Get Mystery Box with random crypto!

ETHI☪ NESHIDA☪️

የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_neshida — ETHI☪ NESHIDA☪️ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_neshida — ETHI☪ NESHIDA☪️
የሰርጥ አድራሻ: @addis_neshida
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.74K
የሰርጥ መግለጫ

ሼር በማረግ ይተባበሩ
ለ አስተያየት
@addis_neshidabot
@addis_neshidabot




#ማሳሰቢያ:- Leave Channel ከማለቶ በፊት ያልተመቸው ነገር ካለ አሳውቁን
ለአስተያየት 👉 @addis_neshidabot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-09 10:35:02
እንኳን ለ1443ኛው የኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በሰላም አደረሳቹ።
14.5K viewsedited  07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 15:06:27 Eid Takbira












@addis_neshida22

@addis_neshidabot
13.3K views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 11:23:48
Ya Ilahi - Tofik Yusuf | new ethiopia nasheed 2022
@addis_neshida

@addis_neshidabot
9.1K viewsedited  08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 09:05:01
@addis_neshida22

@addis_neshidabot
12.0K viewsedited  06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 08:23:26
26.1K views05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 21:09:47
"መውላ ያ ሶሊ" በታላቁ የቁርአን ውድድር ላይ የቀረበ ህዝቡን ያስለቀስ ድንቅ ነሽዳ
@addis_neshida

@addis_neshidabot
2.3K viewsedited  18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 22:40:26
Stadium በዝግጅት ላይ!


ማሻ አላህ የኔ ትውልድ



እንዲህ ተናበህ ተግተህ ስትሠራ ለወዳጅ ኩራት ለጠላት ቅስም ሰባሪ ትሆናለህ!


ሸባቡና


አላህ መጨረሻውን ያሳምረው




@addis_neshida

@addis_neshidabot
824 viewsedited  19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 22:35:35


አልሃምዱሊላህ

የፌደራል መጅሊስ ፕሬዝደንት ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ለነገ ሰኞ በአላህ ፍቃድ ስታድየም የቁርዓን ውድድሩ እንዲካሄድ ፍቃድ እንደጠየቁና እንደተሳካ ሰምተናል! ላቅ ያለ ምስጋና ለአለማቱ ጌታችን ይገባው
!
861 viewsedited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 22:34:16
ፕሮግራሙ ከጠዋቱ 1 ሰዐት ጀምሮ ስለሚካሄድ በጊዜ አዲስ አበባ ስታዲየም እንገኝ።

በ500 ብር ትኬታ የቆረጠ ሁለት ሰው ሆኖ መግባት ይችላሉ። ትኬት ያልገዙ ሰዎች በ200 ብር በር ላይ እንዲገዙ ተመቻችቷል።

ሴቶች ከወጋገን ባንክ ፊት ለፊት ያሉትን በር ቁጥር 8፣ 9 እና 11ን ብቻ ተጠቀሙ። የVIP እንግዶችም በVIP በኩል መግባት እንደምትችሉ አዘጋጆቹ ገልፀዋል።

ሁሉም የራሱን መስገጃ ይዞ መገኘት አይዘንጋ

የየተጠቀምናቸውን ውሀና ብስኩቶች የምናነሳበትን ፌስታል መያዝ አይዘንጉ። በመሃል ሌባ ሊኖር ስለሚችል ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ።

አቅመ ዳካማዎችን፣ታላላቆችንና ሴቶች የተሻለ ቦታ እንዲያገኙ አድርጉ

ለአስተናጋጆች፣ ለኻዲሞችና ለፀጥታ አካላት ፍፁም ታዛዥ ይሁኑ

@addis_neshida

@addis_neshidabot
848 viewsedited  19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 22:31:28
ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም ለሚካሄደው የአለም አቀፍ የቁርዓን ውድድር ፕሮግራም ስታዲየሙን ዝግጁ የማድረግ ስራ በወጣቱ ርብርብ እየተከናወነ ይገኛል።



@addis_neshida

@addis_neshidabot
964 views19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ