Get Mystery Box with random crypto!

ወርቃማዎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ werkamaa — ወርቃማዎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ werkamaa — ወርቃማዎች
የሰርጥ አድራሻ: @werkamaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 351

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-25 08:19:42 ዐምር የተባሉ ሊቅ በተሰበሰቡ ሰዎች አጠገብ ሲያልፉ፦ ‹‹ምን ተፈጥሮ ነዉ›› በማለት የመሰብሰባቸዉን ምክንያት ጠየቁ፡፡ ‹‹ሀገረ ገዥዉ ሌባ እየቀጣ ስለሆነ የሚሆነዉን እያየን ነዉ›› ሲሉ መለሱላቸዉ፡፡ ‹‹በአደባባይ የሚዘርፈዉ ተደብቆ : የሚሰርቀዉን እየቀጣ!?›› አሉና መገረማቸዉን ገለጹ፡፡

ሀገራት የገጠማቸው ፈተና!!!

https://t.me/WERKAMAA
125 views@ñwăř, 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-22 17:40:16 ባልና ሚስት ደንገዝገዝ ባለ የጨረቃ ብርሃን እየተጉዋዙ የሚያስፈራ ነገር አይተው ባል ወደሚስቱ ዞሮ << ቁጥቋጦ ከሆነ ጀግናው ባልሽ ... ጅብ ከሆነ ጉድ ፈላልሽ >> እንዳላት ዓይነት ነገር ሆንን::

@WERKAMAA
129 views@ñwăř, 14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 13:36:59 አንዳንዴ መተውን መልመድ አለብህ ህመም አለው ግን ለልብህ ፊት አትስጠው ሁሉም ነገር ያልቃል ነገሮችን ከዜሮ መጀመር አታስብ ካቆምክበት ቀጥለው አራት ነጥብን ብቻ ተጠቅመህ ዝጋው።
@Werkamaa
176 views@ñwăř, 10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 00:04:33

አሁን ላይ አዲስአበባ መካከለኛ ሚባል ሂወት እየቀረ ነው .. ሳትሮጥ መኖር ከባድ ነው ወይ የለህም ወይ በጣም አለህ የሆነ ሂወት ውስጥ እየገባን ይመስላል ..

በመጠኑ ከሰራህም የተወሰነ ከሰራህም ስራህን ትርፍ ካረከውም ከሚመጣብህ ሂወት ጋ መጋፈጥ ይከብዳል ። ያለህ አማራጭ በጣም መሯሯጥ እና ጊዜህን መጠቀም ነው እንደዛ ከሆነ ደሞ ያው የልፋትህን ዱንያ ትከፍላለች እና ከሚገባው በላይ የተመቻቸ ነገር ለሩጫህ ትሰጣለች ።

ሀገራችን ላይ ከ100 ፐርሰንት 30 ፐርሰንት ባለሀብት ካለ ሀገሩን ሚያንቀሳቅሱት እነሱ ናቸው . መንግስትም ሰራተኞቹ እንዳሉ ሁነው ከ30 ፐርሰንት ባለሀብቶች ጋ ነው መጓዝ ሚፈልገው ።
የሀገር እድገት በጠንካራ ህጋዊ ሰራተኞች እና ነጋዴወች የምትበለፅግ መሆኑ የታወቀ ነው ያን ስርአት ለመቋቋም የተቻለውን ያክል ቁጥጥር ለማረግ ሲጥር እየተገነዘብነው ነው ።

So ህገወ*ጥ እና ያለመስተካከል ነገሩ እየቀረ ይመስላል በአጭሩ ይሄ ሁሉ ምን ለማለት ፈልጌ ነው ጥረት እና ድካም ግድ ሁኗል ነው መስመሩን ማወቅም ቢሆን ፍፁም ከባድ ሁኗል !!

እኛ ከቆምን እንዴት ከአለም ጋ እኩል መራመድ እንችላለን? ?
@Werkamaa
217 views@ñwăř, 21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 15:41:23 አንዳንድ ሰዉ ደህናነኝ የሚለዉ እዉነት ደህና ስለሆነ ሳይሆን አሞኛል ቢል ህመሙ የሚረዳለት ሰዉ ስለሌ ነዉ....!!!!
@WERKAMAA
180 views@ñwăř, 12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 18:47:27 ይደውል እና ትላንት ቁርስ ከበላሁ ነኝ ይላታል ዛሬ ላይ ምሳ እየበላች.....ምትበላው ምግብ ቅልሽልሽ ብሏት ትነሳለች አደርስለት አቅም የላት ያገዘችው መስሏት ትራብለታለች ሚስኪን
228 views@ñwăř, 15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 07:01:51 ስትመረቅ እንጂ ስትደነቅ ደስ አይበልህ:
ብዙ የተመረቁ የመጠቁና
ብዙ የተደነቁ የወደቁ ስላሉ!!
እየዋላችሁ!
@Werkamaa
242 views@ñwăř, 04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 06:43:38 ♡ ♡

ቅናት ሌላ ነገር
መተማመን ሌላ ነገረ ነው ...
የሚቀና ሰው አያምንህም ማለት አይደለም ።
በፍቅር ውስጥ ሁላቹን እንደ ልጆች ያደርገናል
ችላ ማለት ቅናት መልእክቶችን ቶሎ አለመመለስ ጭምር ያበሳጨናል

@Werkamaa

መልካም ውሎ
240 views@ñwăř, 03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 09:03:44 ጉራጌውን ባለሱቅ ለተከታታይ 5ተኛ ጊዜ የሞባይል ካርድ ሲገዙት


ጨምሮ ይሆን እንዴ?
@WERKAMAA
245 views@ñwăř, 06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 07:20:16 "ሙዝ ከሳር የበለጠ ጣፋጭ ነው ብለህ ላሟን ለማሳመን አትሞክር::
ይልቁንም ላሟ የምትወደው ነገር ያንተ ጉዳይ እንዳልሆነ እራስህን ለማሳመን ሞክር::"

@WERKAMAA
230 views@ñwăř, 04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ