Get Mystery Box with random crypto!

ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie

የቴሌግራም ቻናል አርማ abaynehkassie — ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie
የቴሌግራም ቻናል አርማ abaynehkassie — ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie
የሰርጥ አድራሻ: @abaynehkassie
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.03K
የሰርጥ መግለጫ

ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ማናቸውም አሳቦች ሁሉ ዕይታዬን የማቀርብበት መድረክ።

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-27 15:20:39
የክብር ዶክትሬት ተበርክቶላቸዋል !


ደስ ብሎኛል።


አባ ኤርምያስ ለሚባሉ ጳጳስ ባለ ግብረ መነኮስ ይህ የሚያከብራቸው ኾኖ አይደለም። ሥራቸው መከበሩን ለመግለጥ እንጅ። ታላቅነት በዕድሜ ሳይኾን በተግባርም ይገለጣል።


ደራርቱ እኅታችንም በዚህ የዥዋዥዌ ዘመን በነባሩ ንጥፍ ዓለት ላይ እንደጸናች ያለች ብርቅ ናት። ጊዜ ዐይታ አልታጠፈችም።
2.7K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 07:41:06
ኧረ ወላላይቱ:-

ያኔ በተሰደድሽ ጊዜ የሰላም ደብር የፍቅር መንበር የነበረችው ኢትዮጵያን አስቢ መከራዋን አሳስቢ!
2.9K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 16:51:03
የሰንደቁ ሰዎች ለክብር ዶክተርነት መታጨት ድፍን ኢትዮጵያን አስደስቷል።


ኮማንደር ደራርቱ ቱሉም ባሕርዳር ገብታለች። የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ፍሬው ተገኝም አቀባበል አድርገውላታል።
2.8K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 18:53:58
በአማን ይደልዎሙ - በእውነት ይገባቸዋል!!!
2.9K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 18:32:25 ሕወሐት ኢትዮጵያን ከመዝረፍ ዓለምን ወደ መዝረፍ "ከፍ" አለች ማለት ነው?

ታዲያ ማን ነው የትግራይን ሕዝብ የከበበው?
2.8K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 05:36:10 ምትክ የሌላቸው ጸጋዎቻችን


፩. ሃይማኖት

፪. ሀገር

፫. እናት እና አባት


ከሀገርም ኢትዮጵያ ስትኾን ልዩ ቃና ረቂቅ መግነጢስ አለው። ምን ጊዜም ኢትዮጵያ !!!
3.0K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 02:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:25:26 ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ዝግጅታችንን በቀጥታ ሥርጭት ይዘን እንቀርባለን።

የወለጋው ኦሮሞ እውነትን ይናገሯታል!

ተጋብዘዋል ብቅ ይበሉ



848 viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 06:52:03
በቅድስት ሥላሴ እናምናለን እያሉ በክርስቶስ የማያምኑ አሉ። ያሳዝናሉ። ከሦስቱ አካል አማላጅ ማንም የለምና።

እንኳን አደረሳችሁ!

ፎቶ ከዲያቆን አንተነህ ኃይሌ
1.8K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 22:42:39 ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የቀጥታ ሥርጭት እንጀምራለን

1.9K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 10:49:24
እሊህ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን የደም ሙሽሮች ናቸው። ለሌላው ምቾት ሲኾኑ ራሳቸው ግን ተመችቷቸው አያውቁም። ሌላውን ያድናሉ ለእነርሱ ሕማም ጌታቸውን ይለምናሉ። አላድናችሁም ቢላቸውም እንኳ እስከሞት በልዩ ፍቅር አገለገሉት። ለሌላው ሕይወት ያድላሉ ራሳቸው ግን በአሰቃቂ ሞት ይገደላሉ።

እንኳን አደረሳችሁ !!!
2.6K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ