Get Mystery Box with random crypto!

ፕሮግራሙ ከጠዋቱ 1 ሰዐት ጀምሮ ስለሚካሄድ በጊዜ አዲስ አበባ ስታዲየም እንገኝ። በ500 ብ | ETHI☪ NESHIDA☪️

ፕሮግራሙ ከጠዋቱ 1 ሰዐት ጀምሮ ስለሚካሄድ በጊዜ አዲስ አበባ ስታዲየም እንገኝ።

በ500 ብር ትኬታ የቆረጠ ሁለት ሰው ሆኖ መግባት ይችላሉ። ትኬት ያልገዙ ሰዎች በ200 ብር በር ላይ እንዲገዙ ተመቻችቷል።

ሴቶች ከወጋገን ባንክ ፊት ለፊት ያሉትን በር ቁጥር 8፣ 9 እና 11ን ብቻ ተጠቀሙ። የVIP እንግዶችም በVIP በኩል መግባት እንደምትችሉ አዘጋጆቹ ገልፀዋል።

ሁሉም የራሱን መስገጃ ይዞ መገኘት አይዘንጋ

የየተጠቀምናቸውን ውሀና ብስኩቶች የምናነሳበትን ፌስታል መያዝ አይዘንጉ። በመሃል ሌባ ሊኖር ስለሚችል ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ።

አቅመ ዳካማዎችን፣ታላላቆችንና ሴቶች የተሻለ ቦታ እንዲያገኙ አድርጉ

ለአስተናጋጆች፣ ለኻዲሞችና ለፀጥታ አካላት ፍፁም ታዛዥ ይሁኑ

@addis_neshida

@addis_neshidabot