Get Mystery Box with random crypto!

ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች doro erbta be Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ poultry75 — ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች doro erbta be Ethiopia
የቴሌግራም ቻናል አርማ poultry75 — ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች doro erbta be Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @poultry75
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.50K
የሰርጥ መግለጫ

የዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች poultry farm in Ethiopia doro erbata be Ethiopia የጫጬት የእንቁላል ጣይ የ45 ቀን ዶሮ የስጋ ዶሮ የመኖ አመራረት የዶሮ አያያዝ ስልጠና በዚህ ቻናል ያገኛሉ

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-03 20:35:36 https://www.facebook.com/profile.php?id=100065453414558

ተቀላቀሉን በሁላችሁ ይሄ መልክት የደረሳችሁ ሁሉ join በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን አመሰግናለሁ
841 views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:31:44 ተቀላቀሉን በሁላችሁ ይሄ መልክት የደረሳችሁ ሁሉ join በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን አመሰግናለሁ
820 viewsedited  17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:31:13 https://www.facebook.com/profile.php?id=100065453414558
809 views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:20:12 የማድለቢያ መኖና 10 አስር ኪሎ የሚመዝን የሣር ድርቆሽ መስጠት ያስፈልጋል

በሬ ለማድለብ ከከተማ ራቅ ወዳለ ቦታ በመሄድ ከገጠር በያ ላይ በዝቅተኛ ዋጋ ገዝቶ በማደለብ በጥሩ ዋጋ ለመሽጥ ይቻላል ፡፡ በግና ፍየሎችንም እንዲሁ በዝቅተኛ ዋጋ በመግዛት ማደለብ ነዉ ፡፡ በተጨማሪ ከወተት ላም እርባታ የሚገኙ ጥጆችን ወንድ ወንዱን በማድለቢያ ፕሮግራም ዉስጥ በመያዝ አደልቦ መሽት ነዉ ፡፡ ከዚህም በላይ የነጠፉና የማይወልዱ ላሞችንም በማድለብ መሸጥ ነዉ ፡፡

ለበግና ፍየል የማድለቢያ ቦታ ስናዘጋጅ ለእያንዳንዱ በግ ለብቻዉ በፓርቲሽን በመከፋፈል ሳይሆን በጎችን አንድላይ ሰፋ ያለ በረት ሰርቶ ማደለብ ነዉ ፡፡ ለፍየሎችን እንዲሁ ለየብቻ ፓርቲሽን ሰርቶ ሳይሆን አንድ ላይ እንደብዛታቸዉ በረት መስራትና ማደለብ ይቻላል ለበ
ለበግና ፍየል ማድለቢያ ይቀጥላል ከተመቻችሁ ይቀጥል በሉ
799 viewsedited  17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:16:11 ይቀጥል ካላችሁ እቀጥላለሁ አመሰግናለሁ
756 views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:12:53
754 views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:12:45 እርባታ ጎን ለጎን በሬ ፤ በግና ፍየል ቢያደልብ አንዱ ካአንዱ በመተጋገዝ ገቢዉን ሊያዳብር ይችላል ብለናል፡

በረቱ ዉስጥ ለእያንዳንዱ በሬ ፓርቲሽን በአጠና መሥራት ይጠበቅብናል ፡፡ ለአንድ በሬ ሁላት ሜትር በሁለት ሜትር የሆነ የእንጨት ፍግርግር የተሰራ ፓርቲሽን በቂ ነዉ፡ በሬዉን ለብቻ አስሮ መብሊያና መጠጫ ዕቃ ተዘጋጅቶለት የተመጣጠነ መኖና ድርቆሽ ሣር እንዲሁም በቂ ዉሃ እንዲቀርብለት ያስፈልጋል፡ አንድ በሬ ከሶስት ወር በላይ ታስሮ ቢመገብ በፍጥነት ሊደልብ ይችላል የተመጣጠነ መኖ አሰጣጥን በተመለከተ በቀን ከ 5 ኪሎ
760 views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:00:48
786 views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ