Get Mystery Box with random crypto!

አቤ እና ከቤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የሰርጥ አድራሻ: @abeenakebec
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 556
የሰርጥ መግለጫ

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
➠| (በዋነኝነት) ቀልዶችን
➠| አስገራሚ እውነታዎችን
➫ℱ⌾ℛ ᗅℕℽ ℂ⌾ℳℳℰℕᝨ ᴀɴᴅ ᴘᴀɪᴅ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 50

2022-09-28 14:22:30 የtaxi ሰልፍ ልሰለፍ መጨረሻው የት ነው ስላቸው በእግርህ ይርቅካል taxi ያዝ እያሉኝ ነው

SHARE:@ABEENAKEBEC
5.8K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 13:21:04
አደይ ድራማ ዛሬ ምሽት የሚለቀቅበት ትክክለኛው ቴሌግራም ይህ ነዉ 
@ADEY_DRAMA_ONTELGRAM
@ADEY_DRAMA_ONTELGRAM
91 viewspetelare Stay true, 10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 13:16:27 #ተቀበል____1
ምንም ቆንጆ ብትሆኝ ብትመስይም እንቁ
ምንም ካልጣፈጠ የዳቦሽ መረቁ
ቆንጆ አይደለሽም ልንገርሽ እናቱ
በዳቦሽ ጣዕም ቀርቷል ውበትሽ በከንቱ

#ተቀበል_2
ዳቦማ ነበረን ከላይ የታደልነው
አጣጥሞ ቀማሽ ነው እንጃ ያጣነው
ማጣጣሙን ካልቻልክ ልንገርህ አባቱ
ወገብህን አታልፋ ዝም ብለህ በከንቱ

#ተቀበል____3
አንተም ተው አንቺም ተይ አትወቃቀሱ
አብሮ ለማጣጣም መንገዱን ቀይሱ
እኔም በአንድ ነገር ልተባበራችሁ
አዲስ ፍራሽ አለኝ እሱን ላውሳችሁ

#𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:@ABEENAKEBEC
SHARE:@ABEENAKEBEC
242 views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 11:18:44 #ተቀበይ_አንቺ
ሁሌ እየከለከልሽ ስትስገበገቢ
ድፍኑን ይዘሽው ሲኦል እንዳትገቢ

#ተቀበል
ቢደፈን ይሻላል የመጣው ይምጣና
ሁሉም እየገቡ ከሚያደርጉት ጣና

#ተቀበይ
ለጠየቀሽ ሁሉ ማን ስጪ ብሎሻል
እሱ አምሮት ከሚሞት ለፅድቅ ይሆንሻል



SHARE:@ABEENAKEBEC
SHARE:@ABEENAKEBEC
2.2K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 10:57:24 ከቤታችን በጣም ጥቁር ከመሆኔ የተነሳ ሳስመልስ

My sister ፦እማዬ ጀበናሽ ገነፈለ



#𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪   #𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 #𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚

SHARE:@ABEENAKEBEC
SHARE:@ABEENAKEBEC
2.5K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 09:51:07 ላገባት ነበርኮ "ልጃችንን ቆንጥጠን ነው ማሳደግ ያለብን እላታለው



ጥፍሬ ይነቀልብኛል" አላለችም ዘጋችኝ ዘጋችኝ

Join us//
@abeenakebec
3.1K views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 09:26:15
ባስ ውስጥ ገብተህ ኮሾታህ
ሲነሳ
@abeenakebec
@abeenakebec
3.4K views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 16:50:13 ብሮ ደብሮሀል?

አንቺስእህቴ?
እረ የምን መደበር ነዉ

ኑ ኑ #ወላሂ ዝም ብላችሁ ነዉ የምስቁት

ካልሳቃችሁ እኔ #100ብር ካርድ እቀጣለሁ
ዝም ብላችሁ ይቺን ነኳት
183 views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 16:29:02 ልብ ቅርጹን በጥንቃቄ በመንካት የሚሆነውን ይመልከቱ












ማሳሰቢያ
አደራ ልብ ድካም ካለባቹ አይንኩት
559 views13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ