የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
179
የሰርጥ መግለጫ
This is the official channel of peace-mission Islamic association which is based in Amhara regional state.
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-06-28 23:22:25
«አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ለእርሱም ብቻ ታዘዙ፡፡»22:34
#QURRAANIC_GUIDANCE
Peace Mission Islamic Association
54 views20:22
2022-06-27 21:31:30
የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት ----
በዙል-ሂጃህ የመጀመሪያ አስር ቀናት ተህሊል፣ ተህሚድና ተክቢር አብዝቶ ማለት --------
አብዱላህ ኢብን ዑመር (ረዐ) እንደዘገቡት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል «በዙል ሂጃህ የመጀመሪያ አስር ቀናት ውስጥ ከሚሰራ መልካም ስራ የበለጠ በአላህ ዘንድ ተወዳጅ ስራ የለም ስለዚህ በእነዚህ ቀናት ብዙ ተህሊል ተህሚድ እና ተክቢር በሉ»
ሙሰነድ አህመድ ሀዲስ 5446---------
Peace Mission Islamic Association
56 viewsedited 18:31
2022-06-27 21:21:50
የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት ----
በዙል-ሂጃህ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት አላህ መሀላ ምሎባቸዋል --------
በዙል-ሂጃህ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት አላህ መማሉ የቀናቱን ታላቅነት፤ ልቅና እና ጠቀሜታ ያሳያል።
«በጎህ እምላለሁ፡፡ በዐሥር ሌሊቶችም፡፡» ዓል-ቁርዓን 89:1-2
ተፍሲር ኢብን ከሲር ቅፅ 8 ገፅ 413
---------
Peace Mission Islamic Association
48 views18:21
2022-06-26 20:04:28
የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት ----
የመጀመሪያዎቹን የዙል-ሂጃህ ዘጠኝ ቀናትመፆም ይመከራል ነው --------
ነብዩ ሙሀመድ ﷺ «የመጀመሪያዎቹን የዙል ሂጃህ ዘጠኝ ቀናት፣የአሹራን ቀን፣ በየወሩ ሶስት ቀን እንዲሁም ሁለት ሀሙሶችን ይፆሙ እንደነበረ ተዘግቧል»
አቡ ዳውድ ቅፅ 3 ሀዲስ 2437---------
Peace Mission Islamic Association
55 viewsedited 17:04
2022-06-25 21:32:16
የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት ----
በዙል ሂጃህ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት ውስጥ የሚሰራ መልካም ስራ አላህ ዘንድ በጣም ተወዳጅ ነው --------
ኢብን አባስ (ረዐ) እንደዘገቡት
ነብዩ እንዲህ ብለዋል «በዙል-ሂጃህ (የመጀመሪያዎቹ) አስር ቀናት ውስጥ ከሚሰራ መልካም ስራ በላጭ የለም። ከዛም ጥቂት ባልደረቦቻቸው እንዲህ ሲሉ ጠየቁ «ጅሀድ እንኳ ቢሆን?» እሳቸውም «አዎ ጅሀድ እንኳ ቢሆን በአላህ መንገድ ገንዘብ እና ህይወቱን ሰጥቶ ያልተመለሰ ሰው ሲቀር።»
ቡሐሪ ቅፅ 2 ሀዲስ 969
---------Peace Mission Islamic Association
51 views18:32
2022-06-24 19:48:12
«ወደ አላህ ሽሹ፤»51:50
#
QURRAANIC_GUIDANCE Peace Mission Islamic Association
55 views16:48
2022-06-24 19:40:01
«ጌታዬ ሆይ! ይህንን ሰላማዊ አገር አድርግ፡፡»2:126
#
QURRAANIC_GUIDANCEPeace Mission Islamic Association
57 views16:40
2022-06-23 23:05:30
(ሙሀመድ ሆይ!)
ለአለማት እዝነት አድርገን እንጂ አላክንህም
21:107
#
QURRAANIC_GUIDANCEPeace Mission Islamic Association
56 views20:05
2022-06-22 20:16:30
«ለርሱም ጥሪውን ተቀበልነው»21:88
#QURAANIC_GUIDANCE
Peace Mission Islamic Association
59 views17:16
2022-06-20 19:47:48
«ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ»14:7
#QURRAANIC_GUIDANCE
Peace Mission Islamic Association
63 views16:47