Get Mystery Box with random crypto!

አቤ እና ከቤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የሰርጥ አድራሻ: @abeenakebec
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 556
የሰርጥ መግለጫ

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
➠| (በዋነኝነት) ቀልዶችን
➠| አስገራሚ እውነታዎችን
➫ℱ⌾ℛ ᗅℕℽ ℂ⌾ℳℳℰℕᝨ ᴀɴᴅ ᴘᴀɪᴅ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 47

2022-10-02 19:41:03 ከደላላ ጋር ስትቅም ውለህ ማታ ፋዘር ተናዶ አንድ ሚረባ ልጅ ልጣ ሲል°°°


እጄ ላይ 3 ልጅ አለ ስንት እንስማማ ትገዛለህ?
2.9K views¥øĥąŋŋ§ ĴØ, 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 19:31:08 ወንድ ልጅ ባንቺ ፍቅር እራሱን ካጠፋ የምር ያፈቅርሻል ማለት ነው አግቢው...

አንዷ ጓጀኛዋን ስትላት ሰምቼ ነው
3.0K views¥øĥąŋŋ§ ĴØ, 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 19:00:52 Where are you going ማለት ምን ማለት ነው ሰለው "የት ነው የምትሄደው" ይለኛል እንዴ

#አባቴ_የትም_አልሄድም_የጠየኩህን_መልስልኝ
3.2K views¥øĥąŋŋ§ ĴØ, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 11:31:27 ሚዳቋ ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካሎነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ።

    አንበሳውም ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል።

    ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።
6.4K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 10:40:15 አጠገባችሁ ያለዉን ሰዉ ነካ አድርጉትና ዛሬ እሁድ ነው ሻውር መግባት እንዳትረሳ በሉት
6.1K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 10:03:46 አጋር ቻናላችን ፈታ ይበሉ ይቀላቀሉን

@SAKIBICHA
@SAKIBICHA
6.2K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, edited  07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 08:54:44 ግሮሰሪ ቤቶች አዳሩን ሙሉ ሰፈሩን ሲበጠብጡ አድረው

ጠዋት ላይ በመዝሙር ድብልቅልቅ

አቤ እና ከቤ
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑
[SHARE:
@ABEENAKEBEC]
[SHARE:
@ABEENAKEBEC ]
6.7K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 08:51:57 #ኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውም ሰው እራሱን ሊያጠፋ ሙከራ ቢያደርግ ተይዞ መታሰር አለበት

ይሄን መራራ ህይወት ለኛ ጥሎ ማንም የትም መሄድ አይችልም


አቤ እና ከቤ
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑
[SHARE:
@ABEENAKEBEC]
[SHARE:
@ABEENAKEBEC ]
6.5K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 17:51:46 ቅጥ ያጣ ፎንቃ

ዉዴ

ፍቅሬ

እራትህን በላህ

ጠዋት ነው ኮ ማሬ

እደውልልሻለህ ብለህ ለምንድነው ያልደወልከው

ስልክሽ ሲጠራ ብትደነግጭስ ፍቅሬ

ሽንትህን ሸናህ ሆዴ

አዎ ልቤ አንችስ

እኔም ሸንቻለሁ

12.7K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 08:26:54
ጂም ሰርተህ ቅርፅ አልወጣ ሲልህ
በምላጭ ከች

አቤ እና ከቤ
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 𝐒𝐇𝐄𝐑
[SHARE:
@ABEENAKEBEC]
[SHARE:
@ABEENAKEBEC ]
12.7K viewsⓉʜᴇ 🅀ᴡᴇᴇ𝖓, 05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ