Get Mystery Box with random crypto!

Ac

የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aconcise — Ac
የሰርጥ አድራሻ: @aconcise
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37
የሰርጥ መግለጫ

- Contact and Ads - @Concise_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 46

2022-11-12 11:25:34 #Logic

Identify the fallacies of weak induction.

1.The Daily News carried an article this morning about three local teenagers who were arrested on charges of drug possession.Teenagers these days are nothing but a bunch of junkies. The comitted fallacy__

A) Slippery slope
B) Appeal to unqualified authority
C) False cause
D) Converse Accident

Answer : D

2. If a car breaks down on the freeway, a passing mechanic is not obligated to render emergency road service. For similar reasons, if a person suffers a heart attack on the street, a passing physician is not obligated to render emergency medical assistance. The comitted fallacy__

A) weak analogy
B) Post hoc ergo propter hoc
C) Non causa
D) Appeal to ignorance.

Answer : A

3.There must be something to psychical research.Three famous physicists – Oliver Lodge, JamesJeans, and Arthur Stanley Eddington—took it seriously. The commited fallacy ___

A) Appeal to ignorance
B) oversimplified cause
C) Appeal to unqualified authority
D) slippery slope

Answer : C

4) If we allow students to preach in the university, they will start to pray in the university. If we allow the prayer, they will arrange a religious conference in the university. If we allow religious conference, they will turn out the university into religious institutions. Therefore, we should stop students from preaching in the university. The commited fallacy is____

A) Oversimplified cause
B) Slippery slope
C) non causa pro causa
D) Appeal to ignorance.

Answer : B

5) There are more schools and clinics in rular Oromia than ever before. The only explanatory factor is the commitement of the government to lift its people out of poverty. What type of fallacy is commited by the arguer?

A) Post hoc ergo propter hoc
B) Non causa pro causa
C) Oversimplified Cause
D) Slippery slope

Answer : C

6) There are more churches in Hawassa City than in any other city in the nation and more crimes are commited in Hawassa city than anywhere else. So, if we are to eliminate , we must abolish churches." The argument commits the fallacy of___

A) Post hoc ergo propter hoc
B) Non causa pro causa
C) Oversimplified Cause
D) Slippery slope

Answer : B

7) Whenever Seladin Seid scores a goal for Ethiopian National Team, a famous American film actor will immediately die. Therefore, in order to stop the death of an American film actor, Seladin seid should be prevented from scoring goals. The commited fallacy is__

A) Post hoc ergo propter hoc
B) Non causa pro causa
C) Oversimplified Cause
D) Slippery slope

Answer : A

8) The secretaries have asked us to provide lounge areas where they can spend their coffee breaks. This request will have to be refused. If we give them lounge areas, next they’ll be asking for spas and swimming pools. Then it will be racquetball courts, tennis courts, and fitness centers. Expenditures for these facilities will drive us into bankruptcy. The fallacy commited by the argure is___

A) Slippery slope
B) Appeal to ignorance
C) Appeal to unqualified authority
D) weak analogy

Answer : A

9) The accumulation of pressure in a society is similar to the build-up of pressure in a boiler. If the pressure in a boiler increases beyond a critical point, the
boiler will explode. Accordingly, if a government represses its people beyond a certain point, the people will rise up in revolt. The commited fallacy is___

A) Hasy Generalization
B) Converse acident
C) Weak Analogy
D) None
E) A and B

Answer : C

10) A few minutes after Governor Harrison finished his speech on television, a devastating earthquake struck southern Alaska. For the safety of the people
up there, it is imperative that Governor Harrison make no more speeches. The fallacy is___

A) Post hoc ergo propter hoc
B) Non causa pro causa
C) Oversimplified Cause
D) Slippery slope

Answer : A

11) No one has ever been able to prove the existence of extrasensory perception. We must therefore conclude that extrasensory perception is a myth. The fallacy is___

A) Converse accident
B) Oversimplified cause
C) Weak analogy
D) Appeal to ignorance

Answer : D
2.6K viewsDani Elias, 08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 16:42:50 ሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ ምርጥ የትምህርት ቻናሎች !

የቻናሎችን ስም በመንካት ቻናሎችን ተቀላቀሉ!

====:--:-=====:-:-:-:-=====:-:-:-:-=====

||- 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗨𝗻𝗶𝘃𝗲𝗿𝘀𝗶𝘁𝘆 𝗡𝗲𝘄𝘀 !

||- 𝗠𝗶𝗻𝗶𝘀𝘁𝗿𝘆 𝗼𝗳 𝗘𝗱𝘂𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 !

  ||- ቻ𝗟𝘂 !

 ||- ቀለሜ !

||- 𝗧𝗼𝗽 𝗦𝘁𝘂𝗱𝗲𝗻𝘁𝘀 !

||- 𝗖𝗼𝗻𝗰𝗶𝘀𝗲 𝗘𝗱𝘂𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 !

||- 𝗘𝗻𝗱𝗿𝗲 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 !

||- 𝗤𝘂𝗯𝗲𝗲 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 !

||- 𝗔+ 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 !

||-  𝗙𝗼𝗿 ተማሪ !

||-  𝗕𝗿𝗶𝗹𝗹𝗶𝗮𝗻𝘁𝘀 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 !

||- Freshman university

  ||-  𝗙𝗮𝗻𝗼𝘀 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 !

 ||- Logicality

||- 𝗙𝗿𝗲𝘀𝗵𝗠𝗮𝗻 !

:-:-=====:--:-=====:-:-:-:-=====:-:-:-:-=====:-:-
3.1K viewsJOy, 13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 09:25:23 Logic and Critical Thinking.

ከተለያዩ ግቢዎች የተውጣጡ Mid Exams.

@Aconcise
896 viewsPhilla, 06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 09:23:01 Anthropology Final Exams Collection

Addis Ababa University
Hawassa University
Haromaya University
AASTU

#Anthro_Final
A+ Tutorial Class
925 viewsPhilla, 06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 14:45:58 አትገረምም። Law የሚቀዳው የሚመነጨው ከ Ethics ነው። Ethics ግን ከማህበረሰቡ የመነጨ የማህበረሰቡ መተዳደሪያ ፣በጋራ አብሮ መኖሪያ እሴት ሀብት ነው። የመንግስት ባለስልጣናት ሌባ ናቸው የሚባለውም ለካ በምክንያት ነው ፤ ስቀልድ ነው። ሴት መድፈር በማህበረሰቡ ውስጥ ክልክል ነው የሚል Ethics አለ ኣ። አጅሬ መንግስት ይህን Ethics ለቀም አደረገና አስገድዶ መድፈር እስከ 15 አመት ፅኑ እስራት ያስቀጣል የሚል ህግ አወጣ ። አያችሁ ኣ law ከ Ethics ተወሰደ ማለት ነው።

7) Laws tend to be the same in a country while ethics tend to vary from one city to another.

7ኛ) ህግ(Law) በአንድ ሀገር ውስጥ አንድ አይነት ነው ፣ ከክልል ክልል አይለያይም ከሰፈር ሰፈር አይለያይም በመላ ሀገሪቱ ህጉ ተፈፃሚ ይሆናል። ለጅማ ሌላ ህግ ፣ ለወሎ ሌላ ህግ ፣ ለአክሱም ሌላ ህግ አይወጣም በመላ ሀገሪቱ ላሉ ዜጎች አንድ አይነት ገዢ የሆነ ህግ ነው የሚተገበረው። በአንፃሩ ግን Ethics(ስነምግባር) ግን ከአንዱ ከተማ ወደ ሌላው ይለያያል ፤ ከአንዱ ማህበረሰብ ወደ ሌላው ይለያያል። የሐመር ማህበረሰብ የስነምግባር መርሆዎች ለ ወሎ ማህበረሰብ ምኑም ሊሆን ይችላል። የወለጋ ማህበረሰብ የስነ ምግባር መርሆዎች ለጎጃም ማህበረሰብ ምኑም ሊሆን ይችላል።

8) Religion tends to have a direct impact on ethics while it may or may not have an impact on laws.

8ኛ) 8) ሃይማኖት በሕጎች(laws) ላይ ተጽእኖ ሊኖረውም ላይኖረውም ይችላል ነገር ግን በሥነ ምግባር(Ethics) ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ አለው። ይሄ ግልፅ ነው ።

9) Laws are in a written document whereas ethics are not written.

9ኛ) 9) Laws(ህጎች) በፅሁፍ ሰነድ ውስጥ ተፅፈው የሚቀመጡ ሲሆኑ ስነምግባር(Ethics) ግን አልተፃፈም።

10) The court is responsible to decide which law has been broken whereas society judge someone based on ethical issues.

10ኛ) ፍርድ ቤት የትኛው ህግ እንደተጣሰ የሚወስን ሲሆን ህብረተሰቡ ግን አንድን ሰው የሚዳኘው ከሥነ ምግባር አንጻር ነው።

ስለዚህ ማህበረሰብ ሰዎችን ከስነ ምግባር መርሆዎች(Ethics) አንፃር ይገመግማል ፤ ፍርድ ቤት ደግሞ ሰዎችን ከ ህግ(Law) አንፃር ይገመግማል። ስለዚህ ማህበረሰቡ ላወጣው Ethics ተቆርቋሪ ሲሆን ፤ ፍርድ ደግሞ መንግስት ላወጣው ህግ ተቆርቋሪ ዘብ ቋማ ነው። ማህበረሰቡ ለህግ ዘብ አይቆምም ማለቴ አይደለም።

11) Laws create a legal binding while ethics do not have a binding thing.
11ኛ) Laws(ሕጎች) ሕጋዊ አስገዳጅነት አላቸው ፤ Ethics(ሥነምግባር) ግን አስገዳጅ ነገር የለውም። ዘብጥያ የመውረድ ና ያለመውረድ ጉዳይ ነው።
ስለዚህ ከላይ የተዘተዘሩትን 11ዱን የ Ethics ና Law ልዩነት በደንብ ያዙ ፤ ፈተና ላይ ስለማይቀሩ። ሞጁላችሁ ላይ የሉም ግን ፈተና ላይ ይወጣሉ።
እሺ አሁን ደግሞ ወደ ሞጁላችሁ Ethics ማለት አለመሆኑን እንመልከት ፤ በሌላ አባባል የ Ethics ና Law ልዩነትን እንመልከት።
A) some actions that are illegal may not be unethical. Speeding is illegal, but one might have an ethical obligation to break the speed limit in order to transport someone to a hospital in an emergency.

በህግ ደረጃ ህገ ውጥ(illegal) የሆኑ አንዳንድ ድርጊቶች ፤ ከ Ethics አንፃር ደግሞ Ethical ናቸው። አያችሁ ኣ ድርጊቱ illegal ነው ነገር ግን Ethical ነው።
ለምሳሌ ፤ ከተቀመጠው የሚሽከርከር ፍጥነት በላይ ማሽከርከር እንደማይቻል በህግ ተደንግጓል(Law)። ስለዚህ ከፍጥነት በላይ ማሽከርከር illegal ነው ማለት ነው። ነገር ግን አንድ በጣም የታመመ ለሞት የተቃረበ ሰው ቢኖር ና የዚህን ሰው ህይወት ለማትረፍ አምቡላንስ ከፍጥነት በላይ በማሽከርከር ወደ ሆስፒታል ቢወስደው Ethical ነው ፤ ሹፌሩን ሰዋዊ ምራሉ ያስጠድደዋል Ethical ነው። አያችሁ ኣ ድርጊት illegal ነው ፤ ነገር ግን Ethical ነው።
B) some actions that are unethical may not be illegal. Most people would agree that lying is unethical but lying is only illegal under certain conditions, e.g. lying on an income tax return, lying when giving sworn testimony etc.
አንዳንድ ከሥነ ምግባር ውጭ የሆኑ ድርጊቶች(unethical) ሕገ-ወጥ(illegal) ላይሆኑ ይችላሉ። ብዙ ሰዎች መዋሸት ከሥነ ምግባር ውጭ እንደሆነ ይስማማሉ ነገር ግን መዋሸት በተወሰኑ ሁኔታዎች ሕገ-ወጥ ብቻ ነው፣ ለምሳሌ በገቢ ግብር ማስታወቂያ ላይ መዋሸት፣ ቃለ መሐላ ሲሰጥ መዋሸት፣ ወዘተ.

C) laws can be unethical or immoral. The United States had laws permitting slavery in the 1800s but most people today would say that those laws were unethical or immoral. Although we have moral and ethical obligations to obey the law, civil disobedience can be justified when immoral or unethical laws exist.
ሕጎች(Laws) ሥነ ምግባር የጎደላቸው(unethical) ሊሆኑ ይችላሉ። ለምሳሌ ዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ በ1800 ዎቹ ባርነትን የሚፈቅዱ ሕጎች ነበሯት ፤ ነገርግን እነዚያ ሕጎች ሥነ ምግባር የጎደላቸው ነበሩ ፤ ኢ -ሰብአዊ ህጎች ነበሩ ጥቁሮችን የሚረግጡ ህጎች ነበሩ። ህግን የመታዘዝ የሞራል እና የስነምግባር ግዴታዎች ቢኖሩብንም ህዝባዊ እምቢተኝነት ወይም አመፅ ተገቢ መሆን ይችላል ብልግና ወይም ስነምግባር የጎደላቸው ህጎች ሲኖሩ።
D) People who break certain laws can be fined, imprisoned, or executed. People who violate ethical or moral standards do not face these kinds of punishments.
ህግ(Law) ን የሚጥስ የሚተላለፍ የገንዘብ ቅጣት(fine) ፣ የእስር ቅጣት(imprison) ወይም የሞት ቅጣት(execution) ያጋጥመዋል። Ethics(የስነ ምግባር መርሆዎች) ን የተላለፈ ሰው ግን እነዚህ ቅጣቶችን አይቀጣም። Ethics ን የተላለፈ ሰው የሞራል ቅጣት ነው የሚያገኘው።
የዛሬው ትምህርት በዚህ ይብቃ። ፈተና ላይ ስለሚወጣ ትኩረት ሰጥታችሁ አንብቡት።

A+ Tutorial Class.

መሰል ፍሬሽማን ትምህርቶችን ለማግኘት ይመዝገቡ

@AplusTutorialbot
1.8K viewsDani Elias, edited  11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 14:45:58 #Civics and Moral Education.

Chapter One - Understanding Civics Education.

Ethics and Law.


በባለፈው ትምህርታችን ስለ Ethics and Morality ምንነት ና ልዩነት ተምረናል ፤ ፈተና ላይም ይወጣል ተባብለናል። ዛሬ ደግሞ ስለ Ethics እና Law ምንነት ና ልዩነት እንማራለን ፤ የዛሬው ትምህርትም ፈተና ላይ ስለሚወጣ በደንብ ማወቅ ና መረዳት አለብን።

በባለፈው ትምህርታችን Ethics ማለት ስለ Morality የሚያጠና ነው ብለናል ፤ በሌላ አባባል Ethics ማለት የሰው ልጆች ስለሚያደርጓቸው ትክክለኛ ወይም መጥፎ ድርጊቶች የሚያጠና የፍልስፍና ክፍል ማለት ነው። Law ማለትስ

laws are norms, formally approved by state, power or national or international political bodies.

Laws(ህጎች) ማለት በመደበኛነት በመንግስት ስልጣን ወይም በሀገር አቀፍ እና በአለም አቀፍ የፖለቲካ አካላት የፀደቁ መተዳደሪያዎች ማለት ናቸው።

ስለዚህ ህጎች ሲጣሱ ወይም ከህጎች ጋር የሚቃረኑ ድርጊቶች illegal ይባላሉ ፤ ቅጣትም አለው። ለምሳሌ ወንጀል አትስራ የሚል ህግ አለ። ስለዚህ ወንጀል መስራት illegal ነው ማለት ነው።

በአንፃሩ ደግሞ ህጎችን ማክበር ወይም ህጎችን የማይጥሱ ድርጊቶችን ማድረግ legal ነው። ለምሳሌ ወንጀል አለመስራት legal ነው።

ሀገራት ህጎችን ማውጣት ለምን አስፈለጋቸው

Many laws are instituted in order to promote well-being, resolve conflicts of interest, and promote social harmony.

ብዙ ህጎች የሚወጡት ደህንነትን ለማራመድ/ለመፍጠር፣ የጥቅም ግጭቶችን ለመፍታት እና ማህበራዊ ስምምነትን ለማራመድ/ለመፍጠር ነው።

ስለዚህ ህጎች ይገዙናል ማለት ነው ፤ ለህግ ያልተገዛ ይቀጣል ማለት ነው። ቅዱስ መፅሀፍም የሚለው "ህጌን ብትጠብቁ እሺ ብትሉ የምድርን በረከት ትበላላችሁ ፤ እምቢ ካላችሁ ግን ሰይፍ ይበላችሗል" ይላል። ህግ የተመሰረተው የተሰጠው ከፈጣሪ አምላክ ነው። ስለ ህግ በትንሹ ይህን ካልን ፣ ስለ Ethics ና Law ልዩነት እንመልከት።

1) Laws are a set of rules and regulations enforced by the government or authorities while ethics are morals and principles adapted by society from the environment.

1ኛ) Laws(ሕጎች) ማለት በመንግሥት የስልጣን አካላት የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ሲሆኑ Ethics(ሥነ ምግባር) ማለት ደግሞ ኅብረተሰቡ ከአካባቢው ያመነጫቸው መርሆች ነው። ስለዚህ ህግን(law) የሚያወጣው መንግስት ነው ፤ የስነ ምግባር መርሆዎችን ደግሞ የሚያወጣው ማህበረሰቡ ነው። የአርሲ ማህበረሰብ የሚተዳደርበትን መርሆ መንግስት አላወጣላቸውም ፤ ራሱ የአርሲ ህዝብ ነው ያወጣው። የአንቀፅ 39 ህግን ያወጣው መንግስት ነው ፣ የአፋር ህዝብ አይደለም።

2) Laws are made by lawyers and legislature whereas ethics by religious leaders, philosophers and elders in the family.

2ኛ)Laws( ህጎች) የሚወጡት በህግ ባለሙያዎች(Lawyers) እና በህግ አውጪዎች(Legislative) ሲሆን Ethics( ስነምግባር) ደግሞ የሚወጣው በሃይማኖት መሪዎች፣ ፈላስፎች እና በቤተሰብ ውስጥ ባሉ ሽማግሌዎች ነው።

ለምሳሌ በ ደቡብ ኢትዮጵያ ሐመር ማህበረሰብ ውስጥ "ያለ ጋብቻ አንዲት ሴት ብትወልድ የተወለደው ልጅ ይገደል የሚል መመሪያ መርሆ አላቸው" ይህ Ethics ነው ምክንያቱም የሐመር ማህበረሰብ ሽማግሌዎች ያወጡት ነው መንግስት አላወጣላቸውም። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት(legislative) የሚያወጣቸው መመሪያዎች አሉ ፣ እነዚህ መመሪያዎች Law ይባላሉ ምክንያቱም መደበኛ የመንግስት ባለስልጣናት ያውጡት ስለሆነ።

3) Failure to follow laws can result in penalties and punishment while ethics do not attract penalties and punishment.

3ኛ) ሕጎችን(Laws) አለመከተል አለማክበር ቅጣትን ና ፍርድን ያስከትላል ነገር ግን Ethics(ሥነ ምግባር) ን አለመከተል ግን ቅጣቶችን እና ፍርድን አያመጣም።

መንግስት ያወጣውን ህግ(Law) ካላከበርክ ዘብጥያ ትወርዳለህ ፤ ማህበረሰቡ ያወጣውን የስነ ምግባር መርሆዎች(Ethics) ካላከበርክ ግን ምናልባት ከማህበረሰቡ ልትገለል ትችላለህ ግን መኖር ይቀጥላል ዘብጥያ አትወርድም አይፈረድብህም። በአባቶቻችን ባህል ና ስርአት መሰረት ዝሙት መስራት ፤ Pornography ማየት ነውር ነው አይፈቀድም(Ethics)። ግን ብዙዎቻችን እናደርገዋለን(Ethics ተላለፍን) ቅጣት ፍርድ ተሰጠን አልተሰጠንም አይደል። ዝሙት መስራት Pornography ማየት አይቻልም ተብሎ በመንግስት ቢደነገግ ህግ ቢወጣ ግን እንታሰር ይፈረድብን ነበር። አያችሁ ኣ ህግን ካላከበርን ቅጣት ፍርድ አለው ፤ Ethics ን ካላከበርን ቅጣት ፍርድ የለውም። ግን ተወዳጆች ሆይ ማህበረሰቡ ያወጣቸውን የስነ ምግባር መርሆዎች(Ethics) ልናከብር ይገባል ፤ የህሊና ቅጣቱ ከባድ ነው።

4) Laws are a must to be followed while ethics are values to be considered to be a positive attitude to follow.

4ኛ) Law(ህግ) ን መከተል ማክበር ግዴታ ነው ፤ ስነ ምግባር ግን ቀና አመለካከት ነው ተብሎ የሚታሰበው እሴት ስለሆነ መከተል ማክበር ጥሩ ነው ግን ግዴታ አይደለም።

5) Ethics are prone to changes due to new inventions, ideas and information whereas laws can be changed by authorities based on demand and need for maintaining certain conditions in the society.

5ኛ) በአዳዲስ ፈጠራዎች፣ ሃሳቦች እና መረጃዎች ምክንያት Ethics(ስነ-ምግባር) ለለውጥ የተጋለጠ ሲሆን ህጎች ግን በህብረተሰቡ ውስጥ አንዳንድ ሁኔታዎችን ለመጠበቅ እና ፍላጎትን መሠረት በማድረግ በባለስልጣኖች ሊቀየሩ ይችላሉ።

ስለዚህ ህጎች ን መለወጥ Ethics ን ከመለወጥ አንፃር ቀላል አይደለም። ቅድም እንደነገርኳችሁ ለምሳሌ በ ደቡብ ኢትዮጵያ ሐመር ማህበረሰብ ውስጥ "ያለ ጋብቻ አንዲት ሴት ብትወልድ የተወለደው ልጅ ይገደል የሚል መመሪያ መርሆ ነበራቸው" ይህ Ethics ነው። ታዲያ ይህ Ethics ከ ስድስት አመት በፊት አካባቢ ተሽሯል ተለውጧል። "ላሌ ላቡኮ" በተባለ ወጣት። የተሻረው ማህበረሰቡን በማሳመን ነው።

6) Laws are made from ethics as a guiding principle while ethics are moral values of oneself or society.

6ኛ) Law(ሕጎች) ከሥነ ምግባር የተውጣጡ እንደ መመሪያ መርህ ሲሆኑ ሥነ ምግባር ግን የራስ ወይም የኅብረተሰብ ሥነ ምግባር እሴቶች ናቸው።
1.6K viewsDani Elias, 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 12:05:10
ExamClass !

ብዙ ተማሪዎች ፈተናዎችን ቀድሞ የመስራት ጥቅም ገብቷቸዋል፤ለዛም ነው ExamClassን እየተቀላቀሉ የሚገኙት። እናንተስ?!

የ FreshMan Second ሴሚስተር ኮመን ኮርስ የሆኑትን Communicative English ll ፣ Global Trends ፣ Anthropology ፣ Inclusiveness ፣ Civics ፣ Economics ፣ Entrepreneurship, Geography ና Emerging Technology የ ሁሉንም ዩኒቨርስቲ standard የጠበቁ ጥያቄዎችን በ Telegram Online Quiz እየወሰዱ ና ስህተትዎን እዛው እያረሙ እራስዎን ለ Mid እና final ፈተናዎች ብቁ ያድርጉ። ለ ጥያቄዎች በ English ና አማርኛ ዝርዝር ማብራሪያ ይሰጣል ።

በ Exam ክላሳችን ከ ኮመን ኮርስ በተጨማሪ በሁሉም ፊልድ ለሚገኙ ኮርሶች ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ የተለያዩ አመታት Mid እና Final Exams ለ አጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ አንድ ላይ ለእያንዳንዱ ኮርስ ከ ጥራት ጋር በ Pdf ተጠርዘው እናንተን ይጠብቃሉ።

ማንበብ ብቻውን ሙሉ አያደርግም ፤ ከንባብዎ ጎን ለጎን ጥያቄዎችን በመስራት ውጤትዎ ላይ ዛሬውኑ ይስሩ !!
ExamClass, Exams Center !

ለተሻለ አሰራር ምዝገባ በቅርቡ እንጨርሳለን ቀድመው ይመዝገቡ !

ለመመዝገብ
@ExamClass_RegistrationBot
@ExamClass_RegistrationBot

ለ ሀሳብ ና ማንኛውም ጥያቄ
@forQuestionssBot
1.9K viewsExamClass, 09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 09:51:02 logic short notes.

━━━━━━━━━━
Join & Share
    
@Aconcise
Contact & Ads
 
@Concise_bot
━━━━━━━━━━
2.2K viewsDani Elias, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 15:06:24 እንኳን ለ Freshman second semester በሰላም አደረሳችሁ(ግን ይባላል? )Anyways እኒህን ቻናሎችን ተቀላቀሉ! የትምህርት ሂወታችሁን የፈካ ያደርጉታልና።

=====:--:-=====:-:-:-:-=====:-:-:-:-=====

48k+ ||- 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗨𝗻𝗶𝘃𝗲𝗿𝘀𝗶𝘁𝘆 𝗡𝗲𝘄𝘀 !
47k+ ||- 𝗠𝗶𝗻𝗶𝘀𝘁𝗿𝘆 𝗼𝗳 𝗘𝗱𝘂𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 !

4k+  ||- ቻ𝗟𝘂 !
36k+ ||- ቀለሜ !

32k+ ||- 𝗧𝗼𝗽 𝗦𝘁𝘂𝗱𝗲𝗻𝘁𝘀 !
32k+ ||- 𝗖𝗼𝗻𝗰𝗶𝘀𝗲 𝗘𝗱𝘂𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 !

28k+ ||- 𝗘𝗻𝗱𝗿𝗲 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 !
27k+ ||- 𝗤𝘂𝗯𝗲𝗲 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 !

26k+ ||- 𝗔+ 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 !
18k+ ||-  𝗙𝗼𝗿 ተማሪ !

15k+ ||-  𝗕𝗿𝗶𝗹𝗹𝗶𝗮𝗻𝘁𝘀 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 !
10k+ ||- Freshman university

6k+   ||-  𝗙𝗮𝗻𝗼𝘀 𝗔𝗰𝗮𝗱𝗲𝗺𝘆 !
2k+   ||- Logicality

2k+. ||- 𝗙𝗿𝗲𝘀𝗵𝗠𝗮𝗻 !


የ ትምህርት ሂወትዎን ቀልጣፋ ለማድረግ ዘብ ቁመዋልና!!!!
:-:-=====:--:-=====:-:-:-:-=====:-:-:-:-=====:-:-
513 viewsJOy, 12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 12:28:08
Freshman 2nd semester Course Tutorial.

ለዩኒቨርስቲና ለኮሌጅ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በየአመቱ Freshman Courses ቲቶሪያል ስለሚሰጠው A+ Tutorial Class ሰምተው ይሆንን

A+ Tutorial Class ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች በየትኛውም ዲፓርትመንት ለሚመደቡ ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርት እያስተማረ ይገኛል።

A+ Tutorial Class በዩኒቨርስቲ ሲኒየር ተማሪዎች የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በ2013ዓ.ም ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በ Telegram በማስተማር ለጥሩ ውጤት እንዲበቁ (CGPA 3.7-4.00) አድርጓቿል። በዚህም ተማሪዎቹ ወደ ሚፈልጉት Department መግባት ችለዋል።

በ Medicine, Dental Medicine, Veternary Medicine, Pharmacy, Pre Engineering ዲፓርትመንት ለምትመደቡ ተማሪዎች እንዲሁም ሁለተኛውን ሴሚስተር ላይ በዛው በ Natural እና Social science መስክ ለምትቀጥሉ ተማሪዎች በሙሉ ሁሉንም አካታች በሆነ መልኩ፥ አጭርና ግልፅ፣ ለመረዳት አመቺ የሆኑ የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርቶችን በ አማርኛ እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት ፤ በ ድምፅ ፤ በቪዲዮ ና በ Diagram እያስተማረ ይገኛል። በተጨማሪም ጥሩ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ተማሪዎች የምስክርነት ወረቀትን (Certificate) ያበረክታል።

በርካታ ተማሪዎችም ከተለያዩ ግቢዎች እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። እርሶስ ተመዝግበዋል ወደ A+ ጎራ ይበሉ።

ለመመዝገብ
@AplusTutorialbot

ለጥያቄና አስተያይት
@Ucan_Scorebot

Your Success is guaranteed with A+!

A+ Tutorial Class
1.3K viewsDani Elias, 09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ