Get Mystery Box with random crypto!

አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ abumuazhusenedris — አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ abumuazhusenedris — አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
የሰርጥ አድራሻ: @abumuazhusenedris
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.62K
የሰርጥ መግለጫ

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ
http:https://t.me/abumuazhusenedris
አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://t.me/abumuazhusen_bot
ይጠቀሙበት!!!

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-31 05:29:09 اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

የአል ኢህሳን የክረምት ኮርስ ተማሪዎች ወገኖች ሆይ!!

ልጆቻቹህ ስልክ እንዳያታልላቸው ዘግተው ስላስቀመጡ እንዳትሰጉ ለማለት እንወዳለን

ምን አልባት ለአስፈላጊ ጎዳዮቻቸው አልፎ አልፎ ይደውላሉ።
1.5K viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, 02:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 05:22:50 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ፡፡

አሰቸኳይ መልእክት

የሶባ ወጣቶች ነገ ከጧቱ 1:00 ላይ ነው የምንገናኘው ቢላል መስጅድ እናም ይህን መልእክት ላልደረሳቸው በማድረስ ፡፡
በተባለው ሰአት እንገኝ

በዚህ የቢላል መስጅድ አረንጓደ አሻራ ማሳረፍ እለት ላይ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል፡፡

በእለቱ ታላላቅ የሱና ኡስታዞች በስልክ ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ኢንሻ አላህ፡፡

ብቻ በተባለው ሰአት ይገኙ ኢንሻ አላህ ይደመማሉ፡፡


የጀመአው አስተባባሪወች፡፡


https://t.me/Sobabilalmesjid
1.5K viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, edited  02:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 17:00:48 ማስታወቂያ
~~
ነገ እሁድ በአንፎ ሙሃጂር መስጂድ የመድረሳ ልጆች ፕሮግራም ስለሚኖር ሳምንታዊው የደርሰ ፕሮግራማችን የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን። መልእክቱን ባለፈው እሁድ ያሳወቅን ቢሆንም በለቱ ያልተገኙ እንዳይደክሙ ነው ማሳወቅ ያስፈለገው።
766 viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, 14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 21:23:48 #ክፍል_(20)

دعائم منهاج النبوة

#لفضيلة_الشيخ_أبى_عبدالله_محمد بن سعيد رسلان(حفظه الله تعالى)

ደዓኢም ሚንሃጂ_ኑቡወህ

ዝግጅት በታላቁ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ቢን ረስላን አሏህ ይጠብቃቸውና

t.me/abumuazhusenedris
1.7K viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, edited  18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 21:16:57 Live stream finished (36 minutes)
18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 20:57:56 "دعائم منهاج النبوة"

لأبى عبدالله الشيخ محمد بن سعيد رسلان (حفظه الله تعالى)

"ደዓኢም ሚንሃጂን_ኑቡወህ"

በታላቁ ሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ረስላን የተዘጋጄ ምርጥ የመንሃጅ ኪታብ ነው



t.me/abumuazhusenedris
1.6K viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 20:40:26 Live stream started
17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 19:11:07 * ዘወትር "ሃሙስ እና ጁሙዐ" ከመግሪብ እስከ ዒሻ ሶላት የሚንሃጁ ሳሊኪን ኪታብ ደርስ ይኖራል።
* በቦታው ተገኝታችሁ መከታተል ለምትፈልጉ አሸዋ ሜዳ ጉቱ ሪል ስቴት አቡበክር መስጂድ
* በ Live Stream መከታተል ለምትፈልጉ ኔትወርክ ከሰራልኝ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል ኢንሻአላህ።
* የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ፦ https://t.me/IbnuMunewor/2624
* የዛሬው ደርስ የሚጀምረው ከገፅ 225 ነው።
* ሰዓት:- ከመግሪብ በኋላ ኢንሻአላህ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
937 viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, 16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 17:27:26 خطبة الجمعة (1)

بعنوان."ربنا الله فوق العرش"


የጁሙዐ ኹጥባ

#ርእስ_ጌታችን_አሏህ_ከ_ዐርሹ_በላይ_ነው"

የኹጥባው ስፍራ ገራዶ ቢላል መስጂድ

ክፍል ① ክፍል ② ይቀጥላል ኢንሻአሏህ

#الخطيب_أبو_معاذ_حسن_ابن_إدريس_آل_آبادر عفاه الله
t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris
1.4K viewsالعصمة بالكتاب, edited  14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 10:35:36 ከወሎ ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ ዜጎችን ኦሮሚያ ክልል ሸኖ ከተማ ሲደርሱ መታወቂያቸው እየታየ ከተሳፈሩበት መኪና እንዲወርዱና ወደ መጡበት እንዲመለሱ እየተደረገ እንደሆነ ብዙ እሮሮዎችን እያየን ነው።
እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ! የሚመለከታችሁ የኦሮሚያና የአማራ ክልል ኃላፊዎች እንዲሁም የፌደራሉ መንግስት ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም አትበሉ። ህዝብ እየተጉላላ ነውና ችግሩን ባስቸኳይ ፍቱ። ወይ በቁርጥ መንገዱ ዝግ እንደሆነ ኦፊሻሊ አሳውቁ።
804 viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, 07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ