Get Mystery Box with random crypto!

የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት ---- በዙል-ሂጃህ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት አላህ መሀላ ምሎባቸዋ | PEACE-MISSION ISLAMIC ASSOCIATION

የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት
----
በዙል-ሂጃህ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት አላህ መሀላ ምሎባቸዋል
--------
በዙል-ሂጃህ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት አላህ መማሉ የቀናቱን ታላቅነት፤ ልቅና እና ጠቀሜታ ያሳያል።
«በጎህ እምላለሁ፡፡ በዐሥር ሌሊቶችም፡፡»
ዓል-ቁርዓን 89:1-2
ተፍሲር ኢብን ከሲር ቅፅ 8 ገፅ 413
---------
Peace Mission Islamic Association