Get Mystery Box with random crypto!

ኢማሙል አውዛእይ 'አላህ ይዘንለት' እንዲህ ብሏል። ነፍስህ በሱና ላይ አፅናት። ቀደምቶች በቆ | ጧኢፈቱል መንሱራ

ኢማሙል አውዛእይ "አላህ ይዘንለት" እንዲህ ብሏል።

ነፍስህ በሱና ላይ አፅናት። ቀደምቶች በቆሙበት ቁም። እነሱ ያሉትን ተናገር። ዝም ያሉትን አንተም ታቀብ። የደጋግ ቀደምቶችህን መንገድ ይዘህ ተጓዝ። ለነሱ የበቃቸው ላንተም ይበቃሀል።

( الحلية " تهذيبه " 61/3 )
https://t.me/tewehideyekdem
https://t.me/tewehideyekdem