Get Mystery Box with random crypto!

፫ የታየህን አሳይ፣ ያልታየህን አጥራው።በደንብ ያልተረዳኸውን አታስተምረው።ያልቀመስከውን ለሰው አት | The Motivator

፫ የታየህን አሳይ፣ ያልታየህን አጥራው።በደንብ ያልተረዳኸውን አታስተምረው።ያልቀመስከውን ለሰው አትጋብዝ። የሰማኸውን ሁሉ አትመን። ያየኸውን ሁሉ ስጡኝ፣ የተናገርከውን ሁሉ ፈፅሙ አትበል። የሰጠኸውን እርሳ እንጅ አታውራ።ፍፃሜውን ሳታይ ምስጋና አታብዛ።ቀኑ ሳይመሽ ቀኑ ጥሩ ነው አትበል።

ይቀጥላል........
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ አድርሱን!!

@the_motivators