ለበግና ፍየል የመመገቢያና የመጠጫ እቃዎች ስፋት ርቢዉ በሚያደልባቸዉ በግና ፍየል ብዛት የሚወሰን ሲሆን እቃዎቹ በአንድ ጊዜ ብዙ በግ ወይም ፍየል ለመመገብና ለማጠጣት የሚያስችል ጉርድ በርሜሎችን በቁመቱ በመሰንጠ ማዘጋጀት ነዉ፡ የጉርድ በርሜሎች መመገቢያና መጠጫ ከቦታ ጊዜ ስለሚያስችልና ለማፅዳትም ስለሚያመች ነዉ ፡፡ 881 views🅑🅛🅐🅒🅚 🄱🄾🅈, edited 19:15