Get Mystery Box with random crypto!

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele12 — ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele12 — ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)
የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekele12
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 500

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-06-14 02:27:41

1.2K views23:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 02:25:39

961 views23:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 02:25:21

918 views23:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 18:06:05
473 views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 18:06:05
451 views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 18:06:04
441 views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 18:06:04 ሌላ የምሥራች…!!

"…ኢትዮ ቤተሰብ ሚድያም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ። https://rumble.com/v189t64-ethio-beteseb-media.html … ሰብስክራይብ አድርጉት።

"…ትናንት እንደነገርኳችሁ አዲሱ ዓለም ሥርዓት እኔ ባለ ማዕተቡ ዘመዴን ፈፅሞ አልወደደኝም። በራሳቸው ሜዳ በፌስቡክና በዩቲዩብ መንደራቸው ውስጥም ሊያዩኝ አልፈቀዱም። ገና ድምጼን ሲሰሙ፣ መልኬንም ሲያዩ፣ ጽሑፌን ሲመለከቱ ነው እያስነጠሰ የሚነሥራቸው። በዚህ ሰለጠነ ዘመን ደንቁሬ፣ በዲሞክራሲ ዘመን ተጨቁኜ፣ ነፃ ሃሳቤን በነፃነት እንዳላንሸራሽር እጄንም አጣምሬ እንድቀመጥ ነው የሚፈልጉት። እኔ ደግሞ ጥሎብኝ ሲፈጥረኝ እጅ መስጠት እንዴት እንደሆነ አላውቅበትም። ከዘሬም የለማ…ሃይ…!!

"…በእኔ የተነሣ መረጃ ቲቪ በሺ ከሚቆጠሩ ቪድዮዎቹ ጋር አውርደውታል። በእኔ የተነሣ የዛሬ ሳምንት ደግሞ ተወዳጁን የኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያንም ያለምንም ጥፋት ከአየር አውርደውታል። እኔ ግን እስከ አሁን አለሁ። ነገም ደግሞ እኖራለሁ።

"…ይህን ያየው ወንድሜ ጋዜጠኛ ኤልያስ ክፍሌ ትናንት የዩቲዩብ አቻ የሆነ ራምብል rumble የሚባል ቻናል ፈልጎ አግኝቶ በዚያ በኩል ሥራ እንድጀምር አድርጎኝ እንደነበር ይታወቃል። …ዛሬ ደግሞ ዕድሜ ለጋዜጠኛ ኤልያስ ክፍሌ ከቀሲስ ሳሙኤል ጋር ተገናኝተው ተወዳጇን ኢትዮ ቤተሰብን በራምብል በኩል ከተፍ ብሎ እንድትመጣ አድርገዋታል። እንደተለመደው ሰብስክራይብ አድርጉት። 100 ሰው ሰብስክራይብ ካደረገው በቂ ነው። https://rumble.com/v189t64-ethio-beteseb-media.html

"…ዩቲዩብንም ሆነ ፌስቡክን ያገነንነወው፣ በህዝብም ማዕበል እንዲጥለቀለቅ ያደረግነው እኛው ነን። ራምብልንም በህዝብ ማዕበል ማጥለቅለቅ እንችላለን። በሚገርም ሁናቴ ልክ እንደ ራምብል የፌስቡክ አቻ የሆነ ሚዲያም አግኝተናል። እናም ልክ እንደ ዩቲዩብ ፌስቡክንም እንደዚያው እንቀይረዋለን። እስከዚያው ድረስ ከራምብል ጋር ወደፊት…!!

"… አበደን እጅ መስጠት ብሎ ነገርማ የለም…!!
434 views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 18:06:04
378 views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 18:06:04 የምሥራች…!!

"…የአዲሱ ዓለም ሥርዓት እኔ ዘመኔን አልወደደኝም። ፌስቡክና ዩቲዩብ በሚባለው መንደር ውስጥም ሊያዩኝ አልፈለጉም። ገና ድምጼን ሲሰሙ፣ መልኬን ሲያዩ፣ ጽሑፌን ሲመለከቱ ይነስራቸዋል። እጄን አጣምሬእንድቀመጥ ነው የሚፈልጉት። እኔ ደግሞ ጥሎብኝ እጅ መስጠት እንዴት እንደሆነ አላውቅም።

"…በእኔ የተነሣ መረጃ ቲቪ በሺ ከሚቆጠሩ ቪድዮዎቹ ጋር አውርደውታል። የዛሬ ሳምንት ደግሞ ተወዳጁን የኢትዮ ቤተሰብ ሚድያን አውርደውታል። እኔ ግን አለሁ። ነገም እኖራለሁ።

"…ይህን ያየው ወንድሜ ጋዜጠኛ ኤልያስ ክፍሌ የዩቲዩብ አቻ የሆነ ራምብል rumble የሚባል ቻናል ፈልጎ አግኝቶ በዚያ በኩል ሥራ እንድጀምር አድርጎኛል። የቀድሞውን የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ትረንፕን ጨምሮ በዩቲዩብ ላይ "ነፃ ሃሳባቸውን" እንዳያቀርቡ የታገዱ፣ የተከለከሉ በሙሉ ወደዚህ ቻናል መጥተዋል። ከሃበሻ መረጃ ቲቪ ሲቀድመኝ እኔ ዘመዴ ዛሬ ተከትዬው ሁለተኛ ሰው ሆኛለሁ።

"…100 ሰው ሰብስክራይብ ካደረገኝ በቂ ነው።
https://rumble.com/v187kzt-74256905.html ሲበዛ ቀላል ነው።

"…እጅማ መስጠት ብሎ ነገር የለም…!!
384 views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ