* ዘወትር "ሃሙስ እና ጁሙዐ" ከመግሪብ እስከ ዒሻ ሶላት የሚንሃጁ ሳሊኪን ኪታብ ደርስ ይኖራል። * በቦታው ተገኝታችሁ መከታተል ለምትፈልጉ አሸዋ ሜዳ ጉቱ ሪል ስቴት አቡበክር መስጂድ * በ Live Stream መከታተል ለምትፈልጉ ኔትወርክ ከሰራልኝ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል ኢንሻአላህ። * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ፦ https://t.me/IbnuMunewor/2624 * የዛሬው ደርስ የሚጀምረው ከገፅ 225 ነው። * ሰዓት:- ከመግሪብ በኋላ ኢንሻአላህ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor 937 viewsአቡ ሙዓዝ ሀሰን, 16:11