Get Mystery Box with random crypto!

እናቴና ወንድሜ ሙሀመድ ኢድሪስ ለፈግግታ ባለፈው እናቴ ያጫወተችኝ ጨዋታ ስትናፍቀኝ አስታወስኳት | አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

እናቴና ወንድሜ ሙሀመድ ኢድሪስ

ለፈግግታ


ባለፈው እናቴ ያጫወተችኝ ጨዋታ ስትናፍቀኝ አስታወስኳት

አንዴ ወለጋ የፍየሎች ክትባት ተብሎ ከመንግስት አቅጣጫ ታውጆ ነበር

እናም የቀበሌው ተጠሪዎች በጧት እየዞሩ ፍዮቻቹህን ወደ መስኩ ይዛቹህ ኑና አስከትቡ ሲሉን

ከኛ ቤት ህፃኑ ሙሀመድ ነበርና ፍየሎቹን ንዳቸው ወደ ክትባቱ ስንለው ከስንት አመት በታች የሆኑትን አለን

ለሰው ሲራዘዝ ትንሽ ትልቅ ሲባል ይሰማ ስለነበር።

የህፃንም አዕምሮ በደምብ እንደሚያስተውል የሚያስረዳ ቁም ነገር አለው።

t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris