Get Mystery Box with random crypto!

ሸህ ሷሊህ ፈውዛን 'አላህ ይጠብቃቸው' እንዲህ ብለዋል። ማንም ሰው እራሱን ሊያጠራ አይገባም። | ጧኢፈቱል መንሱራ

ሸህ ሷሊህ ፈውዛን "አላህ ይጠብቃቸው" እንዲህ ብለዋል።

ማንም ሰው እራሱን ሊያጠራ አይገባም። ማንም አካል ፊትና ላይፈራ (ሊተማመን) አይገባም። የሰው ልጅ በህይወት እስካለ ድረስ ለፊትና ተጋላጭ ነው። የእውቀት ባለቤት የሆኑ ኡለማዎች ጠመዋል። ከሀቅ ተዘንብለዋል። ፍፃሜያቸው በመጥፎ ተቋጭቷል። (ይህ ሁሉ የሆነው) ኡለማ ከመሆናቸው ጋር ነው። ፊትና አደጋው ከባድ ነው። ስለዚህ አንድ ሰው ከፈትና ሊተማመንና ወደ ጥመት አልዘነበልም ማለት የለበትም።

["إعانة المستفيد"]
join
https://t.me/tewehideyekdem
https://t.me/tewehideyekdem