Get Mystery Box with random crypto!

ጧኢፈቱል መንሱራ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tuaefetulmensura — ጧኢፈቱል መንሱራ
የቴሌግራም ቻናል አርማ tuaefetulmensura — ጧኢፈቱል መንሱራ
የሰርጥ አድራሻ: @tuaefetulmensura
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 240
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/tuaefetulmensura

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-06 21:09:11 ሸህ ሷሊህ ፈውዛን "አላህ ይጠብቃቸው" እንዲህ ብለዋል።

ማንም ሰው እራሱን ሊያጠራ አይገባም። ማንም አካል ፊትና ላይፈራ (ሊተማመን) አይገባም። የሰው ልጅ በህይወት እስካለ ድረስ ለፊትና ተጋላጭ ነው። የእውቀት ባለቤት የሆኑ ኡለማዎች ጠመዋል። ከሀቅ ተዘንብለዋል። ፍፃሜያቸው በመጥፎ ተቋጭቷል። (ይህ ሁሉ የሆነው) ኡለማ ከመሆናቸው ጋር ነው። ፊትና አደጋው ከባድ ነው። ስለዚህ አንድ ሰው ከፈትና ሊተማመንና ወደ ጥመት አልዘነበልም ማለት የለበትም።

["إعانة المستفيد"]
join
https://t.me/tewehideyekdem
https://t.me/tewehideyekdem
41 views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:16:27 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ "አላህ ይዘንላቸው" እንዲህ ብለዋል።

አንድ ሰው ስለሌላ ሰው ያለእውቀት ዝም ብሎ ማውራት አይችልም። በነፍስያው ዝንባሌም ቢሆን አይቻልም። ምክንያቱም አንድ ሰው የውመልቂያማ የሚጠየቀው ስለራሱ ወንጀል እንጂ ስለሌሎች አይደለም።

جامع المسائل 7/397
https://t.me/tewehideyekdem
https://t.me/tewehideyekdem
44 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:12:38 አዲስ ኪታብ ቂርአት
➬➬➬➬➬

የኪታቡ ስያሜ
الأربعون اللتمية في العقائد والمناهج السلفية
አል’አርበዑነ አል’ለተሚየህ ፊል’ዓቃዒዲ ወል’መናሒጂ አስ’ሰለፊየህ

ክፍል 2
➚➚➚

የኪታቡ አዘጋጅ
تأليلف:- أبي عبد الحليم عبد الحميد بن ياسن اللتمي حفظه الله
ፀሐፊ፦ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አሰ'ለፊይ ሀፊዘሁሏህ

ትምህርቱ የሚሰጠው
በኡስታዝ አብዱልቃድር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ
መድረሰቱል ኢስላህ ፖሊስ ክበብ ገባ ብሎ ኑሪ ሜዳ
#በከተማችን_ብቸኛዋ_የሠለፍዮች_መድረሳ
ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት
ዘወትር እሁድ
ለሌሎችም ይቀላቀሉ
https://t.me/tewehideyekdem
https://t.me/tewehideyekdem
42 views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 21:15:57 አብደላህ ቢን አውን አይቆጣም ነበር። የሆነ ሰው ካናደደው "بارك الله فبك" ይል ነበር።

ኢማሙ አህመድ፦ ያማረ ስነምግባር ማለት ቁጣን መተው ነው ብለዋል።

ነብያችን ፦ ጀግና ብሎ ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ጌዜ ነፍሱን የሚቆጣጠር ሰው ነው ብለዋል።
https://t.me/tewehideyekdem
48 views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 21:31:50 ከእለታት አንድ ቀን አብደላህ ኢብኑ ኡመር ወደ ካእባ ተመለከተ። ምንኛ የተከበርክ ነህ!! ክብርህ የላቀ ነው። ነገር ግን ሙእሚን አላህ ዘንድ ካንተ የበለጠ የተከበረ ነው አለ።

አልባንይ ሶሂህ ብለውታል።
https://t.me/tewehideyekdem
52 views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 20:18:43 "የኢኽላስ አንገብጋቢነት!!

قال ابن مسعود رضي الله عنه:
"المخلص لربه كالماشي على الرمل؛ لا تسمع خطواته ولكن ترى آثاره"

جامع العلوم والحكم.

"በኢኽላስ ስራውን ለአላህ ብቻ ብሎ የሚሰራ ሰው ምሳሌ:-አሸዋ ላይ እንደሚራመድ ሰው ነው ፣ሲራመድ የኮቴው ድምጽ አይሰማም ካለፈ በኋላ ግን የእግሩ ምልክቶች ይታያሉ።

join
https://t.me/tewehideyekdem
50 views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 20:33:46 አዲስ ኪታብ ቂርአት
➬➬➬➬➬

የኪታቡ ስያሜ
الأربعون اللتمية في العقائد والمناهج السلفية
አል’አርበዑነ አል’ለተሚየህ ፊል’ዓቃዒዲ ወል’መናሒጂ አስ’ሰለፊየህ

ክፍል 1
➚➚➚

የኪታቡ አዘጋጅ
تأليلف:- أبي عبد الحليم عبد الحميد بن ياسن اللتمي حفظه الله
ፀሐፊ፦ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አሰ'ለፊይ ሀፊዘሁሏህ

ትምህርቱ የሚሰጠው
በኡስታዝ አብዱልቃድር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ
መድረሰቱል ኢስላህ ፖሊስ ክበብ ገባ ብሎ ኑሪ ሜዳ

ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት
ዘወትር እሁድ

join
https://t.me/tewehideyekdem
https://t.me/tewehideyekdem
44 views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 11:13:13 አቡ ሁረይራ ባስተላለፈው ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

አንድ ሰው በጭንቅ (ጥብብ ባለው) ጊዜ አላህ (ዱአውን) እሺ እንዲለው የፈለገ ሰው በደስታው (በአማን) ጊዜ ዱአ ያብዛ።

ቲርሚዚ ዘግቦታል።
join
https://t.me/tewehideyekdem
39 views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 23:03:28 አዲስ ሙሐደራ
➝➝➝➝➝➝➝

محاضرة جديدة

ሙሐደራ ክፍል አንድ

المحاضرة الأولى

بعنوان:-«كل إنسان خلق لأجل التوحيد»

ርዕስ፦ «ሁሉም ሰው የተፈጠረው ለተውሂድ ሲባል ነው።» ሊደመጥ የሚገባው ልብ የሚነካ ምርጥ ሙሐደራ

الأستاذ الفاضل ابو عبد الرحمن بن حسن حفظه الله تعالى

በኡስታዝ አቡ አብድረህማን ዐብዱልቃድር ቢን ሐሰን ሀፊዘሁሏህ

በውስጡ ስለ ተውሂድ እና ሽርክ

እንዲሁም ሌሎች ወሳኝ ወሳኝ ርዕሶች በጣፋጭ አቀራረብ ተዳስሰውበታል።
https://t.me/tewehideyekdem
https://t.me/tewehideyekdem
49 views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 20:44:11 ሽቶና ሴቶች!?

➲አንድ ቀን አቡ ሁረይራ ረዲየሏሁ ዓንሁ መንገድ ላይ ሽቶ ተቀብታ የምትጓዝን ሴት አገኘና
"አንቺ የታላቁ ጌታ ባሪያ የት እየሄድሽ ነው?" አላት። እሷም " ወደ መስጂድ" አለች።

⇛አቡ ሁረይራ " መስጂድ ለመግባት ነው ሽቶ የተቀባሽው?" አላት። እሷም " አዎን" አለች።

➻ አቡ ሁረይራ " ነብዩ የትኛዋም ሴት መስጂድ ለመሄድ ሽቶ ተቀብታ ከቤቷ ከወጣች ወደ ቤት ተመልሳ የጀናባ ትጥበት ካልታጠበች ሶላቷን አይቀበላትም ሲሉ ሰምቻለሁ" አላት።
ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል

ታላቁ ዓሊም ሸይክ አልባኒ አላህ ይዘንላቸውና ይህን አስመልክቶ እንዲህ ይላሉ፦ "ሽቶ ወደ መስጂድ ለመሄድ ሀራም ከሆነ ገበያ፣ ቢሮ፣ ጎዳና፣ መዝናኛና መሰል ቦታዎች ሽቶ ተቀብታ የምትሄደው ሴት የበለጠ ትልቅ ወንጀል ውስጥ መውደቋ አያጠራጥርም"።

➛ ኢማም አልሀይተሚም 'አዘዋጂር' የሚባል ኪታባቸው ላይ " ሴት ሽቶ ተቀብታ ከቤቷ መውጣቷ ባሏ ቢፈቅድላትም ትልቅ ወንጀል ነው።" ይላሉ።

ﻣﺨﺘﺼﺮ ﻛﺘﺎﺏ ﺟﻠﺒﺎﺏ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﺔ(٤٤)
https://t.me/ewktyekdem
45 views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ