኩልቲ ላብራቶሪ እና በኢንስቲትዩቱ የኢንጂነሪንግና አግሪቴክ ኢንኩቬሽን ማዕከል በመግባት የፈጠራ ሥራዎቹን እንዲሠራ ዕድል ተመቻችቶለታል።
@Adis_zena
@Adis_zena
5.6K views08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 10:15:47 የ866,000 ተማሪዎች ዕጣ ፋንታ ምንድነው ?

ትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ50 በመቶ በታች ያመጡ ተማሪዎች አማራጮች እንዳላቸው አሳውቋል።

የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ለፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት በሰጡት ቃል ፤ ለተማሪዎች የሚቀርበው አንዱ አማራጭ በመንግስት ውሳኔ በሚወሰን ነጥብ " ዕጩ የመጀመሪያ አመት ተማሪ " መሆን ነው ብለዋል።

ዶ/ር ሳሙኤል፤ " አንድ ዕድል እንሞክርና የተወሰኑ ተማሪዎችን በመንግስት / በመንግስት ተቋማት ዩኒቨርሲቲ እንደገቡ ግን ገና ፍሬሽ ማን እንዳልሆኑ እንድቀበል፤ ሌለው ደግሞ በራሳቸው ከፍለው በግል ተቋማት እንደዚሁ remedial ተከታትለው ካሳኩ ወደ ፍሬሽ ማን የሚገቡበትን እድል እንፍጠርላቸው፤ ሊገቡ ይችሉ የነበሩ በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት 50% ያላሟሉትን እንዳናጣቸው እንደዜጋ እሱን እድል መፍጠር ጥሩ ነው፤ ይሄ ለአንድ ጊዜ የሚሆን የአንድ ጊዜ ውሳኔ ብቻ ሆኖ ማለት ነው። " ሲሉ ተናግረዋል።

ትግበራውን በተመለከተም ተማሪዎች የፍሬሽ ማን ዕጩ ተማሪዎች እንደሚሆኑ ነው ያስረዱት።

ከ50% በታች ያመጡ ተማሪዎች በግል በመፈተን ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችል ውጤት ማምጣት / በፍላጎት እና ምርጫ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መውሰድ መሆኑ ተመላክቷል።
@Adis_zena
@Adis_zena
8.8K viewsedited  07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 19:08:37 #ምደባ_መቼ_ነው?


በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 896,520 ተማሪዎች መካከል 29,909 ተማሪዎች ከ50% በላይ ውጤት በማምጣት ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ገብተው ትምህርታቸውን ለመከታተል ብቁ መሆናቸው መገለፁ ይታወቃል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ያለፉ ተማሪዎች ምደባ እና የግቢ መግቢያ ቀንን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ምንም ዓይነት መረጃ ያልሰጠ በመሆኑ ተማሪዎች በቀጣይ ቀናት ትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጣችሁን መረጃ በትዕግስት ጠብቁ

፨በግል ተፈትነው ከ50% በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በቀጥታ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው ፍሬሽማን ኮርስ ከሚጀምሩ ተማሪዎች ውስጥ መሆናቸውን ሰምተናል።
@Adis_zena
@Adis_zena
13.4K views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 13:57:33 ማስተካከያ

ኢትዮ ዩኒቨርስቲ ከትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ ተነስቶ ለተማሪዎች ማብራሪያ በሰጠው ላይ ማስተካከያ አድርጓል።

29,909 ተማሪዎች መቼ ወደ ግቢ ይገባሉ የተባለው ገና አልተወሰነም። መግለጫው ላይ ከሰማችሁ በሚቀጥለው አመት ይባል እንጂ ገና ከውሳኔ እንዳልተደረሰ እና የነሱስ ምደባ መቼ ነው የሚለው ገና ነው።

ሌላው እነዚህ ከ 50 በላይ ያመጡ ተማሪዎች Freshman Course ይወስዳሉ ተብሏል። መቼ የሚለው ግን አልታወቀም። ስለዚህ Freshman አይኖርም የተባለው በስህተት ነው።

ለ 50% ቅርብ የሆኑት 100ሺ ተማሪዎች ገና አልተለዩም። ከተለዩ በኋላ በምን መልኩ ክለሳ ይወስዳሉ፣ የት ሆነው ይወስዳሉ፣ ለስንት ጊዜ ነው የሚወስዱት የሚሉ ጥያቄዎችም በዛው ጊዜ መልስ ያገኛሉ።

ስለ Astu, Aastu, Phawulos ውድድር ትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ ያስቀምጣል። አብዛኛው ተማሪ የጨነቀው ደግሞ College መግባት እችል ወይ? የሚለው ነው።

College'ን አስመልክቶ ምንም አልተባለም። መቼስ ባዶ ሆነው አይቀሩም። ስለዚህ በተስፋ መጠበቅ ነው።

በአጠቃላይ ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች ቅሬታን መልስ ከሰጣ በኋላ ትንታኔ ይሰጣል። ውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ እስከ ጥር 26 ድረስ ቅሬታ ማቅረብ ትችላላችሁ።
@Adis_zena
@Adis_zena
14.2K viewsedited  10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 21:15:16
በ2014 የትምህርት ዘመን 899 ሺህ 520 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናውን ወስደዋል።

ከነዚህ ውስጥ ከግማሽ በላይ ውጤት ያመጡት 29 ሺህ 909 ወይም 3 ነጥብ 3 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡

ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አሰራር ለመከተል ማቀዱን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

ከግማሽ በላይ ያመጡት 30 ሺህ ገደማዎቹ ተማሪዎች በሚቀጥለው ዓመት በቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ ገብተው የአንደኛ ዓመት ተማሪ ይሆናሉ ብለዋል።

ቀሪዎቹ ደግሞ የዩኒቨርሲቲዎችን የመቀበል አቅም መሰረት በማድረግ የተሻለ ውጤት ያመጡት ተመርጠው ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ እንደሚደረግ አስረድተዋል።

ይሁንና እነዚህ ተማሪዎች በቀጥታ የዩኒቨርሲቲ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንደማይሆኑ ጠቁመዋል። ተማሪዎቹ “የደከሙባቸው ትምህርቶችን” ለአንድ ዓመት በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እየተማሩ ከቆዩ በኋላ በዓመቱ መጨረሻ ፈተና ወስደው ካለፉ በዩኒቨርሲቲዎች የአንደኛ ዓመት ተማሪ ሆነው እንደሚቀጥሉ አብራርተዋል።
@Adis_Media
@Adis_Media
16.0K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 08:18:17
የ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጎ ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች ውጤት እየተመለከቱ ይገኛል።

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ እስካሁን ያልተገለፀ ሲሆን በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች የመቁረጫው ነጥብ ይፋ እንደተደረገ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ ነው።

ከእነዚህ አንዱን በመጠቀም ፤ ውጤታችሁን ማየት ትችላላቹ:-

1. eaes.edu.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.et
4. result.neaea.gov.et
5. Telegram @EAESbot

የሚያስቸግራቹ ነገር ካለ በ @Grade_12 መጠየቅ ትችላላቹ
Share ሼር ሼር
@Adis_Media
@Adis_Media
18.0K views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 23:50:19 የ12ኛ ክፍል ውጤት አሁን ተለቋል!

ከእነዚህ አንዱን በመጠቀም ፤ ውጤታችሁን ማየት ትችላላቹ:-

1. eaes.edu.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.et
4. result.neaea.gov.et
5. Telegram @EAESbot
6. SMS 8046
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ

የሚያስቸግራቹ ነገር ካለ በ @Grade_12 መጠየቅ ትችላላቹ

@Adis_Media
@Adis_Media
17.2K views20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ