Get Mystery Box with random crypto!

አቡ ሁረይራ ባስተላለፈው ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። አንድ ሰው በጭንቅ (ጥብብ | ጧኢፈቱል መንሱራ

አቡ ሁረይራ ባስተላለፈው ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

አንድ ሰው በጭንቅ (ጥብብ ባለው) ጊዜ አላህ (ዱአውን) እሺ እንዲለው የፈለገ ሰው በደስታው (በአማን) ጊዜ ዱአ ያብዛ።

ቲርሚዚ ዘግቦታል።
join
https://t.me/tewehideyekdem