Get Mystery Box with random crypto!

አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ abumuazhusenedris — አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ abumuazhusenedris — አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
የሰርጥ አድራሻ: @abumuazhusenedris
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.62K
የሰርጥ መግለጫ

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ
http:https://t.me/abumuazhusenedris
አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://t.me/abumuazhusen_bot
ይጠቀሙበት!!!

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-25 08:16:22 #ሙሓደራ_በኮምቦልቻ

بعنوان

احذر تساهل الإخوان وتشدد نقيضها(الحدادية والحجورية)

ርዕስ የኢኽዋንን መለሳለስና የተቃራኒዋን ማጠባበቅ ተጠንቀቅ!!

አቅራቢ አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ) ኣሉ አባዲር

t.me/abumuazhusenedris
1.7K viewsedited  05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 21:15:06 የስልክ አጠቃቀማችንን እናሳምር !

ሣይታሰብ ሊመጣ የሚችለውን ሞት እናስታውስ! ነገ ሟቾች ነን!

ጨለማውን ቀብር እናስታውስ !

አጠገባችን ማንም፣ ምንም ሣይኖር አሏህ ፊት መቆም አለ !

የማይቻለው ና ከባድ የሆነው የእሳት ቅጣት አለ !

ከዚህም ጋር ፣ ሐራም ነገርን በመመልከትና በመስማት ደስተኛ ህይወትን መግፋት በፍፁም አይታሰብም ! በአምላክህ ላይ አመፀኛ እየሆንክ ደስታን እጎናፀፋለሁ ማለት ቂልነት ነው!

አሏህን እገፋር !

ስልኮቻች የተከለከሉ ነገሮችን መስሚያ ና መመልከቻ ከሚሆኑ ከነ አካቴው አለመጠቀሙ ይሻላል !

https://t.me/Muhammedsirage
1.9K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 14:34:40 የሞባይል(ጀዋል) አደጋ ነት

ሞባይል ያለው ሁሉ ሊያዳምጠው የሚገባ ወሳኝ ምክር !!

በሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል–በድር
(ከሸርሕ አድ–ዳእ ወደዋእ ከ15 ኛው ደርስ የተወሰደ )

•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/IbnuMuhammedzeyn
1.6K views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 20:41:04 #የንሃሴና ፀጉሜ ኮተቶች

1/ ንሃሴ ከገባ ራሳቸውን የማይላጩ ሰዎች አሉ ምክንያት ሲሏቸው ራስ ያሸብታል ብለው የጅል እምነታቸውን ያንፀባርቃሉ

2/ #ቋጉሜ ብለው የሚያምኗት 5/6 ቀን ከገባች ጀምሮ ዱዓ እያሉ ሲሯሯጡ ይታያሉ

#የሚግርመው ለሊት ቀን ያለ የሌላቸውን አቅም አሟጠው ድግስ ሳይቀር ደግሰው የተለያዩ መተቶችን በማዘጋጀት ዱዓ ሲሉ ምን ያህል እስልምናቸውን የሳቱ ሰዎች እንደሆኑ ያሳያሉ

#3/ በነሱ አባባል ቋጉሜ ከገባተች ጀምሮ እስከመጨረሻው ገላውን መታጠብ ይወደዳል ብለው ያምናሉ ሰውነትን ለሚያሳክክ ነገርም መድኃኒት ነው ብለው ያምናሉ

#ለዚህም ነው ልጆቻቸውን ገና ለሊት ወፍ ጭጭ ሲል ቀስቅሰው ወደ ወንዝ ሂደው እንድታጠቡ የሚያስገድዷቸው።

#4/ የቋጉሜ ውሃ ከሌለኛው ወር ውሃ በበለጠ ኪሎው ይከብዳል ይላሉ

#5/ ቋጉሜ ለ አዝማራም ይሁን ለፅንስ የአንድ ወር ያህል ታሳድጋለች ቀኗ አምስት ቀን ብትሆንም ሚስጥሯ የወር ነው ይላሉ

#6/ ቋጉሜ 3 ሶስተኛው ቀን ላይ ዝናብ ከጣለ እባብና የእባብ ዘሮች አይናቸው ይጠፋል ይላሉ

#7/ ቋጉሜ ስታልቅ ማታ የጭራሮ ችቦ በማዘጋጀት ምሽት ላይ ወደ ጨለማ ወጥተው እዮሃ የመስከረም ውሃ በማለት ሲተራኮሱ ያመሻሉ

#8/ ቋጉሜ ስታልቅ መስከረም 1 አንድ ሲል ጧት ማለዳ ህፃናቱን ሁሉ ወፍ ሳይጮህ ሳይፈጅር ቀስቅሰው ወደ ሸለቆ ሂደው ገላቸውን እንድታጠቡ በሞራል ይገፈፏቸዋል።

#9/ ልጆቹ ሰውነታቸውን ታጥበው ሲመለሱ ፌጡና ቃሪያ ሽንኩርት እና መሰሎችን አንድ ላይ በመፈጥፈጥ ልጆቹም ራሳቸውም ይመገባሉ

#10/ መስከረም አንድ ቀን ልክ እንደ ኢስላማዊ በዓሎች ጎዝጉዘው አዳድስ ጨርቅ ለብሰው እያጨሱ እንኳን ለ አድሱ አመት አደረሳቹህ እየተባባሉ ሁላቸውም በየቤታቸው ይውላሉ

#11/ መስከረም አንድ ቀን ከቤታቹህ ውጭ አትንከልከሉ ወደ ውጭ አትውጡ የዛኔ ወደ ውጬ ከወጣቹህ አመቱን ሙሉ ስትሮጡ ትከርማላቹህ ብለው ያምናሉ።
<><>

#እነኚህ ከቡዙ በጥቂቱ ናቸው አሏሁ_ልሙስተዓን!!!

#ሙስሊሙ ውብ የሆነ ቁርኣንና ሐዲሥ መመሪያ እንደሌለው በኩፋሮች ባህልና እምነት ተወጥሮ ሲታይ ምንኛ ልብ ያደማል

#ሲጀመር ቋጉሜ በእስልምና ውስጥ አትታወቅም ጌታችንም አሏህ እንድህ ሲል ነግሮናል

﴿ﺇِﻥَّ ﻋِﺪَّﺓَ ﺍﻟﺸُّﻬُﻮﺭِ ﻋِﻨْﺪَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺍﺛْﻨَﺎ ﻋَﺸَﺮَ ﺷَﻬْﺮًﺍ ﻓِﻲ ﻛِﺘَﺎﺏِ ﺍﻟﻠَّﻪِ . الأية ‏[ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺘﻮﺑﺔ 36:‏] .

#ትርጉም
የወራቶች ቁጥር አሏህ ዘንድ 12 አስራ ሁለት ናቸው።

#መልእክተኛችንም የሚከተለውን ብለዋል

ﺭﻭﻯ ﺍﻹﻣﺎﻡ ﺃﺣﻤﺪ ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﺑﻜﺮﺓ  ، ﺃﻥ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ﺧﻄﺐ ﻓﻲﺣﺠﺘﻪ

ﻓﻘﺎﻝ: ‏« إن ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﺛﻨﺎ ﻋﺸﺮ ﺷﻬﺮًﺍ، ﻣﻨﻬﺎ ﺃﺭﺑﻌﺔ ﺣﺮﻡ، ﺛﻼﺛﺔ ﻣﺘﻮﺍﻟﻴﺎﺕ :

ﺫﻭ ﺍﻟﻘﻌﺪﺓ، ﻭﺫﻭ ﺍﻟﺤﺠﺔ، ﻭﺍﻟﻤﺤﺮﻡ، ﻭﺭﺟﺐ ﻣﻀﺮ ﺍﻟﺬﻱ ﺑﻴﻦ ﺟﻤﺎﺩﻯ ﻭﺷﻌﺒﺎﻥ ‏»

#አመት ማለት 12 አስራ ሁለት ወር ነው ከነዚያ አራቶቹ ክቡሮች ናቸው ሶስቶቹ ተከታታይ ናቸው
ዙል ቀዐደህ
ዙል ሒጀህ
ሙሐረም

#ሌላው በጁማዳና በሸዕባን መከሰከል ያለው ረጀብ ነው።
<><>\><><>\<><><>

#ስለዚህ ቋጉሜ ከነጥቅሷም የለች በውስጧ የሚታተው መተትና ኮተትማ ሽርክና ቢድዓ ነው

#ተጠንቀቁ ቋጉሜ አለች በሚሉ ሰዎች እንኳ ከሌሎቹ ወራቶች የተለየ መአረግ የላትም ግንዷ የሌለ ቀንዘል ሊኖራት አይችልም።

#የንሃሴና ፀጉሜ ኮተቶች

#ሌላው በጁማዳና በሸዕባን መካከል ያለው ረጀብ ነው።
<><>\><><>\<><><>

#ስለዚህ ቋጉሜ ከነጥቅሷም የለች በውስጧ የሚታተው መተትና ኮተትማ ሽርክና ቢድዓ ነው

#ተጠንቀቁ ቋጉሜ አለች በሚሉ ሰዎች እንኳ ከሌሎቹ ወራቶች የተለየ መአረግ የላትም ግንዷ የሌለ ቀንዘል ሊኖራት አይችልም።

t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris
2.3K viewsedited  17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 18:10:40 የእውነተኛ ሰው መገለጫ

‏قال الإمام الذهبي رحمه الله تعالى

ኢማሙ_ዘሃቢይ እንዲህ አሉ

الصادق يقل من الكلام والأكل والنوم و المخالطة

እውነተኛ ሰው ከንግግር ከምግብ ከምኝታ ከመደበላለቅ ይቀንሳል

ويكثر الأوراد والتواضع وذكر الموت وقول لا حول ولا قوة إلا بالله

ዚክርን ያበዛል መተናነስን ሞት ማስታወስን መላም ሀይልም በአሏህ እንጂ የለንም ማለትን ያበዛል

[سير أعلام النبلاء(١٤/٥٣٤)

t.me/abumuazhusenedris
1.7K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 15:31:05 ‏إن ﺧﺮﻭﺝ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻣﻦ ﺑﻴﺘﻬﺎ ﻣﺘﻌﻄﺮﺓ ﻣﺘﺰﻳﻨﺔ ﻣﻦ ﺍﻟﻜﺒﺎﺋﺮ ﻭﻟﻮ ﺃﺫﻥ ﻟﻬﺎ ﺯﻭﺟﻬﺎ.

الإمام ابن حجر الهيتمي "الزواجر" "2/ 37"
http://t.me/Mmslima
1.4K views12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 10:24:06 ህዝብን ከህዝብ የሚያናክስ ፖለቲከኛ ክፉ ፍጡር ነው። ህዝባችን ከነ ብዙ ጉድለቱ የዋህና ገራገር ነበር። ቅንጣት ታክል ትግርኛ ሳይችል በትግሬ ህዝብ መሀል፣ ቅንጣት ታክል ኦሮምኛ ሳይችል በኦሮሞ ህዝብ መሀል፣ ቅንጣት ታክል አማርኛ ሳይችል በአማራ ህዝብ መሀል ገጠር እያቆራረጠ ረጅም ጊዜ ቢጓዝ ምንም ስጋት አልነበረበትም። ዛሬ ትላንት አይደለም። ፖለቲከኞች በዘሩብን ክፉ በሽታ የተነሳ ሰው ቋንቋው እየታየ ይገደላል። ያገር ቤቱ አልበቃው ብሎ በሰው ሃገር ዘር እየመረጠ ይደባደባል። ወላሂ ሳዑዲ እስር ቤቶች ውስጥ ኢትዮጵያውያን በዘር እየተቧደኑ እየተደባደቡ ፖሊስ እየገባ እየቀጠቀጠ ነው የሚለያቸው። ከጥቂት አመታት በፊት ከጅቡቲ ወደ የመን የሚሻገሩ ኢትዮጵያውያን በብሄር ተጣልተው ሲደባደቡ ጀልባው ተገልብጦ አልቀዋል።  ይሄ ሁሉ የሸውራራው ፖለቲካችን ውጤት፣ የእኩይ ፖለቲከኞቻችን ስራ ነው።
ወንድሜ ፖለቲከኛ በኛ የህይወት መስዋእትነት የራሱን እንጀራ ነው እያበሰለ ያለው። ድፍን ህዝብን በቋንቋው ብቻ መነሻ እንድትጠላ የሚያደርግ ፖለቲከኛ ጧት ማታ በብሄርህ ቢምል ቢገዘትም ፈፅሞ ላንተ ተቆርቋሪ አይደለም። በቅርቡ በነበረው ጦርነት በመቶ ሺ የሚቆጠር ወጣት ነው ያለቀው። አሁን ደግሞ ለሌላ እልቂት እየተደለቀ ነው። እሳቱ ያለው አገር ቤት ነው ። የሚያልቀው የድሃ ልጅ ነው። ውጭ ተቀምጦ የፖለቲከኞችን መርዛማ ድስኩር ጧት ማታ የሚጋተው ነሆለል ሳይነቃ እንደነቃ እያሰበ እልቂቱን 'ጀስቲፋይ' ሊያደርግልን አጉል ይጋጋጣል። ወገኔ ብንችል ስለ ሰላም እንወትውት። የመፍትሄው ቁልፍ በነዚህ የሰው ህይወት በማይገዳቸው እርኩስ ፖለቲከኞች እጅ በመሆኑ ጩኸታችን የቁራ ጩኸት፣ ተሰሚነታችንም ለዜሮ የቀረበ እንደሆነ ግልፅ ነው። ግና ቢያንስ ቢያንስ በአንደበታችንም በእጃችንም ለአንዲት ጠብታ ደም መፍሰስ ሰበብ እንዳንሆን እራሳችንን ልንቆጣጠር ይገባል። አላህ ሰላሙን ያቅርብልን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
1.5K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 11:55:27 ቀጥታ ስርጭት ከኮ/ቻ በሸይኻችን ሸይኽ አቡ ዓማር አወል ቢን አህመድ አል-ኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»

የወላጆች ሐቅ

የስርጭት ሊንክ➴➴➴
https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat
https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat
1.6K views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 11:59:32 ታላቅ የዳእዋ ጥሪ

በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳእዋ ፕሮግራም በኮምቦልቻ ከተማ አንሷር መስጅድ ነገ እሁድ15/12/2014 አ·ል ከጧቱ 2:00 ጀምሮ በታላላቅ መሻይኾች አምራና ደምቃ ትውላላች ። ጥሪ የተደረገላችሁ በሙሉ በሰአቱ በመገኝት የዳዕዋው ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ በታላቅ ደስታ ተጋብዛችኋል ።

ተጋባዥ እንግዶቻችን
❶ ሸይኸ ሙሐመድ መኪን(ከደሴ)
❷ ሸይኽ አወል አሕመድ(ከኬሚሴ)
❸ ሸይኽ ሀሰን አሊ(ከደሴ)
❹ ሸይኽ አሕመድ አወቀ (ከኮቻ)
❺ ሸይኽ ሙሐመድ አሚን (ከደሴ)
❻ ሸይኽ በድሩዲን ሰኢድ (ከደሴ)
❼ ሸይኽ ሁሴን ዑመር አቡ ሶላሀዲን (ከደሴ)
❽ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ(ከኬሚሴ)
❾ ኡስታዝ አቡ ሙአዝ (ከደሴ)
❿ ኡስታዝ አቡ ረይስ (ከደሴ)
❶❶ ወንድም አቡ ዑበይዳ (ከኬሚሴ)
❶❷ ወንድም አቡ ሂበቲላህ (ከደሴ)
❶❸ ወንድም አቡ አኢሻ (ከደሴ)
❶❹ ገጣሚው ወንድማችን ኑረዲን አል አረቢ (ከደሴ)
❶❺ ወንድም ሰለሀድን አቡ ኡበይዳ (ከአል ኢህሳን መርከዝ)

አድራሻ :- ኮምቦልቻ ልዩ ቦታው በርበሬ ወንዝ አዲሱ ድልድይ ተሻግሮ ደዌ ሰፈር አንሷር መስጅድ

የፕሮግራሙ አስተባባሪ:- የአንሷር መስጅድ ሰለፍይ ወጣቶች
❶ አንዋር ደሳለኝ(0913203890)
❷ ሙሐመድ ሰኢድ(0988288264)
❸ ሐሚድ(0921533042)
❹ አቡ ማሒ ኢብኑ ኢድርስ(0912988994)
ቦታው ለማታውቁ በዚህ ደውላችሁ መረጃ ማገኝት ትችላላችሁ ።

ለሴቶችም በቂ ቦታ አለ።

ላልሰሙ ወንድሞችና እህቶች በማሰማት በሰኣቱ በመገኘት ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛቹሃል፡፡

በእለቱ በማርፈዶ ምክንያት ብዙ መልእክት ሊያመልጦት ስለሚችል በግዜ ይገኙ።

https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
2.9K views08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 21:11:04 የሙስሊም ወንድሙ ጭንቀት ለሚያሳስበው ሁሉ የእርዳታ ጥሪ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

ውድ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ ﷺ ነግረውናል ።

የሱና ወንድማችን አብዱ ሰይድ ይባላል። በልጅነቱ በሆነ አጋጣሚ በተፈጠረ አደጋ አንድ አይኑን አጥቶ ሲኖር የነበረና በችግርና በመከራ ውስጥም ቢሆን አግብቶ ሁለት ልጆችን ወልዷል።አላህ አግርቶሎት በቀረችው በአንድ አይኑ #ቁረአንም_ሀፍዟል እስካሁን በቆየበትም ጊዜ ለሱና ባለው ጉጉትና ፍላጎት የተነሳ ከቤተሰቦቹ ተገሎና ርቆ ምንም እገዛ እንኳን የማያደርጉለትና ዘወር ብለው የማያዩት ሲሆን ስራም ትንሽም ቢሆን የቀን ስራ እየሰራ ቤተሰቦችን ያስተዳድር ነበር ። አሁን ግን መስጊድ ቁጭ ብሎ ቁረአን ሲቀራ ነው የሚውለው ።

ሆኖም አሁን ደግሞ የአሏህ ውሳኔ ሆነና በሚኖርበት ግቢ በተፈጠረ የእሳት አደጋ ምክንያት እሳቱን ለመከላከል ጥረት በሚያደርግበት ወቅት የኤሌክትሪክ መብራት ይዞት ጭንቅላቱን ክፉኛ የተመታ ሲሆን ይህ አደጋም የቀረችው አንድኛው አይኑ ላይም ተፅእኖ በመፍጠሩ ከፍተኛ ህመም ሲፈጥርበት ዶክተሮችም በፍጥነት አድስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በመሄድ ህክምና ካልወሰድክ የአይንህ ነርቭ በመነካቱ ሁለተኛውንም አይንህን ልታጣው ትችላለህ ብለውታል።

ስለዚህ ይህ የሱና ወንድማችን የቀረችውን አንድ አይኑን ለማትረፍ ህክምናውን ለመጀመር በትንሹ 70,000ሺ ብር( ሰባ ሺ ብር) እንደሚያስፈልገው በዶክተሮች ተነግሮታል ።ይሄንን ብር ደግሞ አይደለም በአንድ ጊዜ በአንድ አመትም ማገኘት ስለማይችል የኛ የወንድምና የእህቶቹ እገዛና እርዳታ ያስፈልገዋል

ያ አሏህ... ተመልኩቱ አንዷንም የተረፈችዋንም አይኑን ሊያጣት ነው ሲደመር ችግር ፣ ድህነት ፣ ልጆች ማሳደግ ፣ ስራ ማጣት ፣ ከቤተሰብ መገለል እያሰቃየው ነው።

እኛ ደግሞ ሁለቱም አይኖች አሉን። #አልሀምዱሊላህ ፣ አሏህም በቁረአኑ እንዲህ ብሎናል (أَلَمْ نَجْعَل لَّهُۥ عَيْنَيْنِ) "ለእርሱ(ለሰው ልጅ) ሁለት አይኖችን አላደረግንለትምን?"( ሱረቱል በለድ ፣ 8) ይላል። ታዲያ አሏህ እንዲህ አይነት ፀጋ ሲውልልን ምስጋናችን ከምንገልፅባቸው መንገዶች መካከል አንዱ እንዲህ በአይናቸው የተፈተኑ ሰዎችን በማገዝና በመርዳት አሏህ የኛንም አይኖች እንዲጠብቅልን ዱዓ በማድረግ ነው።

ውድ ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች ፣ ለዚህ ለተጨነቀ ወንድማችን ትንሽ ትልቅ ሳንል የህክምና ወጪውን በመሸፈን ካለበት ጭንቀት ወጥቶ ለቤተሰቡም ለድኑም የሚያገለግል ወንድማችን እንዲሆን የአቅማቹህን እንድታበረክቱ ስንል ለሁሉም ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች የእርዳታ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

በገንዘብ መርዳት ባትችሉ share በማድረግ ተባበሩት።

ወንድማችንን ለመርዳት የተቋቋመ የባንክ አካውንት ቁጥር :- የኢትዮ ንግድ ባንክ
#1000034096008
#የአካውንቱ ስም :- አብዱ ሰይድ መሀመድ

ለበለጠ መረጃ የወንድማችን ስልክ
ስልክ: #0914324157

"በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ ﷺ ነግረውናል ።

ይሄንን ፅሁፍ ያነበባችሁ ሁሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ በተለያዩ ቻናሎች ግሩፖች ሸር እንዲታደርጉልን ።
2.2K views18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ