የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
37
የሰርጥ መግለጫ
- Contact and Ads - @Concise_bot
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 44
2022-11-24 15:31:02
Economics power point
Fortino academy utube channel (ermiyas abebe )
3.1K views12:31
2022-11-24 09:13:36
#Ads
#
ኢንትራስ_500_በላይ_ማምጣት_ቀላል_ነው ለኢንትራንስ ዝግጅት በጣም አሪፍ
ቻናል
Aptitude እና English የብዙ አመት ጥያቄዎች ከነ መልስና ማብራሪያ
የ social እና የ natural ሙሉ የረጅም ጊዜ የዘንድሮውም ጨምሮ የኢንትራስ ጥያቄዎች ከነ መልስና ማብራሪያ ይቀላቀሉ
https://t.me/sekelatubeethio
https://t.me/sekelatubeethio
https://t.me/sekelatubeethio
691 viewsedited 06:13
2022-11-24 07:08:03
#maths #physics #sat #reference ለ12ኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኝ ተማሪዎች እና ለፍሬሽ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ፣ ለእናንተ የሚሆኑ አጋዥ መፅሃፍትን አጋራናችሁ። በርቱልን!
━━━━━━━━━━━━
Join & Share
@Aconcise
Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
1.4K views04:08
2022-11-23 11:44:47
Global Trends.
Chapter 2, 3 and 4 power point.
ሞጁሉ በጣም የተንዛዛ ነው ፤ ይህ ፋይል የሞጅሉ ይዘቶችን በተወሰነ መልኩ ለማንበብ እንድመች አድርጎ አቅርቦታል።
ለ Final and Mid Exam ይህን አንብቡ ፤ ፅንሰ ሀሳቡን ተረዱ በፍፁም እንዳትሸመድዱ ፤ A+ Tutorial ላይም በጥሩ ሁኔታ በ አማርኛ የተብራራ ለመረዳት ምቹ የሆነ የተዘጋጀ ኖት ስላለ ተመዝግባችሁ የ ዕድሉ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ ፤ U Tube ላይ ቪዲዮችን ተመልከቱ።
━━━━━━━━━━
Join & Share
@Aconcise
Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━
3.0K viewsDani Elias, edited 08:44
2022-11-22 15:34:21
ENTREPRENEURSHIP - ALL UNITS SHORT NOTES
━━━━━━━━━━━━
Join & Share
@Aconcise
Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
1 viewDani Elias, 12:34
2022-11-21 13:35:09
CIVIC FULL CHAPTER
ለማንበብ በጣም ምቹ።
#powerPoint.
━━━━━━━━━━━━
Join & Share
@Aconcise
Contact & Ads
@Concise_bot
━━━━━━━━━━━━
1.4K viewsDani Elias, 10:35
2022-11-20 17:40:57
FRESHMAN 2015 FRESHMAN 2015 ቻናል በ ዩኒቨርሲቲ ሲኒየር ተማሪዎች የተቋቋመ ሲሆን ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለ ግቢ ህይወታቸውን አስፈላጊው የሆኑትን የግቢ ህይወት ከሲኒየር ተማሪዎች ልምድ እየጨለፈ እንካችሁ ይላል ፤ ያለፉ አመታትን የግቢ Mid ና Final ፈተናዎችን ያቀርባል ፤ ለፍሬሽ ተማሪዎች ለንባባቸው ጠቃሚ የሆኑትን ማቴሪያሎች በ pdf ና በ ppt ያቀርባል።
FRESHMAN 2015 ን ይቀላቀሉ
https://t.me/FRESH_2015
https://t.me/FRESH_2015
1.5K viewsDani Elias, edited 14:40
2022-11-20 11:46:03
መምህር ታምሩ ይባላል። በ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የ psychology መምህር ነው። ለ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ ሳይኮሎጂ ትምህርት ን ለመረዳት ቀለል ባለ መንገድ ከ ዕለት ተ ዕለት ኑሯችን ጋር እያዛመደ ያስተምራል። ለተማሪዎች ለፈተና ጠቃሚ የሚባሉ ማቴሪያሎችንም ያጋራል። የ You tube ቻናሉን subscribe በማድረግ ትምህርቶቹን ግልፅ በሆነ መንገድ ይከታተሉ።
የ You Tube ቻናሉ ሊንክ
https://www.youtube.com/channel/UCqqhRfFSnAFLTrEaVFG-m0Q/videos
በ አማርኛ በ facebook መከታተል ለምትፈልጉ
https://www.facebook.com/Psych-in-Amharic-104738125534091/
@Aconcise
2.6K viewsDani Elias, edited 08:46
2022-11-20 11:25:51
Geography Short Notes Clear Explanation Easy to Understand!
Preferable for study
@Aconcise
199 viewsDani Elias, edited 08:25