መምህር ታምሩ ይባላል። በ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የ psychology መምህር ነው። ለ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ ሳይኮሎጂ ትምህርት ን ለመረዳት ቀለል ባለ መንገድ ከ ዕለት ተ ዕለት ኑሯችን ጋር እያዛመደ ያስተምራል። ለተማሪዎች ለፈተና ጠቃሚ የሚባሉ ማቴሪያሎችንም ያጋራል። የ You tube ቻናሉን subscribe በማድረግ ትምህርቶቹን ግልፅ በሆነ መንገድ ይከታተሉ። የ You Tube ቻናሉ ሊንክ https://www.youtube.com/channel/UCqqhRfFSnAFLTrEaVFG-m0Q/videos በ አማርኛ በ facebook መከታተል ለምትፈልጉ https://www.facebook.com/Psych-in-Amharic-104738125534091/ @Aconcise 2.6K viewsDani Elias, edited 08:46