Get Mystery Box with random crypto!

The Motivator

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_motivators — The Motivator T
የቴሌግራም ቻናል አርማ the_motivators — The Motivator
የሰርጥ አድራሻ: @the_motivators
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 498

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-15 00:44:41 ........የቀጠለ

፬ ዓይንህ የፊቱን ቢያይ ልብህ የኋላውን ያስብ። ነገ ላይ እንድትደርስ የትላንቱን አትርሳ። የምትሄድበት እንዳይጠፋህ የመጣህበትን አትዘንጋ።

ይቀጥላል............

@the_motivators
40 views✰✰(¯`*•.Đāvě .•*´¯)✰✰, 21:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 13:42:51
ተመዝግበው የመጀመሪያ ምድቦን 3 አይነት 1.3 ነጠብ ያላቸው ምርጫዎች ላይ ሲመድቡ ነጻ የ20 ብር ቦነስ ያገኛሉ።    

21
በሃላፊነት ይጫወቱ! 
31 views✰✰(¯`*•.Đāvě .•*´¯)✰✰, 10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 23:49:17 ምንም ያህል ጊዜ ጥርስ ምላስን ቢነክስም በአንድ አፍ ውስጥ አብረው ይኖራሉ ። ይህንን ይቅር መባባል እንለዋለን ።

ሁለት አይኖቻችን እርስ በእርሳቸው አይተያዩም ነገር ግን ነገሮችን በአንድ ላይ ያያሉ ፣ አንድ ላይ ያለቅሳሉ ፣ አንድ ላይም ይርገበገባሉ ። ይህንን'' አንድነት '' እንለዋለን ።

ሁለት እግሮቻችን ሲራመዱ ይጋጫሉ ፣ ይጠላለፋሉ ። ነገር ግን መድረስ የሚፈልጉበት ቦታ አብረው ይደርሳሉ ። አንዳቸውም ያለአንዳቸው ድጋፍ ጎዶሎና ደካማ ናቸው ። ይህንን ደግሞ '' ፍቅር '' እንለዋለን ።
የይቅርታ ፣ የአንድነትና የፍቅር ጊዜ ይሁንልን

@the_motivators
@the_motivators
35 views✰✰(¯`*•.Đāvě .•*´¯)✰✰, 20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 22:14:09 #English_version
Continued....

3 Show what you have seen, purify what you have not seen. Don't teach if you don't understand well. Do not invite people to if you have not tasted. Don't believe everything you hear. Don't say give me everything you see, don't do everything you say. You should be forget what you gave, don't talk about it. Don't give thanks before you see the end.

To be continued........
If you have any suggestions, let us know!!

@the_motivators
39 views✰✰(¯`*•.Đāvě .•*´¯)✰✰, 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 22:05:13 ፫ የታየህን አሳይ፣ ያልታየህን አጥራው።በደንብ ያልተረዳኸውን አታስተምረው።ያልቀመስከውን ለሰው አትጋብዝ። የሰማኸውን ሁሉ አትመን። ያየኸውን ሁሉ ስጡኝ፣ የተናገርከውን ሁሉ ፈፅሙ አትበል። የሰጠኸውን እርሳ እንጅ አታውራ።ፍፃሜውን ሳታይ ምስጋና አታብዛ።ቀኑ ሳይመሽ ቀኑ ጥሩ ነው አትበል።

ይቀጥላል........
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ አድርሱን!!

@the_motivators
39 views✰✰(¯`*•.Đāvě .•*´¯)✰✰, 19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 01:47:26 #English_version
Continued...

2. If you listen to advice, you will learn for free. If you don't listen to advice, know that you will learn at a price. But learning at a price is tiring and uninteresting. If you are smart, you will learn from what happened to people, but if you are stupid, you will learn when it happens to you.

to be continued.........

@the_motivators
60 views✰✰(¯`*•.Đāvě .•*´¯)✰✰, 22:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 01:45:45 #English_version
Best and short tips for our friends:-

1. When you're young, everything is right. Don't say I don't believe if I don't see it all. It's wise to hear and believe, to learn from those who have been hurt. You don't have to be eighty years old to apply eighty years of knowledge. If you live to be eighty years old, you should politely ask.

To be continued..........


@the_motivators
57 views✰✰(¯`*•.Đāvě .•*´¯)✰✰, edited  22:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 01:40:52 የቀጠለ......

፪ ምክርን ብትሰማ በነፃ ትማራለህ። ምክርን አልሰማ ብትል ግን በዋጋ እንደምትማር እዎቀው።በዋጋ መማር ግን አድካሚ ደግሞም የሚያስመርር ነው።ብልህ ከሆንክ በሰው ከደረሰው ትማራለክ፤ሞኝ ከሆንክ ግን በራስህ ሲደርስ ትማራለህ።

ይቀጥላል.........

@the_motivators
57 views✰✰(¯`*•.Đāvě .•*´¯)✰✰, edited  22:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 01:32:55 ምርጥ እና አጫጭር ምክሮች ለወዳጆቻችን:-

፩ በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሜል መመሪያ ውጣ፤ ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል።ሰምቶ ማመን፣ ከተጎዱት መማር አስተዋይነት መሆኑን። የሰማንያ ዓመት ዕውቀትን ለመገብየት ግድ ሰማንያ ዓመት መኖር የለብህም። ሰማንያ ዓመት ከኖሩት በትህትና መጠየቅ ይገባሃል።

ይቀጥላል..........

@the_motivators
55 views✰✰(¯`*•.Đāvě .•*´¯)✰✰, edited  22:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 22:53:34

የቤትኪንግ አካውንት ስትከፍቱ ወዲያውኑ የ20 ብር ስጦታ ታገኛላችሁ!
አሁኑኑ  በመጎብኘት ተመዝገቡና የአሸናፊነት ጉዟችሁን ጀምሩ!

በሁሉም ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ይከታተሉን... 
51 views✰✰(¯`*•.Đāvě .•*´¯)✰✰, 19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ