Get Mystery Box with random crypto!

ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie

የቴሌግራም ቻናል አርማ abaynehkassie — ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie
የቴሌግራም ቻናል አርማ abaynehkassie — ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie
የሰርጥ አድራሻ: @abaynehkassie
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.03K
የሰርጥ መግለጫ

ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ማናቸውም አሳቦች ሁሉ ዕይታዬን የማቀርብበት መድረክ።

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-06 06:35:15
የኦሮሞ ልጆች መነቃነቃቸው በጣም ይጠበቅ ነበረ። አቶ #ሀንጋሳ_ኢብራሂም ከዚህ ቀደምም የከረዩ አባገዳዎች በተገደሉ ጊዜ የገደላቸው የኦሮሞ ብልጽግና ነው ብለው ብቻቸውን እስኪቀሩ ሞግተው ነበር። ኋላም የእርሳቸው እውነት ረታ።

ዛሬም የወለጋውን ፍጅት የሚመራው #ሺመልስ_አብዲሳ ነው ማለታቸው ከመሬቱ እውነት የታረቀ ነው። ዐቢይንም "እነ ሺመልስን ከታገስህ ገዳዩ አንተ ነህ ማለት ነው" ሲሉ ግልጥ አቋም አሰምተዋል።

ሰውዬው ይህን ያኽል የሚንተከተክ መረጃ ካላቸው ያኔ በፓርላማው ስብሰባ ከእነ ዶ/ር ደሳለኝ ጋር አለመቆማቸው ጥያቄ ያጭራል።

አቶ #ታየ_ደንደኣም ደፈር ባለ ቃና የአገዛዙን አመራሮች ተጠያቂ እንዲኾኑ ሞግተዋል።

ቀጣይነት ሊኖረው ይገባል። አቶ ሀንጋሳ እና የሚመስሏቸው ካሉ ከእነ ዶ/ር ደሳለኝ ጋር ለመምከር ቁርጠኛ ቢኾኑ ይመከራል።

በዚህ ረክቶ መዘናጋት ግን ሟቾችን ቢጨምር እንጅ አይቀንስም።
3.4K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, edited  03:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 16:10:10

አሃ እና በሠዓቱ ብቅ ይበሉ እንጅ!
3.2K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, edited  13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 16:09:50 አሃ እና በሠዓቱ ብቅ ይበሉ እንጅ!
3.1K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 14:08:32
ከፎቶው የገባኝ

"አል ቡርሃን ሆይ እንዳልኩህ አደረግህ አይደል? በሚድያ ባታሳጣኝ ኖሮ ከአሶሳና መተከል ይጨመርልህ ነበር። ለማንኛውም እንዲመችህ ከውስጥም እያጸዳሁልህ ነው" የሚል ነው።
3.1K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 16:26:19
ቄለም ወለጋ ዐዲስ ፍጅት

፪፻ (200) ዐማሮች ተገድለዋል። አሁን የቀሩት አማራጮች ኹለት ብቻ ናቸው።

፩. እጅና እግርን አጣጥፎ ማለቅ።

፪. መንግሥት አለመኖሩን ተቀብሎ ህልውናን ማስከበር።

ከኹለቱ አንዱን መምረጥ የግድ ኾኗል። አብሮኝ የሚያለቅስ መንግሥት ትርጉም አይሰጠኝም። እኔ እንድገደል መሣሪያዬን ይገፍፋል ሞቶብኝ ለቅሶ ስቀመጥ ሊያለቅስ ይመጣል።

መሰናክሎች (የዐማራው ፍጅት) ለዕድገት ዕድል ነው ብሎ ከወሠነ ጋር ጠብ የሚል ቢኖር ተጨማሪ ደም መኾኑን እስኪበቃን ዐየን።

ለዚህም ከጫካው በፊት የከተማው ላይ ማነጣጠር ይገባል።
3.2K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, edited  13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 15:42:31
ጋዜጠኛው እንዲፈታ በድጋሚ ተወሠነ!

ዋናው መፈታቱ ነው። በ፻ ሺ (መቶ ሺህ ብር) ዋስ እንዲፈታ ተፈርዶለታል አሉ። ዳኞች በእናንተ በኩል ጥሩ ጅምር አለ።
3.0K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, edited  12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ