Get Mystery Box with random crypto!

የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት ---- የመጀመሪያዎቹን የዙል-ሂጃህ ዘጠኝ ቀናትመፆም ይመከራል ነው | PEACE-MISSION ISLAMIC ASSOCIATION

የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት
----
የመጀመሪያዎቹን የዙል-ሂጃህ ዘጠኝ ቀናትመፆም ይመከራል ነው
--------
ነብዩ ሙሀመድ ﷺ «የመጀመሪያዎቹን የዙል ሂጃህ ዘጠኝ ቀናት፣የአሹራን ቀን፣ በየወሩ ሶስት ቀን እንዲሁም ሁለት ሀሙሶችን ይፆሙ እንደነበረ ተዘግቧል»
አቡ ዳውድ ቅፅ 3 ሀዲስ 2437

---------
Peace Mission Islamic Association