Get Mystery Box with random crypto!

ቄለም ወለጋ ዐዲስ ፍጅት ፪፻ (200) ዐማሮች ተገድለዋል። አሁን የቀሩት አማራጮች ኹለት ብቻ ና | ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie

ቄለም ወለጋ ዐዲስ ፍጅት

፪፻ (200) ዐማሮች ተገድለዋል። አሁን የቀሩት አማራጮች ኹለት ብቻ ናቸው።

፩. እጅና እግርን አጣጥፎ ማለቅ።

፪. መንግሥት አለመኖሩን ተቀብሎ ህልውናን ማስከበር።

ከኹለቱ አንዱን መምረጥ የግድ ኾኗል። አብሮኝ የሚያለቅስ መንግሥት ትርጉም አይሰጠኝም። እኔ እንድገደል መሣሪያዬን ይገፍፋል ሞቶብኝ ለቅሶ ስቀመጥ ሊያለቅስ ይመጣል።

መሰናክሎች (የዐማራው ፍጅት) ለዕድገት ዕድል ነው ብሎ ከወሠነ ጋር ጠብ የሚል ቢኖር ተጨማሪ ደም መኾኑን እስኪበቃን ዐየን።

ለዚህም ከጫካው በፊት የከተማው ላይ ማነጣጠር ይገባል።