Get Mystery Box with random crypto!

አብደላህ ቢን አውን አይቆጣም ነበር። የሆነ ሰው ካናደደው 'بارك الله فبك' ይል ነበር። | ጧኢፈቱል መንሱራ

አብደላህ ቢን አውን አይቆጣም ነበር። የሆነ ሰው ካናደደው "بارك الله فبك" ይል ነበር።

ኢማሙ አህመድ፦ ያማረ ስነምግባር ማለት ቁጣን መተው ነው ብለዋል።

ነብያችን ፦ ጀግና ብሎ ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ጌዜ ነፍሱን የሚቆጣጠር ሰው ነው ብለዋል።
https://t.me/tewehideyekdem