Get Mystery Box with random crypto!

ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች doro erbta be Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ poultry75 — ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች doro erbta be Ethiopia
የቴሌግራም ቻናል አርማ poultry75 — ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች doro erbta be Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @poultry75
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.50K
የሰርጥ መግለጫ

የዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች poultry farm in Ethiopia doro erbata be Ethiopia የጫጬት የእንቁላል ጣይ የ45 ቀን ዶሮ የስጋ ዶሮ የመኖ አመራረት የዶሮ አያያዝ ስልጠና በዚህ ቻናል ያገኛሉ

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-01-06 00:32:54
591 views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 21:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 00:30:08
585 views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 21:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 00:29:32 በቤት ውስጥ በመጠበቅ የዶሮ አረባብ ዘዴ

በቤት ውስጥ በመጠበቅ የዶሮ አረባብ ዘዴ ስንል ዶሮ አረቢዎች ለሚያረቧቸው ዶሮች እንደብዛታቸው መጠን በቂ የሆነ ቤት ሰርቶ ማርባት ማለት ነው ፡፡ አቅም ካለ ከእርባታው ቤት ጋር የተያያዘ ለመናፈሻቸው የሚሆን ቦታ በሽቦ ወይም በቀርከሀና በሸንበቆ አጥር ሰርቶ እንዲናፈሱና እንዲንቀሳቀሱ በማድረግ ዶሮችን ለማርባት የመቻል ዘዴ ማለት ነው ፡፡

በቤት ውስጥ በመጠበቅ ዶሮችን ለማርባት የሚደረግ ጥረት ከፍተኛ ጥቅም የሚሰጥ ነው ፡፡ በዚህ ዘዴ በርካታ ዶሮችን በጥቂት ቦታ ላይ በማርባት ዶሮና እንቁላል ለገበያ ለማቅረብና ከፍተኛ ገቢ ለማግኘት ይችላል፡ ለዚህ ነው በቤት ውስጥ በመጠበቅ ዶሮችን ማርባት ጥቅሙ ከፍተኛ ነው የሚባለው ፡፡
አንድ ሰው ቤት ስርቶ ዶሮች ከቤት ሳይወጡ ለማርባት የሚችለው አንድ ካሬ ሜትር ቦታ በ6-8 ዶሮች እንዲይዝ በማድረግ ነው፡ አንድ ሰው በመኖሪያ ግቢው ባዶ ቦታ ላይ ዶሮ ለማርባት ከፈለገ ካሬ ሜትሩን በመለካት ስድስት ወይም በስምንት ዶሮች ቢያባዛው ምን ያህል ዶሮች ለማርባት አንደሚችል ለማወቅ ይችላል
580 views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 21:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 20:11:06
671 views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 20:10:24 Channel photo updated
17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 19:37:22
654 views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 14:04:28 የወተት ላሞች እና የከብት ማድለብ ስራን የሚያስተምር ረቀቅ ያለ የዩትዩብ ቻናል እና የቴሌግራም ቻናል ልንከፍት ዝግጅታችንን አጠናቀናል
858 views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, edited  11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 08:38:30
900 views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 08:38:03 #ዜና ድንቃ ድንቅ!
ታህሳስ 24 ቀን 2015 ዓ/ም ጦራ ኮሚዩኒኬሽን

አንዲት ዶሮ ባልተለመደ መልኩ በአንድ ቀን ሁለት እንቁላል ጣለች።

ዶሮዋ በአንድ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ሁለት እንቁላል የጣለችው በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ አስተዳደር ሚሊኒዬም ቀበሌ አቶ ሚፍታ ዘይኔ የተባለ ግለሰብ ቤት ነው።

የዶሮዋ ባለቤትና የጦራ ሚሊኒዬም ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሚፍታ ዘይኔ ባልተለመደ መልኩ በአንድ ቀን ሁለት እንቁላል የጣለችዋ ዶሮ በትናንትናው ዕለትም ሁለት አስኳል ያለው አንድ እንቁላል እንደጣለች ነግረውናል፡፡

አቶ ሚፍታ አግራሞት የፈጠረባቸውን ይህን ክስተት ከተመለከቱ ወዲህ ዶሮዋን በመከታተል ላይ እያሉ በዛሬው ዕለትም በግምት ከቀኑ 8፡00 አካባቢ በተመሳሳይ ሰአት ሁለት እንቁላሎችን ልትጥል እንደቻለች በአይናቸው መመልከት ችለዋል፡፡
ዶሮዋ እስከ አሁን ድረስ በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚትገኝም ከደረሰን መረጃ መረዳት ችለናል።
ይህ አስገራሚ ክስተት የተከሰተው በዛሬው ዕለት ማለትም ዕለተ ሰኞ ታህሳስ 24/2015 ዓ/ም


አስተያየት ስጡበት
879 views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, 05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 22:15:33 ለበግና ፍየል የመመገቢያና የመጠጫ እቃዎች ስፋት ርቢዉ በሚያደልባቸዉ በግና ፍየል ብዛት የሚወሰን ሲሆን እቃዎቹ በአንድ ጊዜ ብዙ በግ ወይም ፍየል ለመመገብና ለማጠጣት የሚያስችል ጉርድ በርሜሎችን በቁመቱ በመሰንጠ ማዘጋጀት ነዉ፡ የጉርድ በርሜሎች መመገቢያና መጠጫ ከቦታ ጊዜ ስለሚያስችልና ለማፅዳትም ስለሚያመች ነዉ ፡፡
881 views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, edited  19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ