Get Mystery Box with random crypto!

አቤ እና ከቤ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeenakebec — አቤ እና ከቤ
የሰርጥ አድራሻ: @abeenakebec
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 556
የሰርጥ መግለጫ

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
➠| (በዋነኝነት) ቀልዶችን
➠| አስገራሚ እውነታዎችን
➫ℱ⌾ℛ ᗅℕℽ ℂ⌾ℳℳℰℕᝨ ᴀɴᴅ ᴘᴀɪᴅ

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 49

2022-09-29 08:04:59
ምን አይነት ሙዚቃ መስማት ያስደስታቹሀል ምረጡ
552 views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 22:42:22
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?
የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን

እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።

@ADEY_DRAMA_ONTELGRAM
@ADEY_DRAMA_ONTELGRAM
916 views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 21:44:35 ብሮ ደብሮሀል?

አንቺስእህቴ?
እረ የምን መደበር ነዉ

ኑ ኑ #ወላሂ ዝም ብላችሁ ነዉ የምስቁት

ካልሳቃችሁ እኔ #100ብር ካርድ እቀጣለሁ
ዝም ብላችሁ ይቺን ነኳት
2.1K viewsDori Promoter, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 21:28:07 ቻናሉ ታች ላይ #UNMUTE እሚል ከሆነ ትክክለ አደሉም አሁኑኑ #UNMUTE እሚለውን አንዴ ጠቅ በማረግ #MUTE በማድረግና የምንለቃቸውን ቀልዶች በፍጥነት ይደርሳችኀል ቀልዶች ሼር በማድረግ አብራችሁኝ ሁኑ

Share//
#𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:
@ABEENAKEBEC
SHARE:
@ABEENAKEBEC
2.4K viewsⓉʜᴇ 🅀ᴡᴇᴇ𝖓, edited  18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 20:05:50 ካይሊ ጄነር የተባለች አሜሪካዊ አርቲስት 1 Photo Instagram ላይ በለቀቀች ቁጥር 1.2 Million Dollar ታገኛለች

እኔ እዚ 1 ቀልድ በለቀኩ ቁጥር 60 ሰው Leave እያለብኝ ተቸግሪያለው please share

Share//
#𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:
@ABEENAKEBEC
SHARE:
@ABEENAKEBEC
3.6K viewsⓉʜᴇ 🅀ᴡᴇᴇ𝖓, 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 19:55:54 አቤ= ዛሬ የአን ሀገር ወታደር ፈልጋለሁ

ከቤ=ለምንህ

አቤ=ከዚህ ቻናል የሚወጡትን ለማስመለስ

ባዲስ መልክ ስራ እጀምራለን እና አትውጡ pless

Join us/ Share//
#𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:@ABEENAKEBEC
SHARE:
@ABEENAKEBEC
3.7K viewsⓉʜᴇ 🅀ᴡᴇᴇ𝖓, 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 19:49:09 ሚስትየው አበቦቹን ውሀ አጠጣና ስልክህ ላይ ስላለው ቴክስት እናወራለን ስትለው

ይኸው ባልየው አበቦቹን ውሀማጠጣት ከጀመር 3ተኛ ቀኑ

Join us/ Share//
#𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:
@ABEENAKEBEC
SHARE:
@ABEENAKEBEC
3.6K viewsⓉʜᴇ 🅀ᴡᴇᴇ𝖓, 16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 19:22:13 ዲሽ ስራልን ተብየ ሄጄ ቆንጆ ቺክ አየሁ ዛሬ ebs ጭኜ Fana ደሞ ነገ ነው የምጭነው ብያት እየወጣሁ ነው

Join us/ Share//
#𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:
@ABEENAKEBEC
SHARE:
@ABEENAKEBEC
3.9K viewsⓉʜᴇ 🅀ᴡᴇᴇ𝖓, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 19:12:23 የጎረቤት ልጅ ጋ ፎንቃ ገብቶልኝ ቺኳን ለማሻፈድ በባዶ ኪስ 2 ሚሊየን ብር በአዋሽ ባንክ 2 ኮንቲነር እያልኩ ስቀባጥር የቤቴ አይጥ በጣራዉ በኩል ከች ብላ ምን ብትለኝ ጥሩ ነዉ
.
#በመርዝ_አልሞት ስልህ በሳቅ ልገልኝ ነዉ ኣ


Share// #𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:@ABEENAKEBEC
SHARE:@ABEENAKEBEC
3.9K views𝕕𝕣𝕖𝕒𝕞𝕖𝕣, 16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 14:38:09


Share// #𝙢𝙪𝙧𝙞𝙙𝙮𝙣𝙖𝙩𝙪

SHARE:@ABEENAKEBEC
SHARE:@ABEENAKEBEC
6.2K viewsⓉʜᴇ 🅀ᴡᴇᴇ𝖓, 11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ