Get Mystery Box with random crypto!

ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie

የቴሌግራም ቻናል አርማ abaynehkassie — ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie
የቴሌግራም ቻናል አርማ abaynehkassie — ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie
የሰርጥ አድራሻ: @abaynehkassie
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.03K
የሰርጥ መግለጫ

ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ማናቸውም አሳቦች ሁሉ ዕይታዬን የማቀርብበት መድረክ።

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-11 18:22:45
ታላቅ ኀዘን ይሰማኛል!!!
2.8K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 05:01:26
የኢትዮጵያ ሕዝብ አልቅሶ ላልቀበራቸው ግፉአን ጥቁር በመልበስ ለቅሶ ሊደርሳቸው የሕሊና ዕዳ አለበት።


ሰኞ ቀን የጥቁር ልብስ ቀን!
3.3K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 02:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 14:37:43
በአረንጓዴ አሻራ እና በቤት ጥገና ሰበብ ሰንበተ ክርስቲያን እሑድን ቀስ እያደረጉ የሥራ ቀን አደረጓት አይደል?

ሣሩን እያሳዩ ወደ ገደሉ ስልታቸው ነው። የሚገርመኝ ይኽን የሚያሳልጡት የሣር ሰለባዎች የእኛ ጉዶች ናቸው። ኦርቶዶክሳዊ አሻራን በአረንጓዴ አሻራ የማጥፋት ተልእኮ።

ከቤተ ክርስቲያን በላይ የደን ልማት ለአሳር። እነዚያ ዕድሜ ጠገብ ደኖች ከዛፎች ዝርያ አጠባበቅ ጋር የሚገኙበትን ቦታ አስታውስ። ሰንበተ ክርቲያንን የሚጠብቁት አበው አሻራዎች ናቸው።

ዕጽዋትን በመጠበቅ አራዊትን የጠበቀች ታሪካዊም ሕያዊትም ተቋም ናት። በረከታቸው ይደርብንና ታላቁ ሊቅ አለቃ አያሌው ስንዱዋ እመቤት ይሏታል።
3.2K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, edited  11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 14:01:12
ሰኞ የጥቁር ልብስ ቀን !
3.1K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:31:50 በጥቂት ደቂቃዎች ወስጥ እንጀምራለን

3.3K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 11:41:48
ለአንድ ችግኝ ማዳበሪያ የአንድ ዐማራ አስከሬን



ይኽን የሰማንበት ምን ዓይነት መራራ ቀን ነው?

የጌታ ሉሲፈር ትእዛዝ ነው አስፈጽመዋለሁ የሚል ምልኪ መኾኑ ነው እንግዲህ። ቫምፓይር ዐቢይ አህመድ።
3.3K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, edited  08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:53:04
"ቀን ቀን በመንግሥት መዋቅር መሪ ማታ ማታ ለአሸባሪዎች መረጃ አቀባይ እና አስተባባሪ የኾኑ አሉ።"


ወ/ሮ መዓዛ ጥጋቤ - የፓርላማ አባል


ከሴቶች መካከል በብቸኝነት እውነቱን የገላለጡ ናቸውና ክብር ይገባቸዋል። ለእናቶች አሰቃቂ ሞት እናት የኾኑ የፓርላማ አባላት ጭጭ ማለታቸውን ታዝበናል።
3.1K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:00:23

3.0K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 18:00:19 ጀምረናል
2.9K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 18:03:38

3.2K viewsAbayneh Kassie (ዓባይነህ ካሤ) Tegegne, 15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ