Get Mystery Box with random crypto!

የማድለቢያ መኖና 10 አስር ኪሎ የሚመዝን የሣር ድርቆሽ መስጠት ያስፈልጋል በሬ ለማድለብ ከከተ | ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች doro erbta be Ethiopia

የማድለቢያ መኖና 10 አስር ኪሎ የሚመዝን የሣር ድርቆሽ መስጠት ያስፈልጋል

በሬ ለማድለብ ከከተማ ራቅ ወዳለ ቦታ በመሄድ ከገጠር በያ ላይ በዝቅተኛ ዋጋ ገዝቶ በማደለብ በጥሩ ዋጋ ለመሽጥ ይቻላል ፡፡ በግና ፍየሎችንም እንዲሁ በዝቅተኛ ዋጋ በመግዛት ማደለብ ነዉ ፡፡ በተጨማሪ ከወተት ላም እርባታ የሚገኙ ጥጆችን ወንድ ወንዱን በማድለቢያ ፕሮግራም ዉስጥ በመያዝ አደልቦ መሽት ነዉ ፡፡ ከዚህም በላይ የነጠፉና የማይወልዱ ላሞችንም በማድለብ መሸጥ ነዉ ፡፡

ለበግና ፍየል የማድለቢያ ቦታ ስናዘጋጅ ለእያንዳንዱ በግ ለብቻዉ በፓርቲሽን በመከፋፈል ሳይሆን በጎችን አንድላይ ሰፋ ያለ በረት ሰርቶ ማደለብ ነዉ ፡፡ ለፍየሎችን እንዲሁ ለየብቻ ፓርቲሽን ሰርቶ ሳይሆን አንድ ላይ እንደብዛታቸዉ በረት መስራትና ማደለብ ይቻላል ለበ
ለበግና ፍየል ማድለቢያ ይቀጥላል ከተመቻችሁ ይቀጥል በሉ