Get Mystery Box with random crypto!

የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ abagebrekidan — የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
የቴሌግራም ቻናል አርማ abagebrekidan — የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
የሰርጥ አድራሻ: @abagebrekidan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 44.21K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት ታገኛላችሁ
ለማንኛውም አስተያየት @Anteyee ማድረስ ትችላላችሁ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-03-28 20:46:49 ❖❖❖ አንድ " ግዩር " እንዲህ ይመክራል ❖❖❖❖

ሥለ እግዚአብሔር ብለን ሰውን እንውደድ እንጅ ስለ ሰው ብለን እግዚአብሔርን መውደድ አይገባንም ። በእግዚአብሔር ፊት ሰውን መውደድህን ይገለጥልህ እንጅ በሰው ፊት የእግዚአብሔር ወዳጅ ለመምሰል ብለህ የምትኖ ር አትሁን ። ለሰዎች ብለህ እንደወደድከው ለሰዎች ብለህ ልትጠላው ትችላለህ እና ።
❖❖❖❖❖❖❖
የእግዚአብሔር ሰው መሆን ማለት እግዚአብሔርን መመገብ እንጅ እግዚአብሔርን ማወቅ አይደለም ። ለመዳን ብለህ እወቅ እንጅ በእውቀትህ የምትድን አይምሰልህ ። የማታውቀውን የምታውቀው ልትኖረው እንጅ እውቀቱ በክርስቶስ ቀኝ ሊያቆምህ አይምሰልህ ። በጎ ነገርን ያወቅሃት ዕለት ብቻ ደስ አይበልህ ፥ የሠራሃት ዕለት እንጅ ፥ በመሥራትህም አትመካ አልፈጸምካትምና ። ከእግዚአብሔር ያወቅሃትን መልካም ነገር ወዲያው ሥራት ፥ እየሠራሃት ያለችህን መልካም ነገር አትልቀቃት ። እየኖርክ ተማር እንጅ እየተማርክ ብቻ ዘመንህን እንዳትፈጽም ተጠንንቀቅ ። ያለ ዕውቀት ብትኖር ከፍርድ የምታመልጥ አይደለምና መቼም ቢሆን ከቤተክርስቲያን ጉባዔያት አትታጣ ፥ በማወቅህ ፍርድ አይቀርልህምና ያወቅኸውን ፈጥነህ ሥራ ።
❖❖❖❖❖❖❖
ቤተክርስቲያንን በሁለት መንገድ ማወቅህን አረጋግጥ ። እንደ አሕዛብ ጠላቷ እንዳትሆን በትምህርት ዕወቃት ፤ እንደ ፈሪሳውያን እንዳትሆን በኑሮ ዕወቃት ። ለሥርዓቷ ታማኝ ሁን ፥ አንተ ወደ ሥርዓቷ እደግ እንጅ ሥርዓቷ ወደ አንተ ፈቃድ እንዲወርድልህ አትውደድ ፤ ሰማያውይቷን ቤተክርሰቲያን ምድራዊት እንድትሆንልህ አትፍቀድ ። በቤተክርስቲያን መንፈሳዊ አንድነቶች ካልተሳተፍክ ከቤተክርስቲያን አንድነት እየተለየህ እንደሆነ እወቅ ። እሊህም ፦ ኪዳን ማስደረስ ፥ ማስቀደስ ና ንስሐ ገብቶ መቁረብ ፥ በምህላ ጸሎቶቿ በአዋጅ አጽዋማቷ መተባበር ናቸው ። ከቤት ከሚጸለይ አሥር ጸሎት ይልቅ በቤተክርስታያን የሚደረግ አንድ ጸሎት እንደሚበልጥ አውቀህ በየቀኑ ወደ እርስዋ ገሥግሥ ። በሕይወትህ ሁሉ ቤተክርስቲያናዊ ሁን !

ብቻየን ለፋሁበት ብለህ ገንዘብህን ብቻህን አትጨርሰው ። ከምታገኘው ሁሉ ለመድኀኔዓለም ድርሻ አስቀምጥ ። የለመነህን ሰው አትመርምረው ቢቻልህ ስጠው ባይቻልህ እዘንለት እንጅ ። ለስንፍናህ ሁሉ ምክንያት አታብጅለት ። መልካሙን ነገርም ዛሬ ሥራው ፥ ክፉውን ነገርም ዛሬ ተናዘዘው ። እያንዳንዱ የጊዜ ሽርፍራፊ የገነትና የሲዖል ሰው ለመሆንህ ዋጋ እንዳለው እወቅ ።
ይቆየን
መልካም የሆነ እግዚአብሔር ለመልካም የሚሳብ መልካምን የሚያደርግ በመልካሞ የሚጸና በጎ ሕሊና ይስጠን !

ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
ሰኔ ፲፯ - ፳፻፲፪ ዓም
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan
13.4K viewsÃńŧęŋəĥ, edited  17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-27 10:09:54 ተፈስሒ ፍስሕት
ውዳሴ ማርያም የመድገም ጥቅም
t.me/abagebrekidan
14.3K viewsÃńŧęŋəĥ, 07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-26 20:04:00 እኔ ካንተ ጋር ነኝና አትፍራ
                         
Size 23.8MB
Length 1:08:15

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan
12.9K viewsÃńŧęŋəĥ, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-22 20:43:03

13.1K viewsSamuel, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-21 22:20:11

12.7K viewsÃńŧęŋəĥ, 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-20 17:48:50 ይህች ቅድስት ናት
                         
Size 38.4MB
Length 1:50:12

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan
13.8K viewsÃńŧęŋəĥ, 14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-19 08:53:19 መስቀል

ነደ እሳትን የተሸከመ የኪሩቤልም ባልንጀራ የሆነ እንደ ድንግል ማርያም ስም አራት ፊደል ያለው ነበልባላዊ የእሳት መንበር።

✣✣✣ አዳምን ከሞት ያወጣው የሕይወት ዛፍ።

✥✥✥ የኃጢአትን ቀላይ የገታ መርከብ።

❖❖❖ ባሕረ እሳትን ያሻገረ የድኅነት ትርክዛ።

✞✟✟ነፍሳት የሕይወት እንጀራን የጠገቡበት ማዕድ!

✟✟✟ክርስቶስና ቤተክረስተያን የተሞሸሩበት የሠርግ ቦታ።

ምእመናን የተጸነሱበት መካነ ክርስትና።

ቤተክርስቲያን የጸናችበት መሠረተ ሃይማኖት።

የፍስሐ ኩሉዓለም ክርስቶስ ደም የፈለቀበት ሙሐዘ ትፍሥሕት!

ከሕይወት ውኃ ከክርስቶስ የተተከለ ሁል ጊዜ የሚያፈራ የሕይወት ዛፍ።

የንጉሥ ልጅ በአባቱ ኅልቀተ ወርቅ ማኅተም እንዲመካ፥ የንጉሠ ነገሥት ክርስቶስ ልጆች የምንለይበት የምንመካበት ትእምርተ ድኂን።

የጨለማውን አበጋዞችን ድቅድቅ የምንገፍበት
ጸዳለ ኩሉ ዓለም።

የሚወረወረውን ፍላጻ የምንሰብርበት ልብሰ ሃይማኖት ጥሩር።

✟✟✟ ጦር ከነቀነቀ ጋሻ ከታጠቀ ከቀን ወራሪ ከሌሊት ሰባሪ የምንመክትበት ንዋየ ሐቅል።

ቢዋጉ ማሸነፊያ ቢሸሹ መጠጊያ ጸወነ ሥጋ ወነፍስ ወልታ ጽድቅ።
መስቀል መልዕልተ ለኩሉ ነገር
ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan
13.3K viewsÃńŧęŋəĥ, 05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-15 09:42:49 አትጥገቡ /ዐቢይ ጾም/  
                                                  
Size:- 18.3MB
Length:-52:34
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan
13.7K viewsÃńŧęŋəĥ, 06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-13 18:38:55

13.7K viewsSamuel, 15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-11 08:12:01 ፍቅርና ትሕትና /ዘወረደ/  
                                                  
Size:- 26.9MB
Length:-24:56
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan
12.9K viewsÃńŧęŋəĥ, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ