Get Mystery Box with random crypto!

ETHI☪ NESHIDA☪️

የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_neshida — ETHI☪ NESHIDA☪️ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_neshida — ETHI☪ NESHIDA☪️
የሰርጥ አድራሻ: @addis_neshida
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.74K
የሰርጥ መግለጫ

ሼር በማረግ ይተባበሩ
ለ አስተያየት
@addis_neshidabot
@addis_neshidabot




#ማሳሰቢያ:- Leave Channel ከማለቶ በፊት ያልተመቸው ነገር ካለ አሳውቁን
ለአስተያየት 👉 @addis_neshidabot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-06-07 10:43:00
yetzeyenew - Tofik Yusuf | የተዘየነው - ቶፊቅ ዩሱፍ | new ethiopia music nasheed 2022
@addis_neshida

@addis_neshidabot
1.8K viewsedited  07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 22:25:39
New Ethiopian Neshid Ye Alem Sehay | Husni Sultan | አዲስ ነሺዳ የአለም ፀሀይ | ሁስኒ ሱልጣን
@addis_neshida

@addis_neshidabot
1.3K viewsedited  19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 20:40:01
"ስላንቱማ" አዲስ ነሽዳ ባቲ አብሮነት 6
@addis_neshida

@addis_neshidabot
4.9K viewsedited  17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 20:38:43
አሚር ሙሀመድ ሰላቴ Best Amharic Neshida ||
@addis_neshida

@addis_neshidabot
4.6K viewsedited  17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 20:11:46 ዘመቻው ተጀምሯል
===============
https://t.co/L521fwLceI
.
(ወደ ትዊተር ገባ ገባ በማለት Tweet, Re-tweet አድርጉ! በዚህ ድረ ገፅ ላይ በመግባት ትዊት የሚደረጉ ጽሑፎችን ማግኘት ትችላላችሁ። www.gondarmassacre.com)
||
በጎንደርና በደባርቅ ሙስሊሞች ላይ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ የሆኑ የታጠቁና ለዘመናት የተደራጁ ጽንፈኞች የፈጸሙት የሽብር ጥቃት፤ በጎንደር ከተማና በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በጠርዘኛ የእምነቱ አስተማሪዎች ለአመታት ሲደረግ የነበረ የጥላቻ ሰበካ ውጤት ነው።


#ፍትሕ_ለጎንደር_ሙስሊሞች
#ፍትሕ_ለደባርቅ_ሙስሊሞች
#የጎንደርጭፍጨፋ
#ማኅበረቅዱሳን
#ፋኖ
#ሙስሊምጠልነት
#በጽንፈኛ_ኦርቶዶክሶች_የተገደሉ_ከ50_በላይ_ንጹሃን_ሙስሊሞች
#IslamophobiaInEthiopia
#GondarMassacre
#GondarLandOfHorror
#GondarMuslimsUnderAttack
#JusticeForGondarMuslims
#HateSpeech
#More_than50innocent_Muslims_killed_by_extremists
5.8K views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 19:49:57
አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካትሁ
በትዊተር ላይ የምናደርገው ዘመቻ ከ10 ደቂቃ በኃላ የሚጀምር ይሆናል::
የተዘጋጁት ትዊቶች ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ታገኛላችሁ::
Tweet Now የምትለዋን ቁልፍ በመጫን ትዊት ማድረግ የምትችሉ ሲሆን
ትዊት በምታደርጉበት ሰዓት እነዚህን ነገሮች ከግንዛቤ ውስጥ አስገቡልን:-
1. ትዊተር አካውንታችሁን ሊዘጋባችሁ ስለሚችል የተቀመጡትን ወደ 60
የሚጠጉ ትዊቶች ትዊት ስታደርጉ በመኃል እረፍት እየወሰዳችሁ ይሁን::
2. ሊንኩ ሰው ሲበዛበት ስለሚጨናነቅ አልከፍት ሊል ይችላል:: አንዴ
በbrowser ከከፈታችሁ ባትዘጉት የተሻለ ነው::
በዘመቻው ብዙ ቁጥር ያለው ሰው እንዲሳተፍ ሼር ማድረግ አትርሱ::
https://gondarmassacre.com/?p=325
4.8K viewsedited  16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 18:05:07
በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰአት እስከ 4 ሰአት
በሚካሔደው የትዊተር ዘመቻ ግልጋሎት ላይ የሚውሉት ሀሽታጎች ከዚህ በታች
ያሉት መሆናቸውን አዘጋጀቹ አሳውቀዋል። ለዘመቻው ሁሉም ቀና ወገን
እንዲተባበርም ጥሪ ቀርቧል።
..
➤ # IslamophobiaInEthiopia
➤ # GondarMassacre
..
There will be a Twitter campaign from 2pm to 4pm Ethiopian
time today. The hashtags that will be used in the ongoing
Twitter campaign are as follows: All sincere Ethiopians are
invited to join the campaign.
4.4K views15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 18:03:00
የጎንደሩን የሽብር ጥቃት ለአለም የሚያጋልጥ የትዊተር ዘመቻ ዛሬ ምሽት
በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ሰአት እስከ ምሽቱ 4:00 ሰአት
እንደሚካሄድ ተገለጸ። በዚህ የትዊተር ዘመቻ የጎንደር ሙስሊሞች
የደረሰባቸውን ግፍና ያጡትን ፍትህ ለአለም ለማሳወቅ ጥረት እንደሚደረግ
አዘጋጆቹ ገልፀዋል።
..
የትዊተር ሀሽታጎችንና መልዕክቶችን ከቆይታ በኃላ ሼር የምናደርጋችሁ
ይሆናል።
4.3K views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 18:03:00
3.8K views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 18:02:20
የትዊተር አካውንት አከፋፈትና አጠቃቀም!

በቪድዮ የተደገፈና ቅደም ተከተሉን የጠበቀ!


ለሌሎችም ሼር አድርጉት።


የከፈታችሁ ለማታ ተዘጋጁ!
4.1K viewsedited  15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ