ከፍተኛ 100 Telegram ቻናሎች ሃይማኖት በተመዝጋቢዎች ብዛት

100 ንጥሎች
የተዘመነ: ኦክተ 2026
  • #1
    የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @Zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን። YouTube Page - https://bit.ly/2O1Z3d8 Fac...
  • #2
    ​📚 የነፃ PDF መጻሕፍት፣ የመጽሐፍ ማጠቃለያዎች እና የታሪክ ድርሳናት መረጃ። ለአስተያየትና ማስታወቂያ ሥራ @TadiLogos Book Daily https://telega.io/c/BookMereja
  • #3
    ዲያቆን ፍፁም ከበደ ሀሳብ ካሎዎት @Fisumkeb YouTube 👇👇👇 https://youtu.be/FvQ26dWWEj4?si=TDOpAAm1yXzAdjWR facebook Link... https://www.facebook.com/deaconezemarefitsume.kebede TikTok https://www.tiktok.com/@...
  • #4
    ✟ የኦርቶዶክሳውያን መንፈሳዊ የምስጋና ቤት ✟ ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ ለማስታወቂያ ሥራ➠ @Naolviva 💿 የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች 💿    ✍ / ትምህርቶችን ለማግኘት ✍ 👇👇👇 https://t.me/maedot_z...
  • #5
    ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን የህይወት ቃል ጌታ እግዚአብሔር በገለጠልን ፀጋ መጠን የምንካፈልበት ሲሆን! " ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤"ቲቶ 2÷11 ስለዚህ ፀጋ ያየነውን የዳሰስነውን በስልጣን ቃል ለትውልድ ሁሉ በእምነት እናውጃለን!! ቤተሰባችን ስለሆናችሁ በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችኃ...
  • #6
    የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin እናመሰግናለን...
  • #7
    ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታላላቅ የድሮና አዳዲስ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ መጽሐፍት በPDF ያቀርባል
  • #8
    ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @MuradT...
  • #9
    🥰 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግነው። መዝ. ፻፶ ፡ ፮ ❝በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማነው? 1.ጴጥ 3፡13
  • #10
  • #11
    እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?
  • #12
    በቅንነት ዩቲብ ቻናላችን ሰብስክራፕ ያድርጉ . https://bit.ly/4044MQR
  • #13
    የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በጠቅላይ ቤተ ክህነት የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ ዕውቅና የተሰጠው መንፈሳዊ ማኅበር ነው:: የሚከለክለኝ ምንድን ነው?
  • #14
    🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @Christi...
  • #15
    👉የንባብ እና የዜማ ትምህርት 👉ሥርዓተ ዋይዜማ፤ ማኅሌት፤ መዝሙር 👉ምስባክ 👉ሥርዓተ ቅዳሴ የስንክሳር ቻናላችን👉 @metsihafe_sinksar የመዝሙር ቻናላችን👉 @Mezmur_ZeOrthodox21 🎯ለማግኘት ቻናላችንን ይጐብኙ። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ። መወያያ 👉 @Mezgebe_Thewadho ለማስታወቂያ ሥራ እና ...
  • #16
    እግዚአብሔር በቀን ቸርነቱን ያዛል በሌሊትም ዝማሬው በእኔ ዘንድ ይኾናል የዳዊት መዝሙር 41:8 ☞ያልተበረዘ ትምህርት ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን! ​📌 ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። https://teleg...
  • #17
    “እኔም፦ ትልቅ ሥራ እሠራለሁ፥ እወርድም ዘንድ አይቻለኝም፤ ሥራውን ትቼ ወደ እናንተ በመውረዴ ስለ ምን ሥራው ይታጐላል?“ ነህምያ 6: 3 YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1...
  • #18
    በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة...
  • #19
    ... መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፡፡›› (መዝ.86 ፥ 1)  ----------------✤✤✤--------------- "እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ "የሉቃስ ወንጌል ፩:፵፰ -----------------✤✤✤------------- ስለእመቤታችን ተዓምሯን አማላጅነቷን እና በአምላክ ዘንድ መመ...
  • #20
    《🔥》በዚህ channel የሚቀርቡት. መዝናኛዎች:-. ✅Tik Tok Video . ✅Prank Videos . ✅የአርቲስቶች ውሎ. ✅ሙዚቃ እና ዳንስ. ✅SPORT መረጃ . የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ነገሮች . በአንድ ቦታ...

ስለ ቻናሎች በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ከፍተኛ ሃይማኖት Telegram ቻናሎች የትኞቹ ናቸው?

የደረጃ ሰንጠረዣችን በተመዝጋቢዎች ብዛት የተደረደሩ ከፍተኛ ሃይማኖት Telegram ቻናሎች ያሳያል። በአሁኑ ጊዜ በዚህ ምድብ 100 የተረጋገጡ ቻናሎች እንከታተላለን።

ምን ያህል ሃይማኖት Telegram ቻናሎች አሉ?

ማውጫችን 100 ንቁ ሃይማኖት Telegram ቻናሎች ይዟል። አዲስ ቻናሎች ሲታከሉ እና ንቁ ያልሆኑት ሲወገዱ ይህ ቁጥር ያለማቋረጥ ይዘምናል።

እነዚህ ሃይማኖት Telegram ቻናሎች ነፃ ናቸው?

አብዛኞቹ Telegram ቻናሎች ነፃ ናቸው። አንዳንድ ፕሪሚየም ቻናሎች ለልዩ ይዘት ምዝገባ ወይም ክፍያ ሊፈልጉ ይችላሉ።

ይህ ዝርዝር ምን ያህል ጊዜ ይዘምናል?

ደረጃዎቻችንን በተመዝጋቢ እድገት፣ በተሳትፎ መለኪያዎች እና በተጠቃሚ አስተያየቶች ላይ በመመስረት በየቀኑ እናዘምናለን።

Telegram ቻናሎች እንዴት መቀላቀል እችላለሁ?

መቀላቀል የሚፈልጉትን ቻናሎች ጠቅ ያድርጉ፣ ከዚያ "ተቀላቀል" ቁልፍን ጠቅ ያድርጉ። ወደ Telegram ይዛወራሉ።