Get Mystery Box with random crypto!

አቤ እና ከቤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የሰርጥ አድራሻ: @abeenakebec
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 556
የሰርጥ መግለጫ

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
➠| (በዋነኝነት) ቀልዶችን
➠| አስገራሚ እውነታዎችን
➫ℱ⌾ℛ ᗅℕℽ ℂ⌾ℳℳℰℕᝨ ᴀɴᴅ ᴘᴀɪᴅ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 48

2022-09-30 07:14:19 ጥብስ ይጠበሳል ገንፎ ይገነፋል ሽሮ ............. ?
?????
አቤ እና ከቤ
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑
[SHARE:
@ABEENAKEBEC]
[SHARE:
@ABEENAKEBEC ]
11.6K viewsⓉʜᴇ 🅀ᴡᴇᴇ𝖓, 04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 06:56:14
ለብቻክን ተኝተክ በለሊት ሚሰማክ ስሜት


አቤ እና ከቤ
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑
[SHARE:
@ABEENAKEBEC]
[SHARE:
@ABEENAKEBEC ]
11.2K viewsⓉʜᴇ 🅀ᴡᴇᴇ𝖓, 03:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 06:22:28 ገበሬው በጣም የሚወደው ፈረሱ ይታመምበትና ሀኪም አስጠርቶ ያስመረምረዋል ። ሀኪሙም ፈረሱ አርእጅቷል መድኃኒት እንስጠውና ከ3 ቀን በፊት ካልተሻለው ላንተም ሸክም ከሚሆን እንታገለዋለን ብሎት ሄደ ።
ይህን ሲያወሩ ፍየል ሰምታ ኖሮ ለፈረሱ ያወረቱን ሁሉ እያዘነች ነገረችው ። በ3ተኛው ቀን ሀኪሙ መጣ ፈረሱም ለውጥ አላሳየም ይህን ጊዜ ሊገሉት ወሰኑ ጓደኛዬ አንተን ማጣት አልፈልግም ። ሳይገሉህ በፊት ሸክም አለመሆንህን ተነስተህ አሳያቸው ብላ እያለቀሰች ለመነችው በፍየሏ ግፊት እንደ ምንም ተነስቶ መሮጥ ጀመረ ። ገበሬው እና ሀኪሙ ያዩትን ማመን ገበሬ በፈረሱ መዳን ተደስቶ ፍየሏን አርዶ በላት ።

ይህ የአለም መራር እውነት ነው ። መልካም ስራ ሰርታችሁ በምስጋና ፈንታ ውርደትን ትሸለማላችሁ ። ያም ቢሆን ግን ቅን ሰው ከመሆን አትቦዝኑ ።



Share// #𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:@ABEENAKEBEC
SHARE:@ABEENAKEBEC
10.6K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 23:05:39 አንድ ሰው በጣም የሚያፈቅራትን ፍቅረኛውን ይቀጥራታል ትንሽ ከተጨዋወቱ በኋላ አንድ የተጠቀለለ ስጦታ ይሰጣታል ፍቅረኛውም ከፍታ ስታየው አሻንጉሊት ነው ወዲያውኑ አመናጭቃ ስጦታውን ትወረውረዋለች፡፡

እሱም በመናደድ ግን ረጋ ብሎ “ምነው ውዴ ለምን ወረወርሺው?”
ይላታል “ይህን የልጅ ስጦታህን አልወደድኩልህም!” ትለዋለች፡፡
ይናደድና አሻንጉሊቱን ከወደቀበት አንስቶ ጥሏት ይወጣል፡፡ በሚያስጠላና በሚገርም አጋጣሚ ጥሏት በወጣ ቅጽፈት አስፓልት ሲሻገር መኪና ገጭቶት ህይወቱ አለፈች የቀብሩም ቀን ልጅት አሻንጉሊቱን ይዛ ስቅስቅ ብላ ታለቅሳለች፡፡

በለቅሶዋ ማሃልም ውድ ፍቅረኛዋን በአሻንጉሊቱ ምክንያት በማጣትዋ
በቁጭት አሻንጉሊቱን ጭምቅ ታደርገዋለች ወዲያውም ከሻንጉሊቱ “Will you marry me?” #ታገቢኛለሽ? የሚል ድምጽ አወጣ፡፡
ልጅቷ አልቻለችም መሬት ላይ ተዘረረች፡፡

ስትወድቅም ከአሻንጉሊቱ ኪስ ሁለት ቀለበቶች እና አንድ አጭር
ጽሑፍ ወደቀ ጽሑፉ እንዲህ ይላል. . . የኔ ፍቅር ለዘላለም ላልከዳሽ ልታመንልሽ በፍቅር ስም ቃል እገባልሻለሁ!!



Share// #𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:@ABEENAKEBEC
SHARE:@ABEENAKEBEC
11.1K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 20:24:35 ••● ◉ ለፈገግታ ◉●•••

ሚስማር በ እንግሊዝኛ ምን ይባላል? ስትባል

"ስንት ቁጥር ሚስማር" ያልከዉ ልጅ እኔ ብረሳክ ትውልድ አይረሳክም

Join us||➠ Share//
#𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:
@ABEENAKEBEC
SHARE:
@ABEENAKEBEC
11.4K viewsⓉʜᴇ 🅀ᴡᴇᴇ𝖓, 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 19:37:42 ፍርድ ቤት ችሎት እየተካሄደ ሰዎች በመሀል ሲያወሩ

#ዳኛ -- ፀጥታ ይከበር ካሁን በሁዋላ አንዲት
ድምፅ ያሰማ ይባረራል።
.
.
#ተከሳሽ --- "ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ"

Join us Share//
#𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:
@ABEENAKEBEC
SHARE:
@ABEENAKEBEC
11.4K viewsⓉʜᴇ 🅀ᴡᴇᴇ𝖓, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 17:27:44
First you change
ለሰዎች መምከርማ እንችልበታለን! ምን ቢያደርጉ እንደሚሻል ከነሱ በላይ እኛ እናውቃለን፤ ችግሩ እሱ አይደለም "ለራሴስ እንዴት ልወቅበት?" ነው ጨዋታው።
አንድ የማከብረው ሰው "አገሬን እቀይራለው ብዬ ተነሳው ብዙም ሳልቆይ እንደማይሆን ገባኝ፣ አይ መቀየር ያለብኝ ከተማዬን ነው አልኩ እሱም እንደማይሳካ ሲገባኝ ሰፈሬን አልኩ፣ ከዛ ቤተሰቦቼን አልኩ....በመጨረሻ የገባኝ ነገር መጀመሪያ ራሴን መቀየር እንዳለብኝ ነው" ይለናል።

ሲማ

የቴሌግራም ቻናላችንን ሼር
https://t.me/+oa0N5z3Rw_IyNmM0
543 views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 17:13:34 #ተቀበል___1
አፍቅሬሽ ከልቤ ያኔ ስጠይቅሽ
አሻፈረኝ ያልሽው ብር የለህም ብለሽ
እድሜ ላንቺ ውዴ አሁን ብር ይዣለው
አሁን ስንት ገባሽ ይኸው ልገዛሽ ነው

#ተቀበል__2
አንተን አልፈልግም ብላ ያለች ለታ
ወደኔ እኮ መጣች ዘንጣ በማታ
ተበልተሻል ብሮ ቺኳም ተይዛለች
ፍቅር አስተምርያት ልዩ ሴት ሆናለች____





Share// #𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:@ABEENAKEBEC
SHARE:@ABEENAKEBEC
832 views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 14:11:25 እስክርቢቶ ልትገዛ ሄደህ 30 ብር ሲሉህ...
:
እየነገርኩት ራሱ ነው እንዴ የሚፅፍልኝ



Share// #𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:@ABEENAKEBEC
SHARE:@ABEENAKEBEC
2.4K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 08:28:51 የሆረር ፊልም ልጋብዛችሁ
227 viewspetelare Stay true, 05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ