Get Mystery Box with random crypto!

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele12 — ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele12 — ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)
የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekele12
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 500

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-27 14:43:34         Welcome to birr click bot
The first company  real high paying bot in Ethiopia and in international 

http://t.me/Ethiofree_birrbot?start=1190146093
90 views11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 15:05:30 ለሚመለከተው ሁሉ!

እንደሚታወቀው እኛ የዩኒቨርሲቲ መምህራንና የቴክኒካል ረዳቶች ለባለፉት ተከታታይ ጊዜያት የደመወዝ እና መሠረታዊ ጥያቄዎችን በተመለከተ በቀጥታ ለመንግሥትና ት/ት ሚኒስትር ስናቀርብ ቆይተናል።
በመሆኑም ጥያቄዎቻችን መልስ ያገኛሉ በሚል እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም መታገስ አለብን በማለት አቋማችንን አሳውቀን ነበር።ይህንንም በሚመለከት ብዙ በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር የሚገኙ የግል ሚዲያዎች እንዲሁም የማ/ሰብ ተቆርቋሪዎች በሰፊው ሽፋን ሠጥተውታል።የመንግሥት ሚዲያዎች ግን ነገሩን እንዳላዬ ጀሮ ዳባ ልበስ ብለው አልፈውታል።
ነገር ግን አሁን ላይ ለጥያቄዎቻችን መልስ ለመስጠት ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት አበረታች መፍትሔ እያስተዋልን አይደለም።
ስለዚህ በያዝነው አቋም ፀንተን ከመስከረም 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ በማንኛውም የዩኒቨርሲቲ መማር ማስተማር እንቅስቃሴም ሆነ በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዬች ላይ የስራ ማቆም አድማ እንደምናደርግ ቀድመን ባሳወቅነው መሠረት፣ት/ት ሚኒስትር በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ለተመራቂዎች መውጫ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ለመስጠት ላቀደው እቅድ የማንተባበር መሆኑን እየገለፅን ለሚፈጠረው መጓተትና መጉላላት ኃላፊነቱን እንደማንወስድ እናሳውቃለን።

የ45ቱ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ቴ/ረዳቶች
https://t.me/ZemedkunBekele12
https://t.me/ZemedkunBekele12
218 views12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 15:35:11 ውድ ተማሪዎች የያዛችሁትን ስራ ብቻ ጠንክራችሁ ስሩ ፤ ለወሬ ጊዜ የላችሁምና ለወሬኞች ጆሮ አትስጡ። ይኸ ሁሉ እናንተን ተስፋ ለማስቆረጥና ስራ ለማስፈታት የሚደረግ ሴራ ነው፤ስለሆነም በአቋማችሁ ጽኑ እንጂ እንደ ሸንበቆ ንፋስ በነፈሰ ቁጥር አትዋዥቁ፤ በርቱ ወሬኛን ማሸነፍ የሚቻለው ጠንክሮ በመስራት ነው።
227 views12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 21:44:52
FreelanceEthiopia (Afriwork) 

በትርፍ ሰዓትዎ ከሚሰርዋቸው ሥራዎች ጀምሮ እንደ ትምህርት ደርጃዎ፣ የሥራ ልምድዎ እና ፍላጎትዎ በሁሉም አይነት ዘርፎች ሁሉንም አይነት ሥራዎች በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
26 views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 17:11:04
"…አዲዬ ፈረሷን አባ ዣንጠራርን ምን እያደረገችው ነው…? እስቲ ገምቱ…?
86 views14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 17:11:04
የእርዳታ ጫማ መሆኑ ነው…!!

"…አዲሱ በሃጂ ኢብራሂም ቱፋ የሚመራው የእነ አህመዲን ጀመበልና የእነ ሙጂብ አሚኖ የኦሮሚያ ሙጅሊስ ከወለጋ ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ መጠለያ ካም ተጠልለው ለሚገኙ የዐማራ እስላሞች በትኖላቸው የሄደው የእርዳታ ጫማ ነው ተብሏል።

"…በእርዳታው ኃይለኛ ዜና ተሥርቶበታል። እርዳታው ሲጫን፣ ሃጂ ቱፋ እና መጅሊሳቸው ሲሸኙ፣ የሃሩን ሚዲያ ካሜራማኖች እየተከረባበቱ ሲዘግቡ፣ ኦኤምኤን ሲያጮኸው፣ አብዱርሃማን ለሃጩን፣ ይቅርታ ምራቁን እያንጠባጠበ ሲዘግበው አይተናል።

"…ስደተኞቹም ተሰብስበው ቪድዮ ተቀርጸው ተበትነዋል። ለሌላ ሽቀላ ማለት ነው። መኪናውን ከበው ቪድዮም ተነሥተዋል። እንዲያመሰግኑም ተደርገዋል። ካሜራው ከሄደ፣ ጋዜጠኞቹም ከተመለሱ በኋላ ለዐማራ እስላም ስደተኞች ከኦሮሚያው የሃጂ ቱፋ መጅሊስ የተላከው ጫማ እንዲህ አይነት ሆኖ ተገኝቷል። ይሄ ማለት ከወለጋ ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ሃርቡ ከተማ መጠላያ ውስጥ ላሉት የዐማራ እስላሞች ከአዲሱ መጅሊስ የተላከው የልብስ እና የጫማ ርዳታ ነው የተባለው ነው።

•…እኔ ዘመዴ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝና ስጠረጥር ስጠረጥር ግን ይሄ ጫማ ባለፈው ለኢድ ስግደት በበጠበጡ ጊዜ ሲሮጡ የጠፋው ጫማ ተሰብስቦ የተላከላቸው ይመስለኛል። ከሆነ ግን ከምር ነውር ነው። ኃጢአትም ነው። አይመስላችሁም…?

"…እየኮመታችሁ…!!
89 views14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 17:11:04
"…ሰውየው የነካው ሰው፣ የጨበጠው፣ የሳመው ሰው፣ ያቀፈው፣ የዳሰሰው፣ ያቀረበውና ያሻሸው ሰው፣ ያሳሳቀው፣ ያሞገሰው፣ ያወደሰው ሰው ይዘገይ እንደሁ እንጂ የዚያ ሰው መጨረሻው ወይ ሞት ነው፣ ወይ እስርቤት ዘብጥያ መወርወር ነው፣ ወይ ደግሞ በህዝብ ዘንድ መጠላት አክ እንትፍ መደረግ ነው የሚገጥመው።

"…ይሄ ብዙዎችን የገጠመ የቆየ የተለመደ ነገር ነው። አዲስ ነገርም አይደለም። እንጂ በዚህ እልል ያለ ደረጃ አንድ አሽቃባጭ መረን የለቀቀ ነውረኛ ለአፉ ለከት በሌለው ልጅ ላይ ብቻ የተፈጸመ ነገር አናስመስለው። ታስሮ ሲፈታ አያያዛቸው አሪፍ ነበር፣ እንክብካቤያቸው የተለየ ነበር፣ እስር ቤት ሳይሆን እናቴ ቤት የገባሁ እስኮመስለኝ ድረስ ነው የተንከባከቡኝ ለሚሉት ለዘንድሮ ታሳሪዎችም ድምጽ ልሁን ብዬም አልደክምም። አሽተው ይፈቱታል። በቃ ሂኢ…!!

"…ወላ ዶ/ር አምባቸው በሉት፣ ጄነራል ሰዓረ፣ ሲሳይ አጌና በሉት፣ ዳንኤል ክብረት፣ ታማኝ በየነ በሉት አቤል ሙልጌታ፣ ጃዋር መሀመድ ብቻ ሰውየው ትከሻውን የነካው ሰው፣ አብሮት ቆሞ የገለፈጠ ሰው መጨረሻው አያምርም። ኢትዮጵያንም እንዲህ እያቀፈ፣ እያሞካሸ፣ እያሻሸ፣ እያቆላመጣት እያንቆለጳጰሳት ነው በቁሟ ያደረቃት፣ የሬሳ ክምር ምድር ያደረጋት። በቀረው እናንተ ሙሉበት።

• ይሄ የሃገር ሃዘን፣ የልቅሶ፣ የዋይታ፣ የሞት ንጉሥ መልአከ ሞት የሆነ ሰው በእውነት አይቅረባችሁ። አይንካችሁ። አይዳስሳችሁ፣ አይጨብጣችሁ። አይሳማችሁ። አይተሻሻችሁ። አሜን ነው…?
77 views14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 17:09:05 ለሞባይል #ጥገና የሚያስፈልጉን መሳሪያወች

. መፍቻ ፦ ስልካችን ለመፍታት እና ለመግጠም ይጠቅማል ።

በርከት ቢል ጥሩ ነው።

. መልቲ ሜትር:- ሬዚስታንስ ፣ ቮልቴጅ እንዲሁም ከረንት ለመለካት እና የሰርኪዩት ቀጣይነት ለማረጋገጥ ይጠቅመናል ።

. ቲነር ፦ #ዝገት ለመከላከል እና ቆሻሻ ለማስወገድ ይጠቅማል ።

. ፔስት ፦ አይሲዎችን በመንቀያና በማስቀመጫ ሰአት ቦርዳችንና የሚነቀለዉ አይሲ በሙቀት እንዳይጓዳ ይጠቅማል ።

ቅባት መሰል ነገር ነው።

. ብሎወር ፦ ሙቀትን በመስጠት #አይሲዎችን ለመንቀልና ለማስቀመጥ ይጠቅማል፤ #ሲልድ ስልኮችን ስትከፍቱ የግድ አስፈላጊ ነው።

. ካዉያ ፦ ሁለት የተላቀቁ ክፍሎችን ለመበየድ ይጠቅማል ።

በርግጥ ከብሎወር ጋር አንድ ላይ ይኖራል፤ ግን ለብቻው ቢገዛ አይከፋም።

. ሊድ ፦ ሁለት የተላቀቁ ክፍሎችን ለመበየድ እንደ ቀላጭ የምንጠቀምበት ነዉ ።

. ጃምፐር ዋየር ፦ ሁለት የተለያዩ የሰርኪዩት ክፍሎችን /የተላቀቁ ክፍሎችን/ ለማያያዝ የሚጠቅም ቀጭን ሽቦ ነዉ ።

. ትዊዘር(ፒከር) ፦ #አይሲ ወይንም ሌሎች የሞባይል ክፍሎች በብሎወር ስናሞቅ እንደ #መቆንጠጫ የምንይዝበት ነዉ ።

. ዲሲ ፓወር ሰፕላይ ፦ ከባትሪ የምናገኘዉን 3.7 ቮልት የሚሆን ቮልቴጅ የሚሰጥ ክፍል ነዉ። ከዚህም በተጨማሪ ስልካችን ኦፕን ይሁን ሾርት ወይም ስልኮች የሶፍትዌር ችግር እንዳላቸዉና እንደሌላቸዉ ሊያሳየን የሚችል በጣም #ጠቃሚ መሳሪያ ነዉ ።

በተጨማሪም ስፒከርን ወይም ሪንገርን ለመፈተሽ ይጠቅመናል።

. ኮምፒውተር ፦ ለሶፍትዌር ጥገና ፣ ለሃርድዌር ላይብረሪ እና ሙዚቃ ለመጫን ይጠቅመናል።

. ፍላሽ ቦክስ ፦ በሶፍትዌር ጥገና ሰአት በሞባይልና በኮምፒዉተር መሃል የሚገኝና ሁለቱን አካሎች የሚያግባባቸዉ መሳሪያ ነዉ።

. ቦርድ ፕሌት :- የስልካችንን ቦርድ በምንበይድበት ጊዜ ወይም አይሲ በምንነቅልበት ጊዜ ቦርዱ #እንዳይነቃነቅ የሚያደርግ መሳሪያ ነዉ።

. ሶፍትዌር ኬብል፦ በሶፍትዌር ጥገና ስአት ስልካችንን ከፍላሸር ቦክስ ጋር የሚያግባባ ነዉ።

. ቫይብሬተር፦ ዉሃ ዉስጥ ገብቶ ወይም ስታክ ያደረገ ስልክ እንዲሰራ ቫይብሬተር ዉስጥ ተዘፍዝፎ ፣ የተወሰነ ደቂቃ ይቆያል።

ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ

#Share
84 views14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 14:47:32 በኢትዮጵያ የተረጋገጠ ብቸኛው በቴሌብር የሚከፍል ቦት
@EthioFreeBitcoin
@EthioFreeBitcoin
ማረጋገጫ ይኸው እንደምታዩት 20ብር ከፍሎናል
አንድ ሰው ስጋብዙ 1ብር ያገኛሉ

እስካሁን 1 ሰው ጋብዛሉ ።

የእርሶ መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/Exodusmarket_bot?start=YWEOG
152 views11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 07:31:49
"…የ Cleveland Clinic Abu Dhabi… አምቡላንሱ ነው። አያችሁ አምቡላንሱ ራሱ እንዴት እንደሚያምር…? …እንደምን ብለህ በአጋጣሚ ድንገት ታመህ በዚህ አምቡላንስ የመጠቀም እድል አግኝተህ ብትሞት እንኳ ምንም አይቆጭህም የሚሉም አሉ።

"…ደህና እደሩልኝ…!!
179 views04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ