Get Mystery Box with random crypto!

አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ abumuazhusenedris — አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ abumuazhusenedris — አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
የሰርጥ አድራሻ: @abumuazhusenedris
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.62K
የሰርጥ መግለጫ

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ
http:https://t.me/abumuazhusenedris
አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://t.me/abumuazhusen_bot
ይጠቀሙበት!!!

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-04 11:27:48 الحمدلله الذي بنعمته تتم الصالحات ثم الحمدلله
738 viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 09:27:13 በኢስላም አንድነት እጅጉኑ አስፈላጊ ቢሆንም ግን በኢኽዋኖችና በፖለቲከኞች ስሌት አይደለም

‏قال الشيخ ‌ صالح_الفوزان ⁩ حفظه الله تعالى


ሸይኽ ሳሊሕ አልፈውዛን እንድህ ይላሉ


‏فلا يمكن للمسلمين أن يتّحدوا إلا على كلمة التوحيد ومنهج السلف

በተውሒድ እና በመንሀጀ_ሰለፍ ላይ እንጂ አንድ መሆን አይቻልም(አያስመችም)


وإذا سمحوا للمناهج المخالفة لمنهج السلف الصالح تفرّقوا واختلفوا

የምርጥ ቀደ ምቶችን መንሀጅ ለሚቃረኑ መናሂጆች በለሰለሱ(በፈቀዱ)ጊዜ ይለያያሉ ይወዛገባሉ

كما هو الواقع اليوم

ልክ አሁን ላይ እንዳለው ተጨባጭ


فالذي يدعو إلى التوحيد ومنهج السلف،هو الذي يدعو إلى الاجتماع

ያ ወደ ተውሒድ እና ወደ ቀደምቶች ጎዳና የሚጣራ የሆነ ሰው እሱ ነው ያ ወደ መሰባሰብ(አንድነት)የሚጣራው።


‏الأجوبة المفيدة ( ص ١٦٤)
አል አል አጅዊበቱልሙፊደህ(164)
2.1K viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, edited  06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 11:24:14 ይህ ቻናል የ ኡሙ ሰኒያ ቻናል ነው አንድ አንድ ወሳኝ ሸሪዓዊ እውቀቶችን ይለቃል ሼር አርጉት

t.me/nesiha_lesetoch
1.7K viewsالعصمة بالكتاب, 08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 11:19:32 ተጀምሯል➴➴➴

ሪያዱ አስ_ሷሊሂን
ደርስ ክፍል 8

በሸይኽ አቡ ዓማር አወል አህመድ አል-ኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
የስርጭት ሊንክ➴➴➴➴
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=5cc4de03ebc9ff8a3c

.
1.5K viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, 08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 10:03:36 كتاب التوحيد

للإمام المجدد محمد بن عبد الوهاب( رحمه الله تعالي)

የታዋቂው ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዲል ወሃብ ኪታብ "ኪታቡ_ውሒድ"

ክፍል…………(17)

#بأبي_معاذ_حسن_بن_إدريس_آل_أبادر

t.me/abumuazhusenedris
1.3K viewsالعصمة بالكتاب, edited  07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 09:13:08 كتاب التوحيد

للإمام المجدد محمد بن عبد الوهاب( رحمه الله تعالي)

የታዋቂው ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዲል ወሃብ ኪታብ "ኪታቡ_ውሒድ"

ክፍል…………(16)

#بأبي_معاذ_حسن_بن_إدريس_آل_أبادر

t.me/abumuazhusenedris
1.2K viewsالعصمة بالكتاب, edited  06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 07:00:35 ቁርኣንና ሐዲሥ እንድህ አለ ከማለት ይልቅ ሸይኽ አበሉገሌ እንዲህ አለ ማለት ለሚያቀናቸው ሰዎች የተመከረች ምክር

قال الشيخ ربيع المدخلي حفظه الله :

ومن البلاء الآن في هذه الفتن حتى عند بعض السلفيين يتمسكون بقال فلان وقال فلان ، ولو كان من يخالفهم معه الدليل والبرهان ، وهذا من سلوك طرق أهل الضلال ، والمنهج السلفي لا يعترف بهذه الطرق مهما بلغ الإنسان من منزلة ، أفتى فتوى أو قال قولاً ليس له دليل فلا يجوز قبول كلامه ، نحترمه ونعتذر له و ما شاكل ذلك ، لكن كلٌّ يؤخذ من قوله ويرد إلا رسول الله ﷺ ، ومن معه الحجة من الله ومن رسوله ﷺ لا يجوز رد قوله .[ المجموع الرائق : ( ص٤١٩ ) ]

t.me/abumuazhusenedris
1.2K viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, 04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 06:49:34 مصيبة والله مصيبة

قال الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

كثير من الناس عنده استعداد يجلس ساعات طويلة ليتعلم أمرا دنيويا ويمكن يفني سنتين ثلاث ما عنده مشكلة وينفق أموال طائلة في سبيل تعلمه

لكن التوحيد الذي هو الغاية التي خلق لأجلها وأوجِد لتحقيقها ربما يستكثر على نفسه ربع ساعة يجلسها لتعلم التوحيد هذه مصيبة

المرجع دروس وفوائد من أية الكرسي الدرس -٥- (46:55)

t.me/abumuazhusenedris
1.1K viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, 03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 06:37:36 እናቴና ወንድሜ ሙሀመድ ኢድሪስ

ለፈግግታ


ባለፈው እናቴ ያጫወተችኝ ጨዋታ ስትናፍቀኝ አስታወስኳት

አንዴ ወለጋ የፍየሎች ክትባት ተብሎ ከመንግስት አቅጣጫ ታውጆ ነበር

እናም የቀበሌው ተጠሪዎች በጧት እየዞሩ ፍዮቻቹህን ወደ መስኩ ይዛቹህ ኑና አስከትቡ ሲሉን

ከኛ ቤት ህፃኑ ሙሀመድ ነበርና ፍየሎቹን ንዳቸው ወደ ክትባቱ ስንለው ከስንት አመት በታች የሆኑትን አለን

ለሰው ሲራዘዝ ትንሽ ትልቅ ሲባል ይሰማ ስለነበር።

የህፃንም አዕምሮ በደምብ እንደሚያስተውል የሚያስረዳ ቁም ነገር አለው።

t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris
1.1K viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, edited  03:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 06:26:15 كتاب التوحيد

للإمام المجدد محمد بن عبد الوهاب( رحمه الله تعالي)

የታዋቂው ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዲል ወሃብ ኪታብ "ኪታቡ_ውሒድ"

ክፍል…………(15)

#بأبي_معاذ_حسن_بن_إدريس_آل_أبادر

t.me/abumuazhusenedris
1.1K viewsالعصمة بالكتاب, edited  03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ