Get Mystery Box with random crypto!

እርባታ ጎን ለጎን በሬ ፤ በግና ፍየል ቢያደልብ አንዱ ካአንዱ በመተጋገዝ ገቢዉን ሊያዳብር ይችላል | ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች doro erbta be Ethiopia

እርባታ ጎን ለጎን በሬ ፤ በግና ፍየል ቢያደልብ አንዱ ካአንዱ በመተጋገዝ ገቢዉን ሊያዳብር ይችላል ብለናል፡

በረቱ ዉስጥ ለእያንዳንዱ በሬ ፓርቲሽን በአጠና መሥራት ይጠበቅብናል ፡፡ ለአንድ በሬ ሁላት ሜትር በሁለት ሜትር የሆነ የእንጨት ፍግርግር የተሰራ ፓርቲሽን በቂ ነዉ፡ በሬዉን ለብቻ አስሮ መብሊያና መጠጫ ዕቃ ተዘጋጅቶለት የተመጣጠነ መኖና ድርቆሽ ሣር እንዲሁም በቂ ዉሃ እንዲቀርብለት ያስፈልጋል፡ አንድ በሬ ከሶስት ወር በላይ ታስሮ ቢመገብ በፍጥነት ሊደልብ ይችላል የተመጣጠነ መኖ አሰጣጥን በተመለከተ በቀን ከ 5 ኪሎ