ExamClass ! ብዙ ተማሪዎች ፈተናዎችን ቀድሞ የመስራት ጥቅም ገብቷቸዋል፤ለዛም ነው ExamClassን እየተቀላቀሉ የሚገኙት። እናንተስ?! የ FreshMan Second ሴሚስተር ኮመን ኮርስ የሆኑትን Communicative English ll ፣ Global Trends ፣ Anthropology ፣ Inclusiveness ፣ Civics ፣ Economics ፣ Entrepreneurship, Geography ና Emerging Technology የ ሁሉንም ዩኒቨርስቲ standard የጠበቁ ጥያቄዎችን በ Telegram Online Quiz እየወሰዱ ና ስህተትዎን እዛው እያረሙ እራስዎን ለ Mid እና final ፈተናዎች ብቁ ያድርጉ። ለ ጥያቄዎች በ English ና አማርኛ ዝርዝር ማብራሪያ ይሰጣል ። በ Exam ክላሳችን ከ ኮመን ኮርስ በተጨማሪ በሁሉም ፊልድ ለሚገኙ ኮርሶች ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ የተለያዩ አመታት Mid እና Final Exams ለ አጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ አንድ ላይ ለእያንዳንዱ ኮርስ ከ ጥራት ጋር በ Pdf ተጠርዘው እናንተን ይጠብቃሉ። ማንበብ ብቻውን ሙሉ አያደርግም ፤ ከንባብዎ ጎን ለጎን ጥያቄዎችን በመስራት ውጤትዎ ላይ ዛሬውኑ ይስሩ !! ExamClass, Exams Center ! ለተሻለ አሰራር ምዝገባ በቅርቡ እንጨርሳለን ቀድመው ይመዝገቡ ! ለመመዝገብ @ExamClass_RegistrationBot @ExamClass_RegistrationBot ለ ሀሳብ ና ማንኛውም ጥያቄ @forQuestionssBot 1.9K viewsExamClass, 09:05